Page 1 of 2

⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 31 Dec 2021, 02:17
by Digital Weyane
ፈጣሪ በቃቹ በለን። በከንቱና ለከንቱ ለሞቱት ተጋሩ ዎንድሞቻችንና እህቶቻችን ነፍሳቸውን በገነት አኑርልን። :cry: :cry:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 31 Dec 2021, 02:27
by Misraq
ትግራዋይ ቢልየነር መሪዎቹን አላስነካም እያለ እንደቅጠል ረገፈ። እይ ክፉ ዘመን

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 31 Dec 2021, 02:39
by Digital Weyane
ልጆችዋም ያልቃሉ እስዋም ትሞታለች። እምዬ ትግራይ በጣም አዘኑኩልሽ፦ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 31 Dec 2021, 02:54
by Digital Weyane
ሁላችን ተጋሩ እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ሁላችንም እንደ ቅጠል ረግፈናል፥ ኀጢአታችንም እንደ ነፋስ ጠራርጎናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 31 Dec 2021, 07:41
by Fiyameta
Hell is getting overcrowded with new arrivals from the cursed land of Tigray. :oops: :oops:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 31 Dec 2021, 12:15
by Guest1
yesew lij neger yasazinal.
ezih yemitletatifutin min alle bitaqomu?

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 31 Dec 2021, 20:01
by Abdisa
They should have never attacked the Ethiopian Northern Command forces in their sleep, and should have never carried out the massacres at Mai-Kadra. No one will show sympathy for the dead agame terrorists. As Belaynesh Amedie says, "the only good terrorist is a dead terrorist."

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 31 Dec 2021, 21:32
by Digital Weyane
በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ጨቅላ ህፃናት እና ሽምግሌዎች በግዳጅ ዎደ አሸባሪው ጁንታ የለኮሰውን ጦርነት ገብተው በከንቱ ኡንደ ቅጠል ኡያረገፉ ኡያየሁ ዙም ማለት አልችልም። ኡኔም ኡንደ አንድ ትግራዋይ የወገኔ ሲቃይ ያመኛል፣ ይዘገንነኛል። ለማን ብለው ነው የውሻ ሞት የሚሞቱት? ኧረ የውሻ ሞት ክብር አለው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 01 Jan 2022, 03:20
by ethiopianunity
You psycho Digital Weyane,

ምን ኣይነት ሰው ደስ የሚልህ ደም ስታይ ይህን ፎቶ የምትለጥፈው። ይህን ዕየለጠፍክ ነው የውጪዎቹ ጀኖሳይድ የሚሉት።

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 01 Jan 2022, 03:26
by Noble Amhara
Bahilawi Chewata !!!

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 01 Jan 2022, 20:12
by Digital Weyane
ኡናታችን ትግራይ ባዶዋን ኡየቀረች ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 01 Jan 2022, 23:38
by Digital Weyane
ለትግራይ ኡናቶቻችን አሸባሪው ጁንታ ልጆቻችሁን በኃይል አስገድዶ ወስደው ጦርነቱ ውስጥ እንዲሞቱ አድርገዋል ብሎ ማን መርዶ ይንገራቸው? :roll: :roll:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 02 Jan 2022, 12:48
by Digital Weyane
አሸባሪው ሕወሓት አፋር ክልልን ለመውረር ባደረጋቸው ሙከራዎች 120,000ሺ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን አስፈጅቶ ዎደ መቐለ ፈረጠጠ። የኡናታችን ትግራይ የህዝብ ብዛት ደረጃዉ በጣም ወርዷል። ወያኔ የትግራይ ደም መጣጭ ጠላት ነው። :evil: :evil:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 03 Jan 2022, 03:49
by Digital Weyane
:cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 03 Jan 2022, 22:21
by Digital Weyane
የትግራይ ኡናቶቻችን ልጆቻችን የት ገቡ ቡለው ሞጠየቅ አለባቸው። ሕወሓት እጁ በተጋሩ ወጣቶችና ህፃናት ደም የተጨማለቀ ሰው በሊታ ደም ጠጪ አረመኔ ቡድን ነው። ነፍስ ይማር ዎገኖቼ :roll: :roll:

.

.

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 04 Jan 2022, 17:35
by Digital Weyane
ሕወሃት የትግራይ ደሀ ልጆችን እያስጨረሰ ይገኛል የራሳቸውን ልጅ በአሜሪካ እያኖሩ :evil: :evil: :evil:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 05 Jan 2022, 22:39
by Digital Weyane
አታዮ ልእኖታት ትግራይና ኩሎም ደቅኽን ብግዳጅ ክኳሽሑ ኢሎም ምስከዱ መይቶም ኢሉ መን ኡዩ መርዶ ዝነግረን? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 16 Jan 2022, 18:23
by Digital Weyane
<<ድሕሪ አራት ኪሎ ላብ ዓዲ ሃሎ>> ኢሎም እላዘፈኑ 900,000 ሽሕ ተጋሩ መናእሰይን ህፃናትን አው ጦርነት ዘህለቑዎም ላው ካናዳ ልምህዳም ድዩ ነይሩ። የግርመልና'ሎ !! :evil: :evil:

TEGARU LIVES MATTER!
:roll:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 18 Jan 2022, 02:30
by Abdisa
:shock: :shock: :shock: :shock: :shock:

Re: ⚫ እሪ በይ ትግራዬ ⚫ ኡኡ በይ ኡናቴ ⚫ † ነፍሳቸውን ይማር † ⚫ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 18 Jan 2022, 04:09
by Digital Weyane
የትግራይ ህዝብ ስለ ልጆቹ ኡንዲጠይቅ ብቻ የተለጠፈ ነው።

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: