ይህ በህይወት ያለነው ትውልድ ኢትዮጵያ እንዲ በአንድ አላማ፣ ለአንድ ስራ እንደ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ምድርና ሰማይን ስናናውጥ አይተንም ሰምተንም አናውቅም!! አቢይ አህመድ ምንኛ የታደለ መሪ ነው!! ይህን አንቡብ ሓባችን ስንት አይነት ትግል እያደረገ እንደ ሆነ
የአየር ትኬት 30% ተቀንሶልናል ! 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ በ1 ሳምንት $500 ሚሊዮን ዶላር ማለትም 25 ቢሊዮን ብር ላገራችን አፍስሶ ይመለሳል! ይህ ከትኬት ዋጋ ሌላ ማለት ነው። ይህ ነው ሕዝብ ማለት
https://qz.com/africa/2099467/ethiopias ... source=YPL
-
- Senior Member+
- Posts: 30906
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34