The False Weather Forecast Report - Western Media Forecast on Addis Ababa - Advisory Warning to Evacuate.
Not rainy, it is sunny. ዐፄ ኃይለስላሴ የአየር ፀባይ ተንባይ ባለሙያ (weatherman) አያምኑም ነበር ይባላል። ከአየር ፀባይ ባለሙያ ይልቅ የአህያ ጆሮ ወደ የት አቅጣጫ እንደ ቀስረ ይጠይቁ ነበር ይባላል። ወያኔ አዲስ አበባ ይገባል ብሎ መንገድ የገባ ፈረንጅ ሁሉ ተሸወደ።
-
- Senior Member
- Posts: 11100
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52