Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ደብሪጭ ፥ እኛ ሳንሄድ ህጻናትና ሴቶች እንደሚሄዱ ኣድርገናል። ብዝዎች ሊጥ ጠጥተው ያልተመለሱ ኣሉ። ስዮም ሳይሄድና ሊጥ ሳይጠጣ በትግራይ ሌላ ሊጥ ጠጥተዋል።መለስ ኣዲስ ሄዶ እዛ ቀርተዋል

Post by Abe Abraham » 05 Dec 2021, 23:06

  • ደብሪጭ ፥ እኛ ሳንሄድ ህጻናትና ሴቶች እንደሚሄዱ ኣድርገናል። ብዝዎች ሊጥ ጠጥተው ያልተመለሱ ኣሉ። ስዮም ሳይሄድና ሊጥ ሳይጠጣ በትግራይ ሌላ ሊጥ ጠጥተዋል። መለስ ኣዲስ ሄዶ እዛ ቀርተዋል። እሱ ከኛ ይሻላል።