Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
ethioscience
Member
Posts: 3246
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

@Agames: "አማራ ይንቀናል! ይንቀናል! ወደታች ነው የሚያዩን! በጣም ይንቀናል፣ እያልክ እንዴት 50 አመታት ታለቅሳለህ?" (ኢሳያስ ትናንት ካደረገው ንግግር ውስጥ በጥቂቱ)

Post by ethioscience » 10 Jan 2022, 07:47"አማራ ይንቀናል! ይንቀናል! ወደታች ነው የሚያዩን! በጣም ይንቀናል፣ እያልክ እንዴት 50 አመታት ታለቅሳለህ?"
(ኢሳያስ ትናንት ካደረገው ንግግር ውስጥ በጥቂቱ)👇

".... ህዳር 4 በስለላዎቻችን አማካኝነት ትህነግ ጦርነት እንደሚጀምር እርግጠኞች ነበርን።
ሚሳኤል ተኮሱብን። ኤርትራን ለመምታት ያሠቧቸው ታርጌቶች 100 ነበሩ በወያኔ ተመርጠው የተቀመጡት።

ራሣችንን የመከላከል መብታችንን ተጠቅመን ነው ወደጦርነት የገባነው። እንጂ ጦርነቱንማ 18 አመታትኮ ታግሰናል መሬታችን ተወርሮ።
በለውጡ ሰሞን ደብረጽዮንን ሁመራ አግኝቼው ሌላ ምንም አልተናገርኩትም አንድ ጥያቄ ብቻ አነሳሁለት "ለምንድነው ለጦርነት የምትዘጋጁት?" አልኩት።

በሰሜን እዝ ከ32,000 በላይ ወታደሮች ሲኖሩት ከ10,000 በላይ ወያኔዎች ነበሩ።

በአአው (83?) ኮንፈረንስ ቢያንስ የብሔር ክፍፍሉን ተውት ትግላችሁ ላይ የነበረውን ክፍፍል ያብሰዋል ብያቸዋለሁ።

4ጊዜ የህገመንግስቱን ድራፍት አንብቤዋለሁ ተቃውሞየንም ሰጥቻለሁ። ይሄ አገር አይገነባም። ይህ ህግ ethnic institutionalization ያመጣል ለኛም ለቀንዱም ጥሩ አይደለም። አሁን ተቀራርባችሁ አገር መገንባት የሚያቀራርብ እንጂ እንዴት የሚያራርቅ ነገር ትሰራላችሁ? ብየ ሀሳቤን ሰጠሁ። ቃል በቃል "እኛ መግዛት የምንፈልገው ሁሉም ቦታ ላይ ቦንብ በመትከል ነው" ነው ያሉኝ።
አሁን በኢትዮጵያ እየተደረገ ያለው ሁሉ በወያኔ ፕላን የተሰራ ነው፣ ባጋጣሚ አይደለም።

ኋላቀርነት፣ ርሃብ፣ ችግር secondary ነገሮች ናቸው። አገር እንድትፈርስ የመጀመሪያው ምክንያት በዘር የተዋቀሩ ተቋማት ሲቋቋሙ የሚያመጡት ችግር ነው።

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ለውጦች እኛንም ይነካሉ፣ ኢትዮጵያ ብትወድቅ የውጭ ሃይሎች መጫወቻ ነው የምንሆነው።
ወያኔን ወደ ስህተት ከወሰዱት አንዱ የውጭ ደጋፊዎች በተረጎሙት miscalculation ነው።

አሁንም ጦርነቱ አላለቀም። ስስታምና ስግብግብ የሆነ ሃይል መቸም በሰላም ሊተኛልህ አይችልም። ሰሞኑንም የጀመርነው ክተት መክት ዘመቻ ከዚህ ጋር ዳይሬክት ባይገናኝም ግን የወያኔ ወንበዴዎች አርፈው ስለማይቀመጡ ነው።

አሁን ላይ አሜሪካ በተለይ በኢኮኖሚ በቻይና ተበልጣለች። እኛና ኢትዮጵያ ላይ የምታሣድረው ጫና ያረጀው ከሁለተኛው የአለም ጦርነት የጀመረ የmonopolar ፖለቲካቸው ውጤት ነው። እኔን ጨንቆኝ አያቅም ምክንያቱም አቀዋለሁ የራሷ ጉዳይ ነው። የራሣቸው የፈጠሩትን ቴረሪዝም ለሌሎች ማዕቀብ መጣያ ነው ያደረጉት። ... ውሳኔያቸው ሁሉ የሚገዛው በlaw of the jungle ነው። ... በሂደት አለም አንድ እየሆነ እነሱን መታገል ይችላል።
ቀንና ሌሊት ኤርትራ እንድትጠላ ሰይጣን እንድትመስል ሲሰሩ ነበር።
ኤርትራ የኢትዮጵያን አንድነት መጠበቅ አለባት ይሄ ለራሣችንም ሰላም ስንል የምናደርገው ነው።

... የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋሚ በአፋኙ ህወሀት የሚመራ የሚመስለው ራሱ ሞኙ ህወሀት ብቻ ነው። ኢትዮጵያዊያን እኔ የሚመስለኝ በርግጥ በዘር መከፋፈሉ ያኗኑረናል ወይ? ብለው መጠየቅ አለባቸው። እኛ ሽግግራችሁ 10አመታት ይወስዳል እንደዛ አድርጉ ብለናቸው ነበር ተጣድፈው የዘር ፌደራሊዝሙ ውስጥ ገቡ ቀጥለውም አንቀጽ 39ን አስቀመጡ።
የሁሉም የኢትዮጵያ ችግር መነሻ የወያኔ ቡድን የ50 አመት ጥላቻ ነው።

አማራ ይነቀናል! ይንቀናል! ይንቀናል! amahara chauvinism እያሉ ህዝባቸውን ቀሰቀሱበት። ት*ግ*ሬ ብቻ ሳይሆን ብዙ ህዝብን የሚንቅ በጣም ትንሽ ስልጣን የነበረው ቡድን ነበረ እንጂ ያማራ ህዝብ አይደለም። በመጨረሻም ት*ግ*ሬን የተለየህ ነህ ብሎ ሌላ ኢጎ ፈጠሩበት። ይሄው አሁን ጥላቻው በሁሉም ኢትዮጵያዊ ሆኖ ት*ግ*ሬ ብቻውን ቀረ። ሰው እንዴት ለ50 አመታት ሙሉ ጥላቻን ማኔጅ እያደረገ ይኖራል?
ባለፉት 14ወራት ስንት ት*ግ*ሬ አለቀ? ስንቱ ተፈናቀለ? ይሄንን ኪሳራ ማወቅ አለበት የት*ግ*ሬ ህዝብ። ...

(ወንዴ ብርሃኑ ካባው ገፅ ላይ የተገኘ)Abere
Member+
Posts: 5179
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: @Agames: "አማራ ይንቀናል! ይንቀናል! ወደታች ነው የሚያዩን! በጣም ይንቀናል፣ እያልክ እንዴት 50 አመታት ታለቅሳለህ?" (ኢሳያስ ትናንት ካደረገው ንግግር ውስጥ በጥቂቱ)

Post by Abere » 10 Jan 2022, 11:15

በጣም ይገርማል! ኢሳይያስ አፈወርቅ ወያኔዎችን ሙልጭ አድርጎ ነው ጭንቅላታቸውን ያነበበ። በጣም ትንሾች በከፍተኛ የበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ፥ አብረው ለመኖርም ይሁን ለመገንጠል አስቸጋሪዎች፥ እራሳቸውን ችለው የማይሞቱ ሌሎችን በተለይም ኦሮሞዎችን እንደ ጋማ ፈረስ ተንጠልጥለው ዋይታቸውን የሚለቁ፥ 30 አመት በሙሉ ሁከት ሁከት ሁከት ቀጠናው በሙሉ በስደት፥ በሞት፥ የውጭ አገራት መራኮቻ። የመጨረሻ ቆሻሻ መሆናቸውን ነው ኢሳያስም ተረድቶት የነበረው። በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ አሁን ያቆሻሻ እጃቸው ያበላው ዐብይ የሚባል ሽልምጥማጥ እየተቅበዘበዘ ነው። በቀን ብዛት የእርሱም ቆሻሻው ተከፍቶ እየሸተተ ነው።

Meleket
Member
Posts: 1483
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: @Agames: "አማራ ይንቀናል! ይንቀናል! ወደታች ነው የሚያዩን! በጣም ይንቀናል፣ እያልክ እንዴት 50 አመታት ታለቅሳለህ?" (ኢሳያስ ትናንት ካደረገው ንግግር ውስጥ በጥቂቱ)

Post by Meleket » 10 Jan 2022, 11:17

እኛም በጥቂቱ እናክልልሃ እንዝናና ዘንድ ደግሞ ትንሽ ቀመም ጨምረንበታል

ለጭፍን ካድሬዎች ያነጣጠረ ነው መሰል “ህዝብና ስርዓትን ለዩ” ሲሉ ተደምጠዋል ራሰ በራው ያገራችን የኤርትራ ብረዚደንት።

ቻይና ኣሜሪካን ጥላ በሁሉም መስክ ጋልባለች፡ ስለዚህ እኛ ከቻይና ጋር በእኩልነት ለመስራት የሚያግደን የለም።

ቻይና አሁን ማርስ ላይ ነች፤ ድሮ ለኤርትራ ህዝብ ትግል ሲሞኖፍ የተባለ መብመንጃ በመለገስ አግዛ ነበር።

እኔም ብሆን እዛ “ካልቸራል ሪቮሊሽን” ይባል በነበረበት ዘመን ተምሬባታለሁ ቀላል ሰው እንዳልመስላችሁ።

ኤርትራ ውስጥ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አለ ለማለት አይቻልም። በቀጣይ ግን ሁሉንም የኃይል ኣማራጮች ፈትሸን የተሻለውን እንተገብራለን፤ እስከዛሬም ወያኔና አሜሪካ ናችው ማዕቀብ አስደርገውብን እንደልባችን እንዳንሰራ ያደረጉን። . . . የኃይል አማራጮችን ፈትሸን እንተገብራለን ቢሉም እንኳ በ2022 በተግባር በዚህ ዘርፍ ምን እንደሚያደርጉ አብራርተው አልገለጹም። ብዙ ግዜ እንዲህ ዓይነት ነገሮችን በደፈናው የመናገር አዝማሚያ ይታይባቸዋል ራሰበራው የአገሬ ብረዚደንት። የዛሬ ዓመትም ዘንድሮ ያሉትን ደግመው ቢሉ ማንም ምንም ብሎ እንደማይጠይቃቸው ጠንቅቀው ያወቁ ይመስላሉ።

መንገዶቻችን ከምጥዋ አስመራ ባረንቱና ተሰነይ እስከ ኦምሓጀር ድረስ እንዲሁም ከምጥዋ ደቀምሓረ እስከ ዛላምበሳ እንዲሁም በመንደፈራና በሞልቂ እስከ ወዘተ ድረስ መጠገን አለባቸው ብለዋል። . . . መቼ የትኞቹ እንዴት የሚሉትንም አላብራሩም። በ2022 የሚተገብሩትንም ቁልጭ አድርገው አልገለጹም።

የማህበራዊ አገልግሎት የውሃም ሆነ የኤሌትሪክም ጭምር በከተሞች ውስጥ ችግር አለ ለሚሉ አካላትም፡ ኤርትራ ማለት አስመራ ብቻ ኣይደለችም ናቅፋም ሰንዓፈም ዓዲዃላም እንዲሁም ትንንሽ መንደሮቻችን ጭምር እኩል ማደግ አለባቸው የሚል ፈሊጥ እንደ መልስ ብዙ ጊዜ ሲጠቅሱ ተሰምተዋል፡ በዚህኛው ቃለምልልሳቸውም ይህን ለማብራራት ስለ “ማህበራዊ ፍትሒ” ያላቸውን ሃሳብ አጋርተዋል።

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኞችንም በምስራቃማው ያገሪቱ ክፍል በሰሜን ከናቅፋ ጀምሮ እስከ ዓሰብ ለመትከል ውጥን ወይ ፕላን እንዳለም ገልጠዋል። ቢሆንም ግን ቅሉ እንዴት የሚለውን ሲያብራሩ አልተስተዋሉም። አገሪቱ ውስጥ ያሉ የህግ ታራሚዎችን ችግኝ ተከላ ላይ ቢያሰማሩ በብዙ መቶ ሽዎች የሚቆጠሩ ችግኞችን በአጭር ግዜ ሊያስተክሉ እንደሚችሉ ይታወቃል።

ትግራይ ውስጥ የጦቢያው ሰራዊት ከመቀሌ ጭምር ሲወጣ አልተነገረንም ድንገተኛ እርምጃ ነው የሆነብን ሲሉም ተደምጠዋል። እርግጥ ነው ስለነ ስብሃት ነጋ ከምርኮ መፈታትም አልተጠየቁም እንጂ፡ እሱንም ቢሆን ስብሃት ነጋ ታስሮ ነበር እንዴ ይህ ጉዳይ ለኔ እንግዳ ነው ብለውም ሊያስቁን ይችሉ ነበር። ብለን በፈገግታ እንሰናበታ!

እግረመንገዳችንን ethioscience ክቡር ብረዚደንታችን የሰባ ምናምን ዓመት ሰው ሆነው ሳሉ እንደ አንድ ወጠጤ (ኢሳያስ ትናንት ካደረገው ንግግር ውስጥ በጥቂቱ) ብለህ ከመግለጽ ይልቅ "የኤርትራዉ ብረዚደንት ኣቶ ኢሳይያስ ትላንት ካደረጉት ንግግር ውስጥ በጥቂቱ" በማለት አንቱታውን ባትነፍጋቸው የተሻለ ነበር ለማለትም እንወዳለን።

በመጨረሻም የራሰ በራው ብረዚደንታችንን ሙሉ ቃለመጠይቅ በሰፊው የኤርትራ ህዝብ ድምጥ ባማርኛው ክፍል መከታተል ይቻላል፡ ይህ ጥሁፍ ለመዝናናትና አንባቢ ፈልጎ አፈላልጎ ሙሉውን ቃለመጠይቅ ያደምጥ ዘንድ ለመጋበዝ ያለመ ነው። ጭፍን ካድሬዎች ካላችሁ እንዳትንጫጩ ከወዲሁ እናሳስባለን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
:mrgreen:
ethioscience wrote:
10 Jan 2022, 07:47

"አማራ ይንቀናል! ይንቀናል! ወደታች ነው የሚያዩን! በጣም ይንቀናል፣ እያልክ እንዴት 50 አመታት ታለቅሳለህ?"
(ኢሳያስ ትናንት ካደረገው ንግግር ውስጥ በጥቂቱ)👇

".... ህዳር 4 በስለላዎቻችን አማካኝነት ትህነግ ጦርነት እንደሚጀምር እርግጠኞች ነበርን።
ሚሳኤል ተኮሱብን። ኤርትራን ለመምታት ያሠቧቸው ታርጌቶች 100 ነበሩ በወያኔ ተመርጠው የተቀመጡት።

ራሣችንን የመከላከል መብታችንን ተጠቅመን ነው ወደጦርነት የገባነው። እንጂ ጦርነቱንማ 18 አመታትኮ ታግሰናል መሬታችን ተወርሮ።
በለውጡ ሰሞን ደብረጽዮንን ሁመራ አግኝቼው ሌላ ምንም አልተናገርኩትም አንድ ጥያቄ ብቻ አነሳሁለት "ለምንድነው ለጦርነት የምትዘጋጁት?" አልኩት።

በሰሜን እዝ ከ32,000 በላይ ወታደሮች ሲኖሩት ከ10,000 በላይ ወያኔዎች ነበሩ።

በአአው (83?) ኮንፈረንስ ቢያንስ የብሔር ክፍፍሉን ተውት ትግላችሁ ላይ የነበረውን ክፍፍል ያብሰዋል ብያቸዋለሁ።

4ጊዜ የህገመንግስቱን ድራፍት አንብቤዋለሁ ተቃውሞየንም ሰጥቻለሁ። ይሄ አገር አይገነባም። ይህ ህግ ethnic institutionalization ያመጣል ለኛም ለቀንዱም ጥሩ አይደለም። አሁን ተቀራርባችሁ አገር መገንባት የሚያቀራርብ እንጂ እንዴት የሚያራርቅ ነገር ትሰራላችሁ? ብየ ሀሳቤን ሰጠሁ። ቃል በቃል "እኛ መግዛት የምንፈልገው ሁሉም ቦታ ላይ ቦንብ በመትከል ነው" ነው ያሉኝ።
አሁን በኢትዮጵያ እየተደረገ ያለው ሁሉ በወያኔ ፕላን የተሰራ ነው፣ ባጋጣሚ አይደለም።

ኋላቀርነት፣ ርሃብ፣ ችግር secondary ነገሮች ናቸው። አገር እንድትፈርስ የመጀመሪያው ምክንያት በዘር የተዋቀሩ ተቋማት ሲቋቋሙ የሚያመጡት ችግር ነው።

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ለውጦች እኛንም ይነካሉ፣ ኢትዮጵያ ብትወድቅ የውጭ ሃይሎች መጫወቻ ነው የምንሆነው።
ወያኔን ወደ ስህተት ከወሰዱት አንዱ የውጭ ደጋፊዎች በተረጎሙት miscalculation ነው።

አሁንም ጦርነቱ አላለቀም። ስስታምና ስግብግብ የሆነ ሃይል መቸም በሰላም ሊተኛልህ አይችልም። ሰሞኑንም የጀመርነው ክተት መክት ዘመቻ ከዚህ ጋር ዳይሬክት ባይገናኝም ግን የወያኔ ወንበዴዎች አርፈው ስለማይቀመጡ ነው።

አሁን ላይ አሜሪካ በተለይ በኢኮኖሚ በቻይና ተበልጣለች። እኛና ኢትዮጵያ ላይ የምታሣድረው ጫና ያረጀው ከሁለተኛው የአለም ጦርነት የጀመረ የmonopolar ፖለቲካቸው ውጤት ነው። እኔን ጨንቆኝ አያቅም ምክንያቱም አቀዋለሁ የራሷ ጉዳይ ነው። የራሣቸው የፈጠሩትን ቴረሪዝም ለሌሎች ማዕቀብ መጣያ ነው ያደረጉት። ... ውሳኔያቸው ሁሉ የሚገዛው በlaw of the jungle ነው። ... በሂደት አለም አንድ እየሆነ እነሱን መታገል ይችላል።
ቀንና ሌሊት ኤርትራ እንድትጠላ ሰይጣን እንድትመስል ሲሰሩ ነበር።
ኤርትራ የኢትዮጵያን አንድነት መጠበቅ አለባት ይሄ ለራሣችንም ሰላም ስንል የምናደርገው ነው።

... የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋሚ በአፋኙ ህወሀት የሚመራ የሚመስለው ራሱ ሞኙ ህወሀት ብቻ ነው። ኢትዮጵያዊያን እኔ የሚመስለኝ በርግጥ በዘር መከፋፈሉ ያኗኑረናል ወይ? ብለው መጠየቅ አለባቸው። እኛ ሽግግራችሁ 10አመታት ይወስዳል እንደዛ አድርጉ ብለናቸው ነበር ተጣድፈው የዘር ፌደራሊዝሙ ውስጥ ገቡ ቀጥለውም አንቀጽ 39ን አስቀመጡ።
የሁሉም የኢትዮጵያ ችግር መነሻ የወያኔ ቡድን የ50 አመት ጥላቻ ነው።

አማራ ይነቀናል! ይንቀናል! ይንቀናል! amahara chauvinism እያሉ ህዝባቸውን ቀሰቀሱበት። ት*ግ*ሬ ብቻ ሳይሆን ብዙ ህዝብን የሚንቅ በጣም ትንሽ ስልጣን የነበረው ቡድን ነበረ እንጂ ያማራ ህዝብ አይደለም። በመጨረሻም ት*ግ*ሬን የተለየህ ነህ ብሎ ሌላ ኢጎ ፈጠሩበት። ይሄው አሁን ጥላቻው በሁሉም ኢትዮጵያዊ ሆኖ ት*ግ*ሬ ብቻውን ቀረ። ሰው እንዴት ለ50 አመታት ሙሉ ጥላቻን ማኔጅ እያደረገ ይኖራል?
ባለፉት 14ወራት ስንት ት*ግ*ሬ አለቀ? ስንቱ ተፈናቀለ? ይሄንን ኪሳራ ማወቅ አለበት የት*ግ*ሬ ህዝብ። ...

(ወንዴ ብርሃኑ ካባው ገፅ ላይ የተገኘ)Post Reply