Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሀገራዊ መግባባትን በተመለከተ የቀረበ /proposed/ አማራ ማመልከቻ፡፡ የአማራነት ዋስትና ተጠየቀ፡፡ አጃኢባ!

Post by AbebeB » 09 Jan 2022, 20:38

  • በዚህ ማመልከቻ ውስጥ ብዙ ቅራቅንቦ /garbage idea/ ቢኖርም አማራ አለ የሚል ዋስትና እንዲሠጠን የሚለው ግን ያሳዝናል (እኔ ያስቃል አልልም)::

  • በዚህ ቪድዮ የተካተተው ሀሳብ ሁሉም ገለባ ነው፡፡ ነገር ግን ሁለተኛውን ነጥብ ሲብራራ አድምጡት፡፡

  • የገባቸውና ከኦሮሞ ጋር የሚሠሩትን የአማራ ልህቃን ስጋት የለባቸውም፡፡ አሁንም ያሉት ኦሮሚያ ውስጥ ነው፤ በቀጣይነትም ኦሮሚያ ሀገራቸው ትሆናለችን መኖራቸውን ይቀጥላሉ፡፡