Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 02 Jan 2022, 15:24

መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፣
የሴቱን አናውቅም ከወንድ አንድ ሞተ የሚለው ግጥም ትክክለኛውም ትርጉም እነሆ፣ መንደርደርያ ይሁንህና፡፡

ከጣይቱ (የሴት) ጦር (ቴዎድሮስን ገጥሞ እየወጋ ከነበረው ጦር በኩል) ስንት ሰው እንደሞተ አናውቅም ግን ቴዎድሮስ (በወንድ በሚመራው ጦር በኩል መሪው ሞተ (ተገደለ) ለማለት ነው፡፡ ራሱን ገደለ ለማለት አዝማሪ በተዓምር ሞተ አይልም፡፡ ቴዎድሮስ የወሎ ኦሮሞ የሆነቸውን ጣይቱን ልጅ በጉዲፈቻ ወሰዶ እያሳደገ ቢሆንም ወሎ አልገብር ሲለው ግን የጣይቱን ልጅ ከቤቱ አውጥቶ እንደገደለ ታርክ የመዘገበው ጉዳይ ነው፡፡ በቀቀኑ ሀብታሙን በይፋ የጋበዝኩበትም መነሻዬ አንዱም ይህን እንዲማር ስለፈለግሁ ነው፡፡

ግብዣዬ ለሀብታሙ ብቻም ሣይሆን የኢትዮጵያ የጋራ ታርክ ከአፄ ሚንሊክ በፊት ይጀምራል የሚል ማንም ሰው ቢኖር ቀርቦ ማስረዳት ይችላል፡፡ ስለዚህ ጉዳዩ ለብቻህ ማቅራራት ሳይሆን ሌላም መረጃም ከአለህ ቀርበህ በፎረሙ ፊት ሀሳብህን ማቅረብ ብትችል? አሊያ የተለመደው የአማራ ታርክ ሰርቆ ማቅራራት ነውና የሚገርም አይደለም፡፡

ለመሆኑ እንግሊዝኛህ በየቀኑ እያሸማቀቀን በእንግሊዝኛ የታጻፈን ታርክ መጻፍ እንዴት ብትረዳው ነው ታርክ አውቃለሁ እያል አፍህን የምትከፍተው ወይስ ዲያቆን ነኝ ስለምትል የደብተራ መተት ታርክ እያልክ አንብበህ ታርክ ነው እያልክ እየነገርከን ይሆናልና አይደንቀኝም፡፡AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 02 Jan 2022, 15:51

AbebeB wrote:
02 Jan 2022, 15:24
መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፣
የሴቱን አናውቅም ከወንድ አንድ ሞተ የሚለው ግጥም ትክክለኛውም ትርጉም እነሆ፣ መንደርደርያ ይሁንህና፡፡

ከጣይቱ (የሴት) ጦር (ቴዎድሮስን ገጥሞ እየወጋ ከነበረው ጦር በኩል) ስንት ሰው እንደሞተ አናውቅም ግን ቴዎድሮስ (በወንድ በሚመራው ጦር በኩል መሪው ሞተ (ተገደለ) ለማለት ነው፡፡ ራሱን ገደለ ለማለት አዝማሪ በተዓምር ሞተ አይልም፡፡ ቴዎድሮስ የወሎ ኦሮሞ የሆነቸውን ጣይቱን ልጅ በጉዲፈቻ ወሰዶ እያሳደገ ቢሆንም ወሎ አልገብር ሲለው ግን የጣይቱን ልጅ ከቤቱ አውጥቶ እንደገደለ ታርክ የመዘገበው ጉዳይ ነው፡፡ በቀቀኑ ሀብታሙን በይፋ የጋበዝኩበትም መነሻዬ አንዱም ይህን እንዲማር ስለፈለግሁ ነው፡፡

ግብዣዬ ለሀብታሙ ብቻም ሣይሆን የኢትዮጵያ የጋራ ታርክ ከአፄ ሚንሊክ በፊት ይጀምራል የሚል ማንም ሰው ቢኖር ቀርቦ ማስረዳት ይችላል፡፡ ስለዚህ ጉዳዩ ለብቻህ ማቅራራት ሳይሆን ሌላም መረጃም ከአለህ ቀርበህ በፎረሙ ፊት ሀሳብህን ማቅረብ ብትችል? አሊያ የተለመደው የአማራ ታርክ ሰርቆ ማቅራራት ነውና የሚገርም አይደለም፡፡

ለመሆኑ እንግሊዝኛህ በየቀኑ እያሸማቀቀን በእንግሊዝኛ የታጻፈን ታርክ መጻፍ እንዴት ብትረዳው ነው ታርክ አውቃለሁ እያል አፍህን የምትከፍተው ወይስ ዲያቆን ነኝ ስለምትል የደብተራ መተት ታርክ እያልክ አንብበህ ታርክ ነው እያልክ እየነገርከን ይሆናልና አይደንቀኝም፡፡

Habatamu Ayalew, a traditional journalist of Ethio 360, two things you should know upfront
  • 1. አጼ Tewodros never governed geographic Ethiopia we know today. Even the name Ethiopia (not Abyssinia) is officially known only after Sep 1923.
  • 2. አጼ Tewodros wasn’t Amhara. What a failed moral for you to say he has come from Amhara tribe? He is Qimant from Quara. Period!

Abere
Member
Posts: 4285
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by Abere » 02 Jan 2022, 16:00

ሃብታሙ የአጼ ቴዎድሮስ የእራስ ጸጉር ቁንዳላ መቅደላ ሙዝዬም መቀመጥ ነበረበት ማለቱ ትክክል ነው። ጎንደር ምን ሊያደርግ እንደሚሄድ ለእኔም ገርሞኛል። አጼ ቴዎድሮስ ቤተመንግስታቸው መቅደላ ነበር መቃብራቸው ሰላምጌ መድሃኔ አለም ነው። አንድ የእራስ ጸጉር ንቃይ ይዞ ጎንደር ድረስ ማንከልከል ምንም ትርጉም የለውም።መቅደላ ትክክለኛ ቦታቸው ነበር። እጅግ የተዋበች ቦታ ነች። ታሪካዊ የአማራ እምብርት ቦታ ናት። መቅደላ በቴዎድሮስ ብቻ አይደልም የምትታወቀ የመጀመሪይዎቹ ቤተእስራዔላዊያን ቀዳማዊ ምኒልክን ከእስራኤል አገር ሲመጡ በርካታዎቹ በእዛ ቀረተው ይኖራሉ። የመሬቱ አቀማመጥም የሚያስደንቅ ለቱሪስት መስህብ ሊሰጥ የሚችል ነው። እንድሁ ቴዎድሮስ ከጎንደር ነው የመጣው እና ጉማጅ ጠጉሩም እዛ ይወሰድልን ካሉ እናገኘሁ ተሻገር ይሁንላቸው። ግን እንደ እንግሊዞች በደንብ ይጠብቁት እንዳያሰርቁት ብቻ።

AbebeB - እባክህ ቅዠትህን ወዳ ጣል። ጣይቱ ብሎ የወሎ ኦሮሞ የለም። የአካባቢው አማራ በእርግጥ ከባህር-ገማ መጤዎች የሚሏቸው (ጃርሶ) የሚባሉ ይኖራሉ። መሬታቸውንም የጋላ መሬት ይሉታል - በስደት የመጡናቸው ይሏቸዋል።ህዝቡ ለይቶ ያውቃቸዋል። ምናልባት እነዚህ ሰዎች በወረዳ ብዛታቸው በቁጥር ከ10 አይበልጡም ። ለምንድን ነው ትንሽ ጫፍ ይዛችሁ ብዙ የምትዋሹት። እውቀትህን ለማንቦርቀቅ ከፈለግህ ሃብታሙን አዳምጠው።

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 02 Jan 2022, 17:57

Abere wrote:
02 Jan 2022, 16:00

Abere,
As is typical to those who are moving with Amhara identity, you are talking what is irrelevant here. The theme is this:
Atse Tewodros never governed geographic Ethiopia we now know.
Atse Tewodros is Qimant but not Amhara. Habtamu Ayalew of Ethio 360 lied as usual and deceived many.

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 02 Jan 2022, 20:12

ለሠፋሪው ሀብታሙ አያለው ተሰርታ ያደረች ኢትዮጵያ በእንደዚህ ያሉ ኃለቀርና ጨካኝ የአማራ ነኝ ባይ መሪዎች ነው፡፡

Abere
Member
Posts: 4285
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by Abere » 02 Jan 2022, 20:23

AbebeB

1) Ethiopia existed before Atse Tewodros. What Atse Tewodros did was bringing back the different parts of Ethiopia that were decentralized during the era of judges (ዘመነ መሳፍንት). Among others he ruled Gondar, Wollo, Shewa, Gojam, Tigray , etc. That was why he has the title Atse.

የጎዣምን ንጉስ ሲንቁ ሲንቁ፥
የትግሬንም ንጉስ ሲንቁ ሲንቁ፥
ወንድ ያለእራስዎ ገድለውም አያውቁ።

The other important think you should also know is when Tewodros ruled Shewa, he inturn was ruling Arusi, Bale,etc. because Shewa deputy rules them; when he ruled Gojam, its also mean his deputy ruled Wollega, Keffa, etc. Because the small kings collect tribute .

2) Stop conspiracy about the origin of Atse Tewodros. As if Atse Tewdros were a man born some 500 years ago, you guys are creating conspiracy. It is only about 150 years ago he lived on this earth, way younger than most of the Universities established in the Western world. So the origin of Tewodros is not such a mystery. His father is Amhara, from Dembia, Gondar; and his mother is Amhara, from Amhara Saynt, Wollo. He belongs to an Amhara family. በአንድ በኩል ቅማንት የተጨቆነ ህዝብ ነው ስልጣን ጥግ ቀርቦ አያውቅም ትላላችሁ በሌላ በኩል ደግሞ የአማራውን ንጉስ ቀምታችሁ ቅማንት ታደርጉታላችሁ። የቴዎድሮስ ቤተሰቦች አገረገዥ ሊሆኑ ይችላሉ - አገረገዥ ደግሞ በዘመኑ የሚሾመው ከባላባት ዘር ነው። ቅማንት እና ቴዎድሮስ የሚያገናኛቸው የለም። ኦሮሞ ነው ማለት የተሻለ ሊያከራክር ይችል ይሆናል ምንም እንኳን ይህም ውሸት ቢሆን።
AbebeB wrote:
02 Jan 2022, 17:57

Abere,
As is typical to those who are moving with Amhara identity, you are talking what is irrelevant here. The theme is this:
Atse Tewodros never governed geographic Ethiopia we now know.
Atse Tewodros is Qimant but not Amhara. Habtamu Ayalew of Ethio 360 lied as usual and deceived many.

Abere
Member
Posts: 4285
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by Abere » 02 Jan 2022, 20:55

አላልኩህም ይህች ናት conspiracy. የውሸት ልቦለድ በአፍቃሪ ኦነግ ከቀን በኋላ ተረት መፍጠር። በአለቃ ተክለ ኢየሱስ ዋቅጅራበሚል የውሸት ተረት መተረት ጀመራችሁ። :lol: :lol: :lol: :lol:
AbebeB wrote:
02 Jan 2022, 20:12
ለሠፋሪው ሀብታሙ አያለው ተሰርታ ያደረች ኢትዮጵያ በእንደዚህ ያሉ ኃለቀርና ጨካኝ የአማራ ነኝ ባይ መሪዎች ነው፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 02 Jan 2022, 21:27

Abere wrote:
02 Jan 2022, 20:23
AbebeB

1) Ethiopia existed before Atse Tewodros. What Atse Tewodros did was bringing back the different parts of Ethiopia that were decentralized during the era of judges (ዘመነ መሳፍንት). Among others he ruled Gondar, Wollo, Shewa, Gojam, Tigray , etc. That was why he has the title Atse.

የጎዣምን ንጉስ ሲንቁ ሲንቁ፥
የትግሬንም ንጉስ ሲንቁ ሲንቁ፥
ወንድ ያለእራስዎ ገድለውም አያውቁ።

The other important think you should also know is when Tewodros ruled Shewa, he inturn was ruling Arusi, Bale,etc. because Shewa deputy rules them; when he ruled Gojam, its also mean his deputy ruled Wollega, Keffa, etc. Because the small kings collect tribute .

2) Stop conspiracy about the origin of Atse Tewodros. As if Atse Tewdros were a man born some 500 years ago, you guys are creating conspiracy. It is only about 150 years ago he lived on this earth, way younger than most of the Universities established in the Western world. So the origin of Tewodros is not such a mystery. His father is Amhara, from Dembia, Gondar; and his mother is Amhara, from Amhara Saynt, Wollo. He belongs to an Amhara family. በአንድ በኩል ቅማንት የተጨቆነ ህዝብ ነው ስልጣን ጥግ ቀርቦ አያውቅም ትላላችሁ በሌላ በኩል ደግሞ የአማራውን ንጉስ ቀምታችሁ ቅማንት ታደርጉታላችሁ። የቴዎድሮስ ቤተሰቦች አገረገዥ ሊሆኑ ይችላሉ - አገረገዥ ደግሞ በዘመኑ የሚሾመው ከባላባት ዘር ነው። ቅማንት እና ቴዎድሮስ የሚያገናኛቸው የለም። ኦሮሞ ነው ማለት የተሻለ ሊያከራክር ይችል ይሆናል ምንም እንኳን ይህም ውሸት ቢሆን።
AbebeB wrote:
02 Jan 2022, 17:57

Abere,
As is typical to those who are moving with Amhara identity, you are talking what is irrelevant here. The theme is this:
Atse Tewodros never governed geographic Ethiopia we now know.
Atse Tewodros is Qimant but not Amhara. Habtamu Ayalew of Ethio 360 lied as usual and deceived many.
Abere,
I started to sniff if this is the same person Habtamu nick named?
Anyways, I advise you that this is scholarly thing not for you. Sorry but I am considering your level of arguments from previous posts. What you can do is this: if any one of your relatives/Amhara friends are educated, ask them to help you in this dialogue with me. Okay? I hope I am showing you the right measure to take. :roll:

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 04 Jan 2022, 18:45

I have speculation that Habtamu Ayalew is applying for help to known Amhara historians such as Achamyeleh Tamiru, Prof. Debteras and Kebre Negest/Menelik authors aka clergies. :lol: :lol: :lol:
If they could rescue him, we will see! :roll: :idea:

debteraw19
Member
Posts: 1
Joined: 05 Jan 2022, 01:13

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by debteraw19 » 05 Jan 2022, 01:16

AbebeB
what books did u read? I am sure your fathers have no book written in your language. They don't even have alphabets to write with. please shut up your mouth, we don't want to see you ignorant brain.

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 06 Jan 2022, 15:34

AbebeB wrote:
02 Jan 2022, 15:24
መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፣
የሴቱን አናውቅም ከወንድ አንድ ሞተ የሚለው ግጥም ትክክለኛውም ትርጉም እነሆ፣ መንደርደርያ ይሁንህና፡፡

ከጣይቱ (የሴት) ጦር (ቴዎድሮስን ገጥሞ እየወጋ ከነበረው ጦር በኩል) ስንት ሰው እንደሞተ አናውቅም ግን ቴዎድሮስ (በወንድ በሚመራው ጦር በኩል መሪው ሞተ (ተገደለ) ለማለት ነው፡፡ ራሱን ገደለ ለማለት አዝማሪ በተዓምር ሞተ አይልም፡፡ ቴዎድሮስ የወሎ ኦሮሞ የሆነቸውን ጣይቱን ልጅ በጉዲፈቻ ወሰዶ እያሳደገ ቢሆንም ወሎ አልገብር ሲለው ግን የጣይቱን ልጅ ከቤቱ አውጥቶ እንደገደለ ታርክ የመዘገበው ጉዳይ ነው፡፡ በቀቀኑ ሀብታሙን በይፋ የጋበዝኩበትም መነሻዬ አንዱም ይህን እንዲማር ስለፈለግሁ ነው፡፡

ግብዣዬ ለሀብታሙ ብቻም ሣይሆን የኢትዮጵያ የጋራ ታርክ ከአፄ ሚንሊክ በፊት ይጀምራል የሚል ማንም ሰው ቢኖር ቀርቦ ማስረዳት ይችላል፡፡ ስለዚህ ጉዳዩ ለብቻህ ማቅራራት ሳይሆን ሌላም መረጃም ከአለህ ቀርበህ በፎረሙ ፊት ሀሳብህን ማቅረብ ብትችል? አሊያ የተለመደው የአማራ ታርክ ሰርቆ ማቅራራት ነውና የሚገርም አይደለም፡፡

ለመሆኑ እንግሊዝኛህ በየቀኑ እያሸማቀቀን በእንግሊዝኛ የታጻፈን ታርክ መጻፍ እንዴት ብትረዳው ነው ታርክ አውቃለሁ እያል አፍህን የምትከፍተው ወይስ ዲያቆን ነኝ ስለምትል የደብተራ መተት ታርክ እያልክ አንብበህ ታርክ ነው እያልክ እየነገርከን ይሆናልና አይደንቀኝም፡፡

ሀብታሙ አያሌው፡- ሀሳብ ከአለህ እኮ በአማርኛም ቢሆን ማቅረብ ትችላለሁ፡፡ እንግሊዚኛህ ዲያስፖራን ከአሜሪካ እያስባረረ መሆኑን ሰምቻለሁ፡፡ አሊያ በEthio 360 ላይ የማቀረበው ስጦሎጂዬን እንደ ትክክል (viable) ሀሳብ አትቁጠሩብኝ በለና?

You may have 10 days.

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 12 Jan 2022, 23:51

ፈሣምንና ውሸታምን ሁሉም እንደሚርቀው ገባህ ሀብታሙ? That is why you fail to find someone to rescue you.

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 14 Jan 2022, 17:44

ሀብታሙ አየለች
ዕውቀት አልቦ መሆን ግም ነው፣ የሚከላከልልኝም የለም ትላለህ አሉ፡፡ ምነው መጽሀፍ ጽፌያለሁ እያልክን አልነበር እንዴ፡ የቡና ላይ ወሬ ጥርቅምህን ማለት ነው፡፡
ለማንኛውም ይህን thread ልዘጋ ነውና የመጨረሻ ዕድል ላይ ነህ፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » 16 Jan 2022, 19:59

ይህን ባለጌ አድምጡት፡፡ ለብቻው የሚሮጥ ጋሪ፡፡ የቀደሙትን ተመሳሳይ ንግግሮቹን ሰምቼ በይፋ ጋበዝኩት፡፡ ሸሸ፡፡ ለምን ሸሸ ስንል ንቆኝ ነው እንዳልል በአካል አያውቀኝም፤ የትምህርት ዝግጅቴንም አያውቅም፡፡ የጊዜ እጥረት ነው እንደልል እንደ በቀቀን ሲደጋግም የሚውል ሰው ነው፡፡ ደግሞም በዐጭር ጹሁፍ /highlight/ እዚሁ ላይ የምናደርግበት ዕድል ነው ያለው፡፡ ግን ለብቻው ሲቀደድ ቀርበው አይከራከሩም ይላል አድምጡት፡፡ ኃላ ቀር ማለት ከዚህ የባሰ ምን አለ፡፡ አማራ ነውና ያው የድንጋይ ዘመን ሕይዎቱን እየመራ ነው ብለን ዝም ነው፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7570
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግልጽ ግብዣ ለEthio 360 የዘልማድ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው! ለብቻህ የምትቀደድበትን የኢትዮጵያ ታርክ ላስረዳህ፡፡ ና ራስህን መከላከል ከተቻለህ እንይህ?

Post by AbebeB » Yesterday, 00:46

AbebeB wrote:
02 Jan 2022, 15:24
መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፣
የሴቱን አናውቅም ከወንድ አንድ ሞተ የሚለው ግጥም ትክክለኛውም ትርጉም እነሆ፣ መንደርደርያ ይሁንህና፡፡

ከጣይቱ (የሴት) ጦር (ቴዎድሮስን ገጥሞ እየወጋ ከነበረው ጦር በኩል) ስንት ሰው እንደሞተ አናውቅም ግን ቴዎድሮስ (በወንድ በሚመራው ጦር በኩል መሪው ሞተ (ተገደለ) ለማለት ነው፡፡ ራሱን ገደለ ለማለት አዝማሪ በተዓምር ሞተ አይልም፡፡ ቴዎድሮስ የወሎ ኦሮሞ የሆነቸውን ጣይቱን ልጅ በጉዲፈቻ ወሰዶ እያሳደገ ቢሆንም ወሎ አልገብር ሲለው ግን የጣይቱን ልጅ ከቤቱ አውጥቶ እንደገደለ ታርክ የመዘገበው ጉዳይ ነው፡፡ በቀቀኑ ሀብታሙን በይፋ የጋበዝኩበትም መነሻዬ አንዱም ይህን እንዲማር ስለፈለግሁ ነው፡፡

ግብዣዬ ለሀብታሙ ብቻም ሣይሆን የኢትዮጵያ የጋራ ታርክ ከአፄ ሚንሊክ በፊት ይጀምራል የሚል ማንም ሰው ቢኖር ቀርቦ ማስረዳት ይችላል፡፡ ስለዚህ ጉዳዩ ለብቻህ ማቅራራት ሳይሆን ሌላም መረጃም ከአለህ ቀርበህ በፎረሙ ፊት ሀሳብህን ማቅረብ ብትችል? አሊያ የተለመደው የአማራ ታርክ ሰርቆ ማቅራራት ነውና የሚገርም አይደለም፡፡

ለመሆኑ እንግሊዝኛህ በየቀኑ እያሸማቀቀን በእንግሊዝኛ የታጻፈን ታርክ መጻፍ እንዴት ብትረዳው ነው ታርክ አውቃለሁ እያል አፍህን የምትከፍተው ወይስ ዲያቆን ነኝ ስለምትል የደብተራ መተት ታርክ እያልክ አንብበህ ታርክ ነው እያልክ እየነገርከን ይሆናልና አይደንቀኝም፡፡

የEthio 360 ሀብታሙ አየለች እንደ በቀቀን የቡና ወሬ እየደጋገመች ከራስዋ ጋር ከማውራት ሌላ ዕውቀት ኖሮአት በአደባባይ ከተቃራኒ ዕውነት ራስዋን መከላከል አልቻለችም፡፡ ስለዚህ ይህ ግልጽ ግብዣ በኦፊሴል ዛሬ ተዘግቶአል፡፡

Post Reply