Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Abere
Member+
Posts: 5181
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጥንቱ የአባቶቻችን ሥሪት ይቀጥል። የፋኖ አርበኞች ለሰሩት ጀብዱ ማዕረግ ድጋፍም ይሰጣቸው። ዘማች አባቶች ቀኝ አዝማች፤ፊታውራሪ ወዘተ ይሰየማሉ፥መሬት ይሸለማሉ።ለተሰው ፋኖዎችድጋፍ ይደረግ

Post by Abere » 09 Jan 2022, 17:31

የጥንቱ የአባቶቻችን ሥሪት ይቀጥል። የፋኖ አርበኞች ለሰሩት ጀብዱ ማዕረግ ድጋፍም ይሰጣቸው። ዘማች አባቶች ቀኝ አዝማች፤ፊታውራሪ ወዘተ ይሰየማሉ፥መሬት ይሸለማሉ።ለተሰው ፋኖዎች ቤተሰቦች ድጋፍ ይደረግ።የወደፊቱ የአማራ መከላከያ ኃይል ፋኖ ስለሆነ በተቋማዊ መልኩ ለአርበኞች የማዕረግ እንድሁም በጀግንነት ለተሰው በገንዝብ ቤተሰቦቻቸውን በመደገፍ መላው የአማራ ህዝብ መሳተፍ አለበት። ይህ ደግሞ የብሄራዊ የአማራ ፋኖ ኃይል ቢያንስ አሁን በግንባር እየተፋለሙ እና ጦር እየመሩ ላሉት ፋኖዎች ጥንታዊ የሆነውን የዐርበኞች ማዕረግ በየደረጃው መሰዬም ይጠበቅበታል።

Tadiyalehu
Member
Posts: 480
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የጥንቱ የአባቶቻችን ሥሪት ይቀጥል። የፋኖ አርበኞች ለሰሩት ጀብዱ ማዕረግ ድጋፍም ይሰጣቸው። ዘማች አባቶች ቀኝ አዝማች፤ፊታውራሪ ወዘተ ይሰየማሉ፥መሬት ይሸለማሉ።ለተሰው ፋኖዎችድጋፍ ይ

Post by Tadiyalehu » 10 Jan 2022, 04:49

Abere wrote:
09 Jan 2022, 17:31

በጠጣም ፋንድያ!

Post Reply