Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11120
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ከመቀሌ - ደሴ 370 ኪሜ በዕብሪት ሲጓዝ የ370,000 ትግሬዎችን እሬሳ ጥሎ ነው - የትግሬ እናቶችን ልጅ ዐልባ አድርጎ።

Post by Abere » 06 Dec 2021, 11:09

ወያኔ ከመቀሌ - ደሴ 370 ኪሜ በዕብሪት ሲጓዝ የ370,000 ትግሬዎችን እሬሳ ጥሎ ነው - የትግሬ እናቶችን ልጅ ዐልባ አድርጎ።መደንቆር እንደ ወያኔ ሎሌነት እንደ ትግራይ ህዝብ በዓለም ታይቶ አያውቅም። ፍትሃዊ ጦርነት እንዳለ ሁሉ የድንቁርና ወይም የዕውር የድንብር ጦርነትም እንደ ትግሬ ወያኔዎች ዓይነት አለ። እኔ ግን እጅግ ድንቅ ግርም የሚያደርገኝ የትግሬን ህዝብ ወያኔዎች እንደት አድርገው ኅሌናውን አኮላሽተው ፍርሃታም ሎሌ ቢያደርጉት ነው ከመሃል አገር ተሸንፈው ተባረው ከሸሹ በኋላ ደብረፅዮን በአፉ ሞልቶ የትግሬን ህዝብ በድፍረት የቦታ ለውጥ አደረግን ለማለት የቻለው? ይህ በሌላ አገር ቢሆን ህዝብ ወዲያውኑ እጃቸውን ይዞ ፍርድ ይሰጣቸው ነበር። የትግሬ ህዝብ ፈሪ በመሆኑ ወያኔ ይባስ ብሎ ገና ልጅ እያዋጣህ ትዋጋለህ ይለዋል። The Tigray people are blank check on which TPLF can write as much number of Tigres on its death account. Tigres are really the most coward people to let TPLF use them as cannon fodder.