Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: TWEET & OPINION:WHAT'S REALLY GOING ON?የኮ/ል ፉጋ የዘመትኩ ድራማዎች በጎን እየተደረገ ያለውን ድርደር ለመሸፋፈን ነው።ወይጦዎች ቁማሩን ተበላን ብለው ማለቃቀስጀ

Post by AbebeB » 07 Dec 2021, 20:45

yaballo wrote:
07 Dec 2021, 18:13
TWEET & OPINION: #ንቃ #አንቃ 😂?? #ቁማር - የኮ/ል ፉጋ የዘመትኩ ድራማዎች በጎን እየተደረገ ያለውን ድርደር ለመሸፋፈን ነው። ወይጦዎች ቁማሩ ተበላን ብለው ማለቃቀስ ጀምረዋል።

ከዚህ በፊትም ግልጽ አድርጊያለሁ TDF ለትግራይ ዘላቂ ጥቅም እንጂ እንደቀደመው ግዜ ለማንም ስልቻና ከዳተኛ መብት መከበር ደም አይከፍልም፡፡ የትግራይ ዘላቂ ጥቅም የሚረጋገጠው ትግራይ ሉአላዊ ሐገር ስትሆን ብቻ ነው፤ ይህ ደሞ የTDF የወቅቱ ቀዳሚ አጀንዳ ነው፡፡

በአብይ አህመድ እና በአሀዳዊያን መካከል ድሉን የራስ ከማድረግ አንጻር ከፍተኛ ሽኩቻ ፈጥሯል፡፡ ነገርየው የሁለቱን የውሸት ወዳጅነት በአደባባይ እያሰጣው ይገኛል፡፡ አብይ አህመድ ግማሽ የሚሆነውን እና በTDF ተይዞ የነበረውን የአማራ እና የአፋር ክልልን ''እኔ ወደ ግንባር ወጥቼ እናንተ ለወራት ተዋግታችሁ ያልቻላችሁትን ጦርነት በአንድ ሳምንት ተዋግቼ ነጻ አውጣዋችሁ'' ብሎ ሊያስጨፍራቸው ቢዳዳውም አልተቀበሉትም፤ የፈጠራ ድሉን የሚያራክሱ የአሀዳዊያን እንቅፋቶች ከውስጥም ከውጪም በዝተዋል፡፡ የሚገርመው በትክክል ፍለፊት የተዋጉት አፋሮች ግን ቅሬታ አላነሱም፡፡

#Deep
ዋናው ነጥብ ይጥለዋል ወይስ ተሸክሞት ይቆያል የሚለው ነው 🤔🤔

AND ...

የአፍሪካ ጀግናው የትግራይ ነበልባል ሰራዊት (TDF) ደምስሶ የያዛቸውን ከተሞችን በፈቃዱ መልቀቅ፤ ድሉን ለመቀራመት በሁለት ጎራ ሽኩቻው ጦፎ ይገኛል!!
***********************************

ትግራይ በአሀዳዊያን በተጠነሰሰ ሴራ በፌደራል መንግስት ከተወረረች ቦኋላ ብዙም ሳይቆይ TDF ወረራውን በመቀልበስ የአፋር እና የአማራ ክልል ከተሞችን መቆጣጠሩ ይታወቃል፡፡ ሆኖም TDF በራሱ ሙሉ ፍቃድ በፍጥነት በአጭር ግዜ ጀግንነቱን፤ አቅሙን እና ብቃቱን አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ደርሶ እና ሐገር ጉድ ካስባለ ቦኋላ የተቆጣጠራቸውን ቦታዎች በአብዛኛው በጥንቃቄ ለቆ ወቷል፡፡ ከዚህ በፊትም ግልጽ አድርጊያለሁ TDF ለትግራይ ዘላቂ ጥቅም እንጂ እንደቀደመው ግዜ ለማንም ስልቻና ከዳተኛ መብት መከበር ደም አይከፍልም፡፡ የትግራይ ዘላቂ ጥቅም የሚረጋገጠው ትግራይ ሉአላዊ ሐገር ስትሆን ብቻ ነው፤ ይህ ደሞ የTDF የወቅቱ ቀዳሚ አጀንዳ ነው፡፡

የሆኖ ሆኖ TDF በወታደራዊ እስትራቴጂ አብዛኛውን የተቆጣጠራቸውን ቦታዎች በአንድ ሳምንት በአስደናቂ ፍጥነት በጥንቃቄ መልቀቅ በአብይ አህመድ እና በአሀዳዊያን መካከል ድሉን የራስ ከማድረግ አንጻር ከፍተኛ ሽኩቻ ፈጥሯል፡፡ ነገርየው የሁለቱን የውሸት ወዳጅነት በአደባባይ እያሰጣው ይገኛል፡፡ አብይ አህመድ ግማሽ የሚሆነውን እና በTDF ተይዞ የነበረውን የአማራ እና የአፋር ክልልን ''እኔ ወደ ግንባር ወጥቼ እናንተ ለወራት ተዋግታችሁ ያልቻላችሁትን ጦርነት በአንድ ሳምንት ተዋግቼ ነጻ አውጣዋችሁ'' ብሎ ሊያስጨፍራቸው ቢዳዳውም አልተቀበሉትም፤ የፈጠራ ድሉን የሚያራክሱ የአሀዳዊያን እንቅፋቶች ከውስጥም ከውጪም በዝተዋል፡፡ የሚገርመው በትክክል ፍለፊት የተዋጉት አፋሮች ግን ቅሬታ አላነሱም፡፡

ባጭሩ የፈጠራ ድሉ ብስራት እንደ እውነተኛ ድል በአደባባይ ተነግሮ ሊደሰኮር የታሰበው ትልቅ ድራማ አፈር በልቷል፡፡ ዜናው ሁሉ ተድበስብሶ፤ ድራማ ሳይሰራበት ጠንዝቶ እያለፈ ነው፡፡ በዚህ የተነሳ አሀዳዊያን ግንባር ዘመትኩ ብሎ በተናገረው አብይ አህመድን ባልጠበቀው መልኩ ሞራሉን ጎድተውታል፡፡ አማካሪው ዳንኤል ክብረት ሳይቀር ድሉ የአብይ አህመድ እንዳልሆነ በዛሬው ቅኔ ግልጽ አድርጓል፡፡ የሚገርመው አብይ አህመድ አሀዳዊያንን ለማስደሰት ይደክማል፤ እነሱ ግን እግር በእግር እየተከተሉ የሱን ነገር ባዶ ለማድረግ ይሰራሉ፡፡ ሁኔታው ባጭሩ በበታችነት ስሜት የምትፈራውን ወይም ጠላትህን የማፍቀር አባዜ ወይም Stockholm syndrome ሲይዝህ ለሚጠላህ የምታደርገው ፍቅር ውጤት አልባ መሆኑን የሚያሳይ ምሳሌ ነው፡፡
- OH DEAR ...

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: TWEET & OPINION:WHAT'S REALLY GOING ON?የኮ/ል ፉጋ የዘመትኩ ድራማዎች በጎን እየተደረገ ያለውን ድርደር ለመሸፋፈን ነው።ወይጦዎች ቁማሩን ተበላን ብለው ማለቃቀስጀ

Post by AbebeB » 07 Dec 2021, 20:58

AbebeB wrote:
07 Dec 2021, 20:45

ያበሎ
ኦሮሞ የፓለቲካ ትግል የጀመረው እኮ ከሀበሻ ቅኝ ግዛት ለመላቀቅ እንጂ የተጋሩን ትግል ተስፋ አድርጎ እንዳልነበር መታወስ አለበት፡፡ ለጥቅማችን ስንል ግን ከማንም ጋር መተባበር አይቀረ ነው፡፡ ሆኖም የትግራይ ጥቅም ቢከበር ለእኛ ለኦሮሞዎችም ሁለት ግልጽ ጥቅሞች አሉት፡፡
1. ሀበሻ ሀይል ይቀንስልናል፡፡ ጠላት ቀንስ ወዳጅ አፍራ ከሚለው መሠረተ-ሳብ አንፃር ያግዘናል፡፡
2. ምናልባት የሎጂስቲክ ማሰባሰቢያ ሥፋራ ለማግኘት በተዘዋዋሪም ቢሆን ይረዳናል፡፡
ትግል የማያቋርጥ እንቅስቃሴ እንደመሆኑ መጠን ከትውልድ አንጻር ማሰብ እንጂ በአጠረ ጊዜ አልተሣካም በማለት መጨናነቅ አያስፈልግም፡፡ ለእኛ ምንግዜም እየነጋ እንደሚሄድ በጣም በጣም ግልጽ ነው፡፡ ታርክም ስለ እኛ ሁኔታ ይህንኑ ያስተምረናልና፡፡

እንበርታ!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: TWEET & OPINION:WHAT'S REALLY GOING ON?የኮ/ል ፉጋ የዘመትኩ ድራማዎች በጎን እየተደረገ ያለውን ድርደር ለመሸፋፈን ነው።ወይጦዎች ቁማሩን ተበላን ብለው ማለቃቀስጀ

Post by Sam Ebalalehu » 07 Dec 2021, 21:51

The whole argument is based on an assumption TPLF will be around. I don’t anticipate that. In history books however no doubt it will have its chapters.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: TWEET & OPINION:WHAT'S REALLY GOING ON?የኮ/ል ፉጋ የዘመትኩ ድራማዎች በጎን እየተደረገ ያለውን ድርደር ለመሸፋፈን ነው።ወይጦዎች ቁማሩን ተበላን ብለው ማለቃቀስጀ

Post by AbebeB » 07 Dec 2021, 22:20

    yaballo wrote:
    07 Dec 2021, 21:45
    Abebe,

    Akkami? Fayyaa? Nageenii ke badhaadhaa? Dansaa. Partially, I share your hopes of seeing free Oromia. But, I am not so sure that Oromos have what it takes to free themselves.

    To begin with, the reliably gobena Shoa-Oromos WILL always serve as the slave soldiers of their weixo slave masters & fight to undermine the cause for freedom shared by the rest of the 11 or so Oromo clans.

    So, Oromos might have to re-clibrate their modus operandi & organise & fight at regional/clan level. For example, the Wollega-Oromos should just fight for the liberation of their own homeland about which they have a very close - intimate - relationship. Hararge or Arsi Oromos must do the same.

    Otherwise & as long as Oromos try to fight the nasty neftegnas as a unified Oromos is nothing more than ዉሃ ቅዳ .. ዉሃ መልስ .. a waste of time. I could be wrong but this is my feeling.

    Basically,

    እንዲያውም የማይረቡ ጋሎችንና የባሱ ዝንጀሮ-ፊት የጉዴላ ባሮችን"ስልቻ" ብሎ መጥራቱ ያንሳቸዋል። "ቅዘናም ሃድጊዎች" ተብለው ቢጠሩ የበለጠ ይገልፃቸዋል ብዬ አስባለሁ - የኔዎቹን እበታምና ሽንታም ጋሎችንና መላ የጠፋቸውን+VERY OPPORTUNISITIC ሱማሌዎችን ጨምሮ ማለት ነው።

    ደግሞ፣ ከወረሞዎችና ከሱማሌዎች የባሱም ጎሳዎች አሉ። ለአፍቃሪ-ነፍጠኛ የደቡብ ክልል "ጉዴላ ጎሳዋች" መብት መከበር ብሎ ጀግናው የተጋሩ ወጣትና ህዝብ የሚሰዋበት ምንም አይነት ምክንያት መኖር የለበትም።

    እነኚህ የማይረቡ ጎሳዋች ነፃነት ከፈለጉ እራሳቸው ተዋገተው ነው ነፃነት ማግኘት ያለባቸው።

    የተጋሩ ወጣትና ህዝብ ወረሞን፣ ሱማሌን ወይም የደቡብ የጉደዴላ ጎሳዎችን ነፃ የማማውጣት ዕዳ የለባቸውም። OK? GOOD.

    Nagaatti obboleesa keena.

    SONG: ሀሌሊ💪

    https://www.facebook.com/wedi.barka.18/ ... 4054313481
    Please wait, video is loading...

    ያበሎ
    ሙሉ ኦሮሞን ትግል ውስጥ እንዲሣተፍ መጠበቅ የለብንም፡፡ ትግል ስልህ ቤት ቁጭ ብሎ መናደድንም ይጨምራል፡፡ ይህ በማንኛወም ሕዝብ አለ፡፡ የእኛ ደግም ይብሣል፡፡ እንደ ኦሮሞ ተዋጊ በምስራቅ አፍርካ እንዳሌለ ማንም አይክድም፡፡ ይህ ማለት ጥቂቶቻችን ከቆረጥን በውጊያ ገራችንን ከቅኝ ገዘዥዎቻችን አንነጥቃለን ማለት ነው፡፡ ያኔ ተጠራጣሪው፣ ያልቃውና በተለያየየ ምክያት ትግልን ያልተቀላቀለው ኦሮሞም ይመጣል፡፡ ይህ መሆኑ ደግሞ ከፍተኛ ጥቅም አለው፡፡ ከእኛ ዓይነቱ ሕዝብ የሚወጣው ደግሞ አስተማማኝ ነው፡፡
    Jabaadhu truu kiyyaa,

    Post Reply