Page 1 of 1

For real, i need your help

Posted: 10 Jan 2022, 10:10
by ZEMEN
When the so called prime minster of Ethiopia said
ጠ/ሚ ትላንት ባደረጉት ንግግር ላይ
እኔም ዜናውን ስሰማ ድንግጫለሁኝ
ማለታቸው what does it mean?
Does it mean when the Americans told him to do so?
Does it mean when the TPLF thugs told him to do so?
does it mean when his wife told him to do so?
What does it mean?
I so sorry Ethiopians but this guy will take Ethiopia down with his freaking ego. The same way the TPLF thugs, the sub-humans did to the people of Tigray and Tigray. Amara, stand up!!!!

Re: For real, i need your help

Posted: 10 Jan 2022, 12:32
by Assegid S.
ZEMEN wrote:
10 Jan 2022, 10:10
When the so called prime minster of Ethiopia said
ጠ/ሚ ትላንት ባደረጉት ንግግር ላይ
እኔም ዜናውን ስሰማ ድንግጫለሁኝ
ማለታቸው what does it mean?
Does it mean when the Americans told him to do so?
Does it mean when the TPLF thugs told him to do so?
does it mean when his wife told him to do so?
What does it mean?
I so sorry Ethiopians but this guy will take Ethiopia down with his freaking ego. The same way the TPLF thugs, the sub-humans did to the people of Tigray and Tigray. Amara, stand up!!!!
ሰላም ዘመን;

ኣንተ ሊሆኑ ይችላሉ ብለህ ካስቀመጥካቸው 3 entities መካከል ሁለቱ በምንም አይነት መልኩ ጥያቄውን ቢያቀርቡ ጠቅላይ ሚንስትሩን ሊያስደነግጡ የሚችሉ አይደሉም። ምክንያቱም፦ ጠቅላይ ሚንስትሩ እራሳቸው ትላንት እንደ መሰከሩት … ህወሃት የተሸነፈ ኣካል ነውና ጥያቄውን ቢያቀርብ፥ የመቀበልም ሆነ የመጣል ምርጫ ስላላቸው ጠቅላይ ሚንስትሩን የሚያስቃቸው እንጂ የሚያስደነግጣቸው አይሆንም

ይህ የህወሃትን እስረኞች የመፍታት ጥያቄ ከቀዳማዊ እመቤቲቱ ቢመጣ ደግሞ ( I know you just said it for fun) … በግላቸው (informally) ፊት ለፊት ተቀምጠው "ይሆናል -አይሆንም" የሚለውን ሐሳብ ከመለዋወጥ ውጪ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚደነግጡበት ምንም ምክንያት አይኖርም

ከዚህ በተረፈ ግን፦ ኣንድ ጥያቄ ሊያስከትል የሚችለውን chaos ታሳቢ በማድረግ አስደንጋጭ ሊሆን የሚችለው … ሊቃወሙት ወይንም ደግሞ እምቢ ለማለት ከማይችሉት ኣካል ሲቀርብ ነው። እናም አሜሪካንን ከኣንተ አማራጭ ውስጥ ሳላወጣ እኔም እንደ ኣንተ ኣንድ ቀልድ መሰል የራሴን ጥርጣሬ ልጨምር

ታላቁ መፅሐፍ "የእግዚአብሔር ቃል የህይወት እንጀራ ነው ይላል" … ለነፍስ ፅድቅ የሚሆን ስንቅ ። በተለምዶ የእግዚአብሔር ቃል የሚነገረው (የሚሰበከው) ደግሞ ደጀ-ሰላም ውስጥ ነው። ዘንድሮ ግን … ቤተክርስቲያን የህይወት እንጀራ ሳይሆን የስጋ ዳቦ መጋገሪያ ፉርኖ ቤት ሆናለች። በልቶ ለማደር በሐሰት ያለሀፍረት "እግዚአብሔር ይህን አለኝ፣ ያንን አሳየኝ" እያለ ከዚህም ከዚያም ሐዋርያ ነኝ ባይ እየተነሳ የየዋህ አማኙን ኪስ የሚያራቁትባት። በዚህ፦ ከምዕመኑ ይልቅ የባለ ርዕዩ ቁጥር በበዛበት የሀይማኖት ሥርዓት ዝቅተት ውስጥ እየኖርን ታዲያ፥ ምናልባትም ጠቅላይ ሚንስትሩን "ከኣምላክ የምህረትና የፍቺ ቃል ይዤ መጥቻለሁ" ብሎ በራቸውን ያንኳኳ ... እንደ እስራኤል ዳንሳ ያለ ዓሣ፣ እነደ እዩ ጩፋ ያለ ጭልፊት ይኖር ይሆን እንዴ? ብሎ መጠየቅም ይቻላል። አደራ ግን … ይህ መሬት ላይ ካለው እውነታ ተነስቼ እንደ ቀልድ ያቀረብኩት እንጂ፥ እንደ "ሐዋርያዎቹ" ከሰማየ ሰማያት ተመልቼ የፅፍኩት comment አይደለም። :mrgreen:

መልካም ሰንብት