Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ኢያስፔድ ተስፋዬ vs እነ ታምራት ነገራ - አላስፈላጊ ይዘት ያለው ጽሑፍ ስለ መጻፍና መናገር | ነገርዬው ማን ምን ተናገረ ሳይሆን ማንን ተናገረ ነው

Post by sarcasm » 09 Dec 2021, 09:27

ኢያስፔድ ተስፋዬ በኮማንድ ፖስቱ የታሰረው አላስፈላጊ ይዘት ያለው ጽሑፍ ጽፏል ወይም ተናግሯል ተብሎ ነው አሉ። ምን እንደፃፈ ወይም ተናገረ አላውቅም።

እነ ታምራት ነገራ ግን በየቀኑ አላስፈላጊ ነገሮችን ሲናገሩና ሲጽፉ ይውላሉ። አንዳንዴማ የአንድን ክልል መሪ ያለ ምንም መረጃ በአገር ሻጭነት ይከሳሉ። ነገር ግን ዘወር ብሎ የሚያያቸው የለም።

ስለዚህ ነገርዬው ማን ምን ተናገረ ሳይሆን ማንን ተናገረ ነው።

የኦሮሚያ ብልፅግናዎች ቢያንስ የራሳቸውን መብት ቢያስጠብቁ መልካም ነው። 😊


Mohammed Woyeso
«ተላላኪ ነበርን» 2.0 አንቀበልም 😀



Please wait, video is loading...