Page 1 of 1

የአማራ ሳይንት ፋኖ ቅጥር ፈረንጅ አቀስታ ግንባር ሲደመስስ ፤ የላስታ ፋኖ ደግሞ በርካታ ቅጥር ፈረንጅ ማረከ። ወያኔ ወጥ በወጥ ሆነች።

Posted: 07 Dec 2021, 09:25
by Abere
የአማራ ሳይንት ፋኖ ቅጥር ፈረንጅ አቀስታ ግንባር ሲደመስስ ፤ የላስታ ፋኖ ደግሞ በርካታ ቅጥር ፈረንጅ ማረከ። ወያኔ ወጥ በወጥ ሆነች።በመሃል ወሎ ቤተ-አማራ የተበታተነው ወያኔ የአካባቢውን ገበሬ ቤት ሰራተኛነት እና ከብት እረኝነት ቀጥሩን ከእንግድህ ወደ ትግራይ መመለስ አንፈልግምም፤ አንችልምም ብለው እየተንከራተቱ ነው፤አንዳንዶች ግን ተቀጥረዋል እየተባለ ነው። ክላሽ በልብስ እየተለወጠ ነው።