Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ዒማድ ኣል-ብሔይሪ(Egyptian youtuber) ፥ Triumphant Abi Ahmed is now like a wounded wolf /ኣ(ል)-ዚእብ ኣል-ጀሪሕ !!).....

Post by Abe Abraham » 08 Dec 2021, 14:10

ዒማድ ኣል-ብሔይሪ* ፥ Triumphant Abi Ahmed is now like a wounded wolf /ኣ(ል)-ዚእብ ኣል-ጀሪሕ !!).....


ዒማድ ኣል-ብሔይሪ ፥ Triumphant Abi Ahmed is now like a wounded wolf ( who survived an attack) . He will not get the Europeans and Americans but he will take his revenge on Egypt and Sudan. So, Egypt should take steps now and attack the Renaissance Dam before it is too late. The dam has now owners like China,UAE,Saudi Arabia and other countries. If we do not act quickly things will happen as predicted by ambassador የሕያ ነጅም . The people are kept dormant and when next may comes the Ethiopians will proceed with the third filling. From what I have observed at this moment the Egyptian authorities seem not to take the situation seriously in the self-deceptive belief that they have surrounded Ethiopia by creating ties with Kenya and Uganda.

* based in Turkey

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ዒማድ ኣል-ብሔይሪ(Egyptian youtuber) ፥ Triumphant Abi Ahmed is now like a wounded wolf /ኣ(ል)-ዚእብ ኣል-ጀሪሕ !!).....

Post by Abe Abraham » 09 Dec 2021, 13:26

  • ዒማድ ኣል-ብሔይሪ


  • ዒማድ ኣል-ብሔይሪ ፥ ኣንድ ከኒዚህ በመንግስት ተልከው በማሕበራዊ ሜዲያ የሚንቀሳቀሱ ( ኣል-ዙባብ ኣል-ኤለክትሮኒ/ዝምበ-ኤለክትሮኒክ ) ሳይሆን የመንግስት የጦር መኮንን ቋንቋው ትንሽ ለዘብ ያለ ቢሆንም ኣንዳንድ ጊዜ እያስፈራራ ተሳስቼ ብለህ ለምን ለመንግስት እጅህን ኣትሰጥም ሲለኝ ነበር ። በልዩ መስመሩ ማለት ነው ። እኔ ከምናገረው ኣተሳስሮ ደሞ ኣዲስ ኣበባ እንደ ድሮ ኣትሆንም ፡ ኢትዮጵያን ኣፈራርሰን እንከፋፍላታለን ። ይህን ለማድረግ በመደብና እቅድ እየሰራንበት ነው፡ ሁሉ ይጨረሳል ፡ ተመልሰህ ጠይቀኝ ፡ ሲለኝ ነበር ። በዚህ ነው የግብጽ ተስፋ ተመስርቶ የቆየው ።

    ከምዕራባውያን በዚ ጉዳይ ተስማምተው ጉዳዩ በቅርብ ይጨረሳል የሚል ግምጋሜ ነበራቸው ። ከዚ ተነስታ ግብጽ ኢትዮጵያ ተከፋፍላ ክፍሎችዋ ደሞ የያንዳቸው የጸጥታና ሌሎች ችግሮች ለመፍታት በስራ ከገቡ የህዳሴ ጉዳይ ቀዝቅዞ ይጠፋና ግብጽ ብግድቡ ላይ ልታደርገው የምታስበው የወታደራዊ ጥቃት ደሞ ከሱ ይረሳል የሚል ኣስተሳሳብ ነበራት ።

    ኣሁን ነገሩ ተቀይረዋል ። ኣቢ ኣሕመድ እያሸነፈ ነው ። እያሸነፈ ስልሆነም እንደ ተጎዳ ተኩላ ለጎዱትን ለማጥቃት ሊፈልግ ነው ። ኤውሮጳውያን እና ኣሜሪካውያኖች ሊያገኛቸው ኣይችልም ። ስለ'ዚ በፊቱ ያሉት ( የጎዱት) ሱዳንና ግብጽ ናቸው። ግብጽ ተርዋርጣ የሕዳሴ ግድቡን ካላጠካች ከዚህ ቡኋላ ጊዜ ልታገኝ ኣትችልም ምክንያቱም ግድቡ እንደ ኤሚረይትስ ሳዑዲያ ቻይናና ሌሎች ኣገሮች በጎኑ ስላሉዎት ። ኢትዮጵያውያን ሶስተኛ ሙሌታቸውን በጊዜው ያከናውናሉ ። ......( ሰውየው ባይ ባይ!! ኢጅፕት ኢያለ ነው ! የኢትዮጵያ ድል እንደ ሆረስ የሚመስሉ ሰዎችን ቅቤ ሲያጠጣ ለየኢትዮጵያ ጠላቶች ደሞ ......(ለHorus ልተወው) ያጠጣል !!)





=

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ዒማድ ኣል-ብሔይሪ(Egyptian youtuber) ፥ Triumphant Abi Ahmed is now like a wounded wolf /ኣ(ል)-ዚእብ ኣል-ጀሪሕ !!).....

Post by Abe Abraham » 09 Dec 2021, 15:02

  • ዒማድ ኣል-ብሔይሪ ያለውን ከየትናትናው የጌታቸው ረዳ የኣደባባይ ምስጢር ስትደማምረው የብሊንከንና የፈልትማን ግብረ-እከይ እስከየት መድረስ እንደፈለገ ይገባሃል ።

Post Reply