Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

Post by kibramlak » 09 Jan 2022, 14:56

ዛሬ አንድ ቪድዮ አየሁና ማሰብ ጀመርኩ ፣ ባለቤት ላልሆንበት ነግር ብዙም ግድ የለንም፣ የብዙ ሰው ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው፣፣ ኢትዮጵያን የሚያምሷት ሁለት ወገኖች ናቸው፣ ሁለቱም ኢትዮጵያን እንደ ራሳቸው ሀገር ቆጥረዋት አያውቁም፣፣ ልክ ሌላ ሀገር እንደተሰደደ እና እዛ የራሱን ኮሚዩኒቲ መስርቶ ስለራሱ ኮሙዩኒቲ ብቻ የሚያስብ፣፣ የኦሮሞ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ጎሳ ሳይሆን ከ ፮፲፲ አመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ የገባ ማህበረሰብ ነው፣፣ የትግሬ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ጎሳ ሳይሆን ከ ፩፱፲፲ አመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ማህበረሰብ ነው፣፣ ሁለቱም ኢትዮጵያን ሲመጡ እንደመጠለያ እንጅ እንደራሳቸው ሀገር ቆጥረዋት አያውቁም፣ በራሳቸው ማህበረሰብ ብቻ ታጥረው ስለራሳቸው ማህበረደብ ብቻ የሚያስቡ ናቸው፣፣ አሁን ኢትዮጵያዊ ናቸው ግን የየራሳቸው አመጣጥ የፈጠረው ስነልቦና እንደ ኢትዮጵያዊ እንዲያስቡ አልረዳቸውም፣፣ የሚገርመው ግን ስደተኛ እና መጤ ታሪክ ይዘው ሁሉም የኔ ብቻ ማለታቸው በኢትዮጵያ ብቻ የሚታይ ክስተት ነው፣፣
ለዚህ ነው የሚሉት ሁሉም የኛ ግን ያለ ኢትዬጵያ ፣፣
Last edited by kibramlak on 09 Jan 2022, 16:03, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9867
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ባለቤት ያለ መሆን ጣጣ

Post by DefendTheTruth » 09 Jan 2022, 15:21

The conquering lion of Juda, who is entitled to rule by the right of birth, now others are trying also to rule and that is Ethiopia's exceptionalism. How come that?

Wow!

Abere
Senior Member
Posts: 11074
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባለቤት ያለ መሆን ጣጣ

Post by Abere » 09 Jan 2022, 15:34

ክብረ-አምላክ በትክክል ነው የገለጽካቸው።

አንድ ምሳሌ ልንገርህ። በአንድ ወቅት ሁለት ሴቶች በአንድል ልጅ ላይ የእኔ ነው የእኔ ነው ይገባኛል ክርክር ተነስቶ ወደ ንጉሥ ሚካኤል ለፍርድ ይሄዳሉ። አንደኛዋ ሴትዮ የሌላዋን ልጅ ሰርቃ ነው አምጨ የወለድኩት ልጄ ብላ ፍጥጥ ብላ የደረቀችው። በዘመኑ የህክምና ማረጋገጫ ስለሌለ ለንጉሱ ይህ ነገር አስቸገራቸው። ትንሽ ጊዜ ወስደው አሰቡበትና አንድ ነገር ብልጭ አለላቸው። ንጉስ ለሁለቱም ይገባኛል ባይ ሴቶች አንድ የመፍትሄ ጥያቄ አቀረቡላቸው። እርሱም ለምን ልጁን ቆርጠን ከወገቡ በታች ለአንዷ ከወገቡ በላይ ደግሞ ለሌላዋ በማለት። በዚህ ጊዜ ልጅ የሰረቀችው ሴት ጥሩ ነው አለች፥ ወላጅ እናት እኔስ እንድህ ከሚሆን እና ከሚሰቃይ ጠቅልለው ለሌባዋ ስጡ ትላለች - ለነጉሱ። በዚህ ጊዜ አሃ! ለካ በሰው ልጅ ነው አንች እንድ ፈለጥ እንድ ቆረጥ የፈለግሽው በማለት ለትክክለኛ እናቱ ልጁን አስረክበዋል። ስለዚህ ነው ኦነግ እና ወያኔ ስር መሰረታቸው የመጤ ታሪክ ስለሆነ ሌሎች 70 % ነባር ህዝቦች መበጥበጥ ከተቻለም መበታተን መቆራረጥ አለባቸው።
kibramlak wrote:
09 Jan 2022, 14:56
ዛሬ አንድ ቪድዮ አየሁና ማሰብ ጀመርኩ ፣ ባለቤት ላልሆንበት ነግር ብዙም ግድ የለንም፣ የብዙ ሰው ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው፣፣ ኢትዮጵያን የሚያምሷት ሁለት ወገኖች ናቸው፣ ሁለቱም ኢትዮጵያን እንደ ራሳቸው ሀገር ቆጥረዋት አያውቁም፣፣ ልክ ሌላ ሀገር እንደተሰደደ እና እዛ የራሱን ኮሚዩኒቲ መስርቶ ስለራሱ ኮሙዩኒቲ ብቻ የሚያስብ፣፣ የኦሮሞ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ጎሳ ሳይሆን ከ ፮፲፲ አመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ የገባ ማህበረሰብ ነው፣፣ የትግሬ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ጎሳ ሳይሆን ከ ፩፱፲፲ አመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ማህበረሰብ ነው፣፣ ሁለቱም ኢትዮጵያን ሲመጡ እንደመጠለያ እንጅ እንደራሳቸው ሀገር ቆጥረዋት አያውቁም፣ በራሳቸው ማህበረሰብ ብቻ ታጥረው ስለራሳቸው ማህበረደብ ብቻ የሚያስቡ ናቸው፣፣ አሁን ኢትዮጵያዊ ናቸው ግን የየራሳቸው አመጣጥ የፈጠረው ስነልቦና እንደ ኢትዮጵያዊ እንዲያስቡ አልረዳቸውም፣፣ የሚገርመው ግን ስደተኛ እና መጤ ታሪክ ይዘው ሁሉም የኔ ብቻ ማለታቸው በኢትዮጵያ ብቻ የሚታይ ክስተት ነው፣፣
ለዚህ ነው የሚሉት ሁሉም የኛ ግን ያለ ኢትዬጵያ ፣፣

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ባለቤት ያለ መሆን ጣጣ

Post by kibramlak » 09 Jan 2022, 15:53

አበረ፣
አወ ሚስጥሩ እንደዛ ነው፣፣ የራሴ ነው ያልከው እንደ ራስህ ነው የምትንከባከበው ፣፣ የሌላ ነው ብለህ ካስፕብክ ስለዛ ነገር ምንም ግድ አይልህም፣፣ አሁን ኢትዮጵያን የሚጠሉት ከስር መሰረቱ ከአመጣጣቸው የባለቤትነት ስሜት ያልፈጠሩ መሆናቸው ሲወርድ ሲንከባለል እዚህ ደረስን፣፣ የዚህ ስነልቦና ቀውስ ኢትዮጵያን ክደው በራሳቸው ጠባብ መነፀር ስላለው ሁሉንም ወደራሳቸው ወስደው እንደ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን እንደ ራሳቸው ታሪክ ብቻ መኖር ነው የሚፈልጉ፣፣

አንድ ምሳሌ ብነግርህ፣ ጀርመኖች ጀርመን ውስጥ ካሉ የቱርክ ስደተኞች ጋር እፕይስማሙም፣ ፈረንሳይዮች ፈረንሳይ ውስጥ ካሉ የእፕልጀርያ ስደተኞች ጋር አይስማሙም፣ የሀለቱም ተመሳሳይነት፣ ስደተኞች እንደመጡበት ታሪክ በሰው ሀገር የራሳቸውን አስተሳሰብ ማንፀባረቅ ብቻ ሳይሆን የተቀበላቸውን ሀገር ህግ እና ስርአት ሳይቀበሉ እንደራሳቸው መኖር ስለሚፈልጉ፣፣ እንደ ጀርመን ወይም እንደ ፈረንሳዊ መኔር አይፈልጉምም አያስቡምም፣፣ ቢችሉ እንደኛ ሀገር ጉዶች ሁሉንም ወደነሱ መጠቅለል ይፈልጋሉ ፣፣

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ባለቤት ያለ መሆን ጣጣ

Post by kibramlak » 09 Jan 2022, 16:16

Any citizen, unless restricted by any legal matter, is entitled to rule. The naturalized ones have the right to rule as well. But the problem comes when the naturalised ones want to flourish on the death of their host country.
DefendTheTruth wrote:
09 Jan 2022, 15:21
The conquering lion of Juda, who is entitled to rule by the right of birth, now others are trying also to rule and that is Ethiopia's exceptionalism. How come that?

Wow!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

Post by Guest1 » 10 Jan 2022, 19:51

found it interesting
አንድ ምሳሌ ብነግርህ፣ ጀርመኖች ጀርመን ውስጥ ካሉ የቱርክ ስደተኞች ጋር እፕይስማሙም፣ ፈረንሳይዮች ፈረንሳይ ውስጥ ካሉ የእፕልጀርያ ስደተኞች ጋር አይስማሙም፣ የሀለቱም ተመሳሳይነት፣ ስደተኞች እንደመጡበት ታሪክ በሰው ሀገር የራሳቸውን አስተሳሰብ ማንፀባረቅ ብቻ ሳይሆን የተቀበላቸውን ሀገር ህግ እና ስርአት ሳይቀበሉ እንደራሳቸው መኖር ስለሚፈልጉ፣፣ እንደ ጀርመን ወይም እንደ ፈረንሳዊ መኔር አይፈልጉምም አያስቡምም፣፣ ቢችሉ እንደኛ ሀገር ጉዶች ሁሉንም ወደነሱ መጠቅለል ይፈልጋሉ ፣፣
በህጉ መሰረት ከሄድን በስለጠነው አለም አንድ ሰው ከተወሰነ አመት ብኋላ ዜጋ ይሆናል። በአሜሪካን አየር ላይ የተወለደ ልጅ አሜሪካዊ ነው ምክንያቱም አገር ማለት የተወለዱበት ቦታ ስለሆነ አራት ነጥብ። የልጅ ልጃቸውን ያዩ ቱርክና አልጄሪያዊው በነጻ አገር ነጻነት መፈለጋቸው ለምን ያከራክራል? እትዮስ 'መጤ' የተባሉት 600 አመት የኖሩበት አገር አገራቸው ላይሆን? አገራቸው ነው። የአሁኑ የኢትዮ ችግር 600 አመት በኖርክበት አገርህ መጤ ማለት መጀመሩ ነው። በሚልየን የሚቆጠሩም ተፈናቅለዋል። ለምን? የሪሶርስ ጉዳይ። እና የብሄር፤ የሃማኖት፤ የርእዮተአለም ልዩነት አለን ይባላል። እንደገና ወደ ጦርነት፤ በጦርነት ከተዳከሙ ብኋላ ስላም ከዝያም የተሸነፈው ጦርነት ያነሳል እያለ ይቀጥላል። የአሁኑ ጦርነት በድርድርም አይፈታም። ቢፈታም እንኳን የልጅ ልጆቻችን እንደገና ጦርነት ውስጥ ይገባሉ። መፊትሄ ግን አለ። በአንድነት ድህነትን ማጥፋት።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

Post by kibramlak » 11 Jan 2022, 02:57

ልክ ነው አደለም 600 አመት በሁለት አመት ዜግነት የያዘ እንደማንኛውም እኩል መብት ይኖራል፣፣ ነገር ግን የቱርክ ወይም የአልጀርያ ሰፋሪወች ጀርመኖችን ወይም ፈረንሳዮችን የኛ ቦታ ነው ልቀቁልን ቢሉ ትክክል አደለም፣፣ ይህን ነው የኦሮሙማ ወይም የትህነግ ስግብግቦች የማያውቁት ወይም ያልገባቸው፣፣ የአስተሳሰብ ስነልቦና የፈጠረው ችግር ነው፣፣ ፈረንሳይ ለ80 አመት በላይ የኖሩ (የሰፈሩ) አልጀሪያወች አሁንም እንደ አልጀሪያዊ ስለሚያስቡ ፈረንሳይ ብትጠፋ ደንታ የላቸውም፣፣ እኛም ሀገር ወደ ኢትዮጵያ መተው የሰፈሩ ኢትዮጵይልዊ ነን ብለው ሳይሆን እንደራሳቸው ማህበረሰብ ብቻ ስለሚያስቡ እንደ ሀገር ሊድርስ ስለሚችል ችግር ግድ የላቸውም፣፣ በተለይ የኦሮሞ ጠባቦች አስተሳሰብ ልክ እንድ ጎረቤት እቤትህ ገብቶ የኔ ቤት ነው ውጣልኝ እንደሚልህ ነው፣፣ ይህን እስተሳሰባቸውን ለማስተካከል የሚሞክር የኦሮሞ ተወላጅ በጣም ጥቂት ነው፣፣ የውጭ ጠላቶችም ይህን እስተሳሰባቸውን በማጎልበት ሀገርን ለማዳከም ይጠቀሙበታል፣፣
Guest1 wrote:
10 Jan 2022, 19:51
found it interesting
አንድ ምሳሌ ብነግርህ፣ ጀርመኖች ጀርመን ውስጥ ካሉ የቱርክ ስደተኞች ጋር እፕይስማሙም፣ ፈረንሳይዮች ፈረንሳይ ውስጥ ካሉ የእፕልጀርያ ስደተኞች ጋር አይስማሙም፣ የሀለቱም ተመሳሳይነት፣ ስደተኞች እንደመጡበት ታሪክ በሰው ሀገር የራሳቸውን አስተሳሰብ ማንፀባረቅ ብቻ ሳይሆን የተቀበላቸውን ሀገር ህግ እና ስርአት ሳይቀበሉ እንደራሳቸው መኖር ስለሚፈልጉ፣፣ እንደ ጀርመን ወይም እንደ ፈረንሳዊ መኔር አይፈልጉምም አያስቡምም፣፣ ቢችሉ እንደኛ ሀገር ጉዶች ሁሉንም ወደነሱ መጠቅለል ይፈልጋሉ ፣፣
በህጉ መሰረት ከሄድን በስለጠነው አለም አንድ ሰው ከተወሰነ አመት ብኋላ ዜጋ ይሆናል። በአሜሪካን አየር ላይ የተወለደ ልጅ አሜሪካዊ ነው ምክንያቱም አገር ማለት የተወለዱበት ቦታ ስለሆነ አራት ነጥብ። የልጅ ልጃቸውን ያዩ ቱርክና አልጄሪያዊው በነጻ አገር ነጻነት መፈለጋቸው ለምን ያከራክራል? እትዮስ 'መጤ' የተባሉት 600 አመት የኖሩበት አገር አገራቸው ላይሆን? አገራቸው ነው። የአሁኑ የኢትዮ ችግር 600 አመት በኖርክበት አገርህ መጤ ማለት መጀመሩ ነው። በሚልየን የሚቆጠሩም ተፈናቅለዋል። ለምን? የሪሶርስ ጉዳይ። እና የብሄር፤ የሃማኖት፤ የርእዮተአለም ልዩነት አለን ይባላል። እንደገና ወደ ጦርነት፤ በጦርነት ከተዳከሙ ብኋላ ስላም ከዝያም የተሸነፈው ጦርነት ያነሳል እያለ ይቀጥላል። የአሁኑ ጦርነት በድርድርም አይፈታም። ቢፈታም እንኳን የልጅ ልጆቻችን እንደገና ጦርነት ውስጥ ይገባሉ። መፊትሄ ግን አለ። በአንድነት ድህነትን ማጥፋት።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

Post by Guest1 » 11 Jan 2022, 08:20

8) ነገር በምሳሌ
የጀርመን አይሁዶች (ኦርቶዶክስ) የራሳቸው ቤተመቅደስ፤ ት/ቤትና በተለይም አለባበስ ነበራቸው። ይህ በዲሞክራሲ የተፈቀደ ቢሆንም ከጀርመን ህዝብ ተነጥለው እንዲታዩ አደረጋቸው። ጀርመኖች ከኛ የተነጠሉት ስለሚንቁን ነው ማለት ጀመሩ። ባለገንዘብም ስለነበሩ የድህነታቸው መንስኤ አደረጓቸው። ያላሰቡትና ያልጠበቁት ግፍና በደል በአይሁዶች ላይ ተፈጸመ። 'ዲሞክራቲኳ' ፈረንሳይ በቅርብ ጊዜ ሂጃብ በዩኒቨርሲቲ ከልክላለች። ሂጃብ ከፈረንሳዩ ተነጥለውና ጎልተው እንዲታዩ አደረጋቸው። እዩን እዩን አሉ። ፈረንሳዮችም እያዩ ይቃጠሉ ጀመር። እነዝህ ከናንተ የተለየን ብቻ ሳይሆን የተሻልንም ነን አያሉን ነው አሉ። ስላተከናነብኩ ባሌጌ ነሽ እያሉኝ ነው አለች ፈረንሳይቷ ክክክክክክ የቱርክና የአልጄሪያዎቹ እንዲህ ተነጥለን እንቀጥላለን ካሉ ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ሊወድቁ የሚችሉበት መንገድ ከፍተዋል ማለት ስህተት አይሆንም። እንደ ድሮው ጀርመኖች ሊነሱ ይችላሉ።

ይህ ሁኔታ ከኢትዮ በጣም የተለየ ነው። ለምሳሌ ንጉሶቹ አለባበስና ቋንቋ ቢያስገድዱ ኖሮ፤ ሃይማኖትም ጭምር መመሳስልና የበለጠ መቀራረብና መቻቻል ይፈጥር ነበር። ይህ ባይደረግም ስላም ነበር። ዲሞክራቲክ ነበሩ ማለት ትክክል አይደለም? አሁን በቋንቋ ብቻ ልብስ፤ የጸጉር አሰራር ተከፋፍሏል። ድሮም የነበር ባህል ፓለቲካ ሆነ። ነጩ የምዕራቡም የምስራቁም አንድ አይነት ልብስ ይለብሳል። ፈረንሳይ ይሁን እንግሊዛዊ ኣሜሪካዊ መለየት አይችልም። በኢትዮ ብቻ ስንት ባህላዊ ልብስ አለ? 100 አይደርስም? ተለይቶ ተነጥሎ መታየት ተመርጧል። የሚገርም ቢኖር መሪዎችም ይህን ያቀነቅላሉ። እናም የኛ ድህነት የኛ ችግር መነሻ እነሱ ናቸው መባባል ይጀመራል። በቲዮሪ ይደገፋል ከመለያየትም ወደ ጦርነት መሸጋገር ይመጣል። ሊያስገርመን አይገባም። የሰው ልጅ በመሰረታዊ ጉዳይ ራሱን ካልቻለ ሌላው ላይ ያፈጣል ክክክክክክክክክክክክክ

ለምሳሌ እንሰሳት በተፈጥሮ የተመደበላቸው ቦታ አለ። በተለይ ወፎች አንጻራዊ ነጻነት አላቸው። በየወራቱ ቦታ ይቀያይራሉ። ከተመደበላቸው ቦታ ብቻ ሳይሆን ስው አለማምዶም አዲስ ቦታ መጤ ይሆናሉ ወይ ጉድ!! አየር ሲቀየር አንዳንዴም ራሳቸውን ይቀይራሉ ወይም ካልቻሉት ይጠፋሉ። ምግብ የሚገኝበት ቦታ ይሄዳሉ (ምግብ የሚገኝበት ከተማ ውስጥ መታየትም ጀምረዋል) ወይ ጉድ! ዘመናዊው ስው ቦታ ይቀይራል። አየርም መቀየር ጀምራል። ምን የማይፈጥረው ነገር አለ? ሆኖምና ምናልባትም የሰው ፍላጎት ገደብ የሌለው ሰለሆነ ዝም ከተባለ መረን ይለቃል።

ይህም ቢባል የሰው ልጅ ከእንሰሳ የተለየ ነው። ሞራል አለው? ሃዘንና ደስታ ወዘተ... በተለይ ሰርቶ የሚበላ ስለሆነ በአንድነት በመደጋገፍ መኖር የተሻለ እንደሆነም ያውቃል። ተለያይቶ ምን የተለየ ነገር ሊመጣ? ምን? ከተለያየ ምናልባት ከ100 አመት ብኋላ ሁሉም ቀይ ፈረንጅ ይሆናል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በማን ላይ ነው የምስቀው? ክክክክክክ በራሴ። ከመቶ አመት ብኋላ እኔ በማልኖርበት አለም ምን አገባኝ?

ስለዝህ የጊዜው ጥያቄ ሁሉም በጊዜው ራሱን ይጠብቅ። የኦሮሞ ጽንፈኛ የአማራ የበረከት ቅጥረኞች የትግራይ ጽንፈኞች እያሉ በተለይ አነጣጥረው የሚሳደቡትን መስማት በበኩሌ አያስደስተኝም። ጭልፊት ሁላ ክክክክክክክክክክክ ሁሉም ለራሱ መቆም ሲችል ብቻ ሁሉም አንድ ይሆናል። ግልጽ አይደለም እንዴ? ወይ ጉድ!

አንድ ሰው አንድ ቦታ አስር አመት ከኖረ ዜጋ ነው ተብሏል አይደለም? የሰው ልጅ ስራ ፍለጋ ምግብ ፍለጋ የማይደርስበት ቦታ አልነበረም። ስለዝህ ሁሉም መጤ ነው። ከጊዜ ጋር የሚመጣ መጤ የፓለቲካል ኢኮኖሚ ካተጎሪ ነው። ወቸ ጉድ! ታዲያ ምን ይሁን? በዩቶፒያ አገር ባለስልጣን ከመሪው ጀምሮ ማለት ነው ክክክክክ የቢሮ ስራተኛ ዘመናዊ ልብስ ብቻ ይፈቀዳል። ሌላው ደግሞ ፋሺን ፍዩሽን ይጀመራል። ይህ ደግሞ ምንድነው? ክክክክክክ የተለያዩ ባህላዊ ልብሶችን ፍዩዝ ማድረግ። ክክክክክክክክ ወይ ጉድ!

ቸር ይግጠመን። ክክክክክክ

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

Post by kibramlak » 11 Jan 2022, 14:16

ቁም ነገሩ ተራማጅ የመሆን ወይም ያለ መሆን ሳይሆን የኢትዮጵያን ፖስፖርት እየያዙ እና ተያያዥ ጥቅማ ጥቅሞችን እያገኙ ኢትዮጵያዊ እደለሁም ስለሚለት ነው፣፣ አንዱን መጤ ብለው በመንግስት መዋቅር ደረጃ በማፈናቀልና ለፍቶ ደክሞ ያፈራውን ንብረት በመዝረፍ ለትሰማሩ ጉዶች ወደ ሀዋላ መለስ ብሎ የታሪክን ማህደር በማገላበጥ ሲጀመር ማን ለዚች ሀገር መጤ እንደነበር ማስታወስ ያስፈልጋል፣፣ ያለምንም ታቡ ይህን ነው መነገር ያለባችፕው፣፣ በሰላም እንድንኖር ከተፈለገ ሁሉም የሁዋላ ታሪኩ መፈተሽ ያስፈልጋል፣፣
ይህን የጎሳ ስርዐት የሙጥኝ ብለው የያዙ በዋናነት ኢትዮጵያን እንደ ሀገር የማይቀበሉ ዘር ማንዝራቸው መጤ መሆኑን የረሱ የዘመኑ የማህበረሰብ ጠንቅ እና ድሪቶዎች ናቸው፣፣ ባጭሩ እሰው ቤት ገብተው ዘርፈው ለመሄድ እና ለብቻ ለመኖር የዘወትር ምኞታቸው የሆኑ ሰነፎች እና ምቀኛወች ናቸው፣፣

Guest1 wrote:
11 Jan 2022, 08:20
8) ነገር በምሳሌ
የጀርመን አይሁዶች (ኦርቶዶክስ) የራሳቸው ቤተመቅደስ፤ ት/ቤትና በተለይም አለባበስ ነበራቸው። ይህ በዲሞክራሲ የተፈቀደ ቢሆንም ከጀርመን ህዝብ ተነጥለው እንዲታዩ አደረጋቸው። ጀርመኖች ከኛ የተነጠሉት ስለሚንቁን ነው ማለት ጀመሩ። ባለገንዘብም ስለነበሩ የድህነታቸው መንስኤ አደረጓቸው። ያላሰቡትና ያልጠበቁት ግፍና በደል በአይሁዶች ላይ ተፈጸመ። 'ዲሞክራቲኳ' ፈረንሳይ በቅርብ ጊዜ ሂጃብ በዩኒቨርሲቲ ከልክላለች። ሂጃብ ከፈረንሳዩ ተነጥለውና ጎልተው እንዲታዩ አደረጋቸው። እዩን እዩን አሉ። ፈረንሳዮችም እያዩ ይቃጠሉ ጀመር። እነዝህ ከናንተ የተለየን ብቻ ሳይሆን የተሻልንም ነን አያሉን ነው አሉ። ስላተከናነብኩ ባሌጌ ነሽ እያሉኝ ነው አለች ፈረንሳይቷ ክክክክክክ የቱርክና የአልጄሪያዎቹ እንዲህ ተነጥለን እንቀጥላለን ካሉ ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ሊወድቁ የሚችሉበት መንገድ ከፍተዋል ማለት ስህተት አይሆንም። እንደ ድሮው ጀርመኖች ሊነሱ ይችላሉ።

ይህ ሁኔታ ከኢትዮ በጣም የተለየ ነው። ለምሳሌ ንጉሶቹ አለባበስና ቋንቋ ቢያስገድዱ ኖሮ፤ ሃይማኖትም ጭምር መመሳስልና የበለጠ መቀራረብና መቻቻል ይፈጥር ነበር። ይህ ባይደረግም ስላም ነበር። ዲሞክራቲክ ነበሩ ማለት ትክክል አይደለም? አሁን በቋንቋ ብቻ ልብስ፤ የጸጉር አሰራር ተከፋፍሏል። ድሮም የነበር ባህል ፓለቲካ ሆነ። ነጩ የምዕራቡም የምስራቁም አንድ አይነት ልብስ ይለብሳል። ፈረንሳይ ይሁን እንግሊዛዊ ኣሜሪካዊ መለየት አይችልም። በኢትዮ ብቻ ስንት ባህላዊ ልብስ አለ? 100 አይደርስም? ተለይቶ ተነጥሎ መታየት ተመርጧል። የሚገርም ቢኖር መሪዎችም ይህን ያቀነቅላሉ። እናም የኛ ድህነት የኛ ችግር መነሻ እነሱ ናቸው መባባል ይጀመራል። በቲዮሪ ይደገፋል ከመለያየትም ወደ ጦርነት መሸጋገር ይመጣል። ሊያስገርመን አይገባም። የሰው ልጅ በመሰረታዊ ጉዳይ ራሱን ካልቻለ ሌላው ላይ ያፈጣል ክክክክክክክክክክክክክ

ለምሳሌ እንሰሳት በተፈጥሮ የተመደበላቸው ቦታ አለ። በተለይ ወፎች አንጻራዊ ነጻነት አላቸው። በየወራቱ ቦታ ይቀያይራሉ። ከተመደበላቸው ቦታ ብቻ ሳይሆን ስው አለማምዶም አዲስ ቦታ መጤ ይሆናሉ ወይ ጉድ!! አየር ሲቀየር አንዳንዴም ራሳቸውን ይቀይራሉ ወይም ካልቻሉት ይጠፋሉ። ምግብ የሚገኝበት ቦታ ይሄዳሉ (ምግብ የሚገኝበት ከተማ ውስጥ መታየትም ጀምረዋል) ወይ ጉድ! ዘመናዊው ስው ቦታ ይቀይራል። አየርም መቀየር ጀምራል። ምን የማይፈጥረው ነገር አለ? ሆኖምና ምናልባትም የሰው ፍላጎት ገደብ የሌለው ሰለሆነ ዝም ከተባለ መረን ይለቃል።

ይህም ቢባል የሰው ልጅ ከእንሰሳ የተለየ ነው። ሞራል አለው? ሃዘንና ደስታ ወዘተ... በተለይ ሰርቶ የሚበላ ስለሆነ በአንድነት በመደጋገፍ መኖር የተሻለ እንደሆነም ያውቃል። ተለያይቶ ምን የተለየ ነገር ሊመጣ? ምን? ከተለያየ ምናልባት ከ100 አመት ብኋላ ሁሉም ቀይ ፈረንጅ ይሆናል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በማን ላይ ነው የምስቀው? ክክክክክክ በራሴ። ከመቶ አመት ብኋላ እኔ በማልኖርበት አለም ምን አገባኝ?

ስለዝህ የጊዜው ጥያቄ ሁሉም በጊዜው ራሱን ይጠብቅ። የኦሮሞ ጽንፈኛ የአማራ የበረከት ቅጥረኞች የትግራይ ጽንፈኞች እያሉ በተለይ አነጣጥረው የሚሳደቡትን መስማት በበኩሌ አያስደስተኝም። ጭልፊት ሁላ ክክክክክክክክክክክ ሁሉም ለራሱ መቆም ሲችል ብቻ ሁሉም አንድ ይሆናል። ግልጽ አይደለም እንዴ? ወይ ጉድ!

አንድ ሰው አንድ ቦታ አስር አመት ከኖረ ዜጋ ነው ተብሏል አይደለም? የሰው ልጅ ስራ ፍለጋ ምግብ ፍለጋ የማይደርስበት ቦታ አልነበረም። ስለዝህ ሁሉም መጤ ነው። ከጊዜ ጋር የሚመጣ መጤ የፓለቲካል ኢኮኖሚ ካተጎሪ ነው። ወቸ ጉድ! ታዲያ ምን ይሁን? በዩቶፒያ አገር ባለስልጣን ከመሪው ጀምሮ ማለት ነው ክክክክክ የቢሮ ስራተኛ ዘመናዊ ልብስ ብቻ ይፈቀዳል። ሌላው ደግሞ ፋሺን ፍዩሽን ይጀመራል። ይህ ደግሞ ምንድነው? ክክክክክክ የተለያዩ ባህላዊ ልብሶችን ፍዩዝ ማድረግ። ክክክክክክክክ ወይ ጉድ!

ቸር ይግጠመን። ክክክክክክ

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

Post by Guest1 » 11 Jan 2022, 16:08

የክልል አደረጃጀት ብዙ አስተያቶችን አስተናግዷል። አንዱና ዋነኛ የነበረው መጤ የሚለው ክታሪክ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ወደ 600 አመት መመለስ አለብን። የዛሬውን ስናይ አብን ካርታ ነድፎ እንገነጠላለን ማለቱ አስተዋይነት ነበርም ያሰኛል። አዲስ አበባ የማን ናት ያስከተለው መዘዝ እናውቃለን። ረጂናል ፌድራሊዝም የነኢዘማም አለ። ብልጽግና እንደቀጠለበት 3 አመት ሳይሞላ፤ የወሰን ኮሚሽኑ ስራውን ሳይሰራ ወደ ጦርነት ገባ። መንግስት በወሰደው እርምጃ ያልተከፋና ያልቆጨው ያለ አይመስለኝም። ግን ረጋ ማለቱ ይሻላል። በተለይ በዝህ ጦርነት ውስጥ መጤ መጤ መባባሉ አይጠቅምም።

ፓለቲካው ተወሳስቧል። አንዳንዴ አሜሪካ አንደኛዋን አንድ ሁለት ቋሚ የፓርላማ አባል መርጣ ለምን አታስቀምጥም? በዚያውም በእንግሊዝኛ እንሰለጥን ነበር። ክክክክክክ

Abere
Senior Member
Posts: 11074
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

Post by Abere » 11 Jan 2022, 17:09

እንደ እኔ ይህን ነገር ያመጡት እራሳቸው ወያኔዎች እና ኦንግ ኦሮሙማ እንጅ ሌላ ማንም ጉዳይ ብሎ የተነታረከበት ወቅት የለም። ፓለቲካዊ እርባናውም ኑሮት አያውቅም። ኦነጎች የሙጥኝ ብለው ባላባቱን ከአባቱ እርስት ማፈናቀል መግደል ለ30 አመታት መጤ እያሉ ገፉበት። እና አሳጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንድሉ መጤ ማለት ምንም እንደሆነ ሊነገራቸው አስገዳጅ ስለሆነ እንጅ በአንድ አገር ለመኖር አስፈላጊ ሁኖ አይደለም። ስለዚህ ሁለቱ እርጉማን ኦነግ እና ወያኔ መወገድ አለባቸው፡ የጎሳ ክልልም መፍረስ አለበት ይህ እያለ ስለመጤነት ላለማውራት አይቻልም።

Post Reply