Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE BLAMELESS ETHIOPIANS ARE MOVING HEAVEN & EARTH! ኤቦ ዬቦ ለዚህ ጀግና ሕዝብ!!

Post by Horus » 07 Dec 2021, 17:59

ይህ በህይወት ያለነው ትውልድ ኢትዮጵያ እንዲ በአንድ አላማ፣ ለአንድ ስራ እንደ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ምድርና ሰማይን ስናናውጥ አይተንም ሰምተንም አናውቅም!! አቢይ አህመድ ምንኛ የታደለ መሪ ነው!! ይህን አንቡብ ሓባችን ስንት አይነት ትግል እያደረገ እንደ ሆነ

የአየር ትኬት 30% ተቀንሶልናል ! 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ በ1 ሳምንት $500 ሚሊዮን ዶላር ማለትም 25 ቢሊዮን ብር ላገራችን አፍስሶ ይመለሳል! ይህ ከትኬት ዋጋ ሌላ ማለት ነው። ይህ ነው ሕዝብ ማለት :!: :!: :!: :!:


https://qz.com/africa/2099467/ethiopias ... source=YPL