Please wait, video is loading...
Must Watch: ነፍጠኞች መስቀል አደባባይ የኦርቶዶክስ ስለሆነ እስላሞች የመጠቀም መብት የላቸውም ሲሉ አስጠነቀቁ
እነዚህ ሰዎች ግን ምንድን ነው የሚያጬሱት ?
Re: Must Watch: ነፍጠኞች መስቀል አደባባይ የኦርቶዶክስ ስለሆነ እስላሞች የመጠቀም መብት የላቸውም ሲሉ አስጠነቀቁ

4h ·
❝… ነገ ይበላሃል!…❞ || ግልጽ የጥላቻ ቅስቀሳ
╚════╝
.
.
———
❝ዛሬ ያፈጥራል… ነገ ያፈጣል! ዛሬ ያበላል… ነገ ይበላሃል!❞
———
.
☡ ይህ አንድን ሕዝብ በጅምላ ከመፈረጅም አልፎ ❝ሙስሊሙ ክርስትያኑን ሊያጠፋ የተነሣ❞ አድርጎ የሚያቀርብ እጅግ ነውረኛ የጥላቻ ቅስቀሳ ነው! የሕግ አስከባሪ አባላት ይህንን በዝምታ ሊመለከቱ አይገባም! በሕግ ሊያስጠይቅ የሚችል ንግግር ነው!
.
ቤተ ክርስትያኒቱ እንዲህ ዓይነት ከጀርባ በሚሰጥ ፖለቲካዊ ዓላማ የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር የሚሠሩ የጥላቻ ቀስቃሾችን በምንም መልኩ መድረክ መስጠት የለባትም! ይህ ለቤተ ክርስትያኒቱም ጭምር ጎጂ ነው! በፍጹም አይጠቅምም!
.
ከዚያ ውጭ ❝መስቀል አደባባይ የመስቀላውያን ብቻ ነው❞ ከሚለው እንቅስቃሴ ጀርባ እንዲህ ዓይነት የሃይማኖት እኩልነትን የማይቀበሉ እና ሙስሊሙንም የሕዝበ ክርስትያኑ ጠላት አድርገው ማሳየት የሚሹ አካላት እንዳሉ በተደጋጋሚ ስገልጽ ቆይቻለሁ! በዓይናችን እያየን ያለነው ይህንኑ ነው!