-
- Senior Member
- Posts: 11100
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
የጌታቸው ረዳ ካሳዬ ሕይወት በማንነቱ ምክንያት ወያኔዎች ሊገድሉት መነሳሳታቸው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።ጌታቸው ረዳ በጥምር ሰላይነት (Double Agent) በትገሬዎች ጥርስ ገብቷል።
የጌታቸው ረዳ ካሳዬ ሕይወት በማንነቱ ምክንያት ወያኔዎች ሊገድሉት መነሳሳታቸው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።ጌታቸው ረዳ በጥምር ሰላይነት (Double Agent) በትገሬዎች ጥርስ ገብቷል።ወያኔዎች የመጨረሻ ውድቀታቸው ገሃድ በመሆኑ ጌታቸውን ረዳን አመለካከቱ እንጅ ማንነቱ አማራ ወይም ነፍጠኛ ነው በማለት ወሳኝ መረጃዎችን ለጥላት አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ከፍተኛ ጥርጣረ ነግሧል። መቀሌ የውጭ አገር ኢምባሲ ባለመኖሩ እንጅ ጌታቸው ረዳ ተደብቆ ኢምባሲ ውስጥ ጥገኝነት ይጠይቅ ነበር እየተባለ ነው።
-
- Member+
- Posts: 7993
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: የጌታቸው ረዳ ካሳዬ ሕይወት በማንነቱ ምክንያት ወያኔዎች ሊገድሉት መነሳሳታቸው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።ጌታቸው ረዳ በጥምር ሰላይነት (Double Agent) በትገሬዎች ጥርስ ገብቷል።
Abere wrote: ↑07 Dec 2021, 17:40የጌታቸው ረዳ ካሳዬ ሕይወት በማንነቱ ምክንያት ወያኔዎች ሊገድሉት መነሳሳታቸው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።ጌታቸው ረዳ በጥምር ሰላይነት (Double Agent) በትገሬዎች ጥርስ ገብቷል።ወያኔዎች የመጨረሻ ውድቀታቸው ገሃድ በመሆኑ ጌታቸውን ረዳን አመለካከቱ እንጅ ማንነቱ አማራ ወይም ነፍጠኛ ነው በማለት ወሳኝ መረጃዎችን ለጥላት አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ከፍተኛ ጥርጣረ ነግሧል። መቀሌ የውጭ አገር ኢምባሲ ባለመኖሩ እንጅ ጌታቸው ረዳ ተደብቆ ኢምባሲ ውስጥ ጥገኝነት ይጠይቅ ነበር እየተባለ ነው።