Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር! ጁንታው ፕላን ቢ የለውም !!

Post by Horus » 05 Dec 2021, 20:51

እንግዲህ የትግሬ አላማ ቢስ፣ ስልት አልባ ህዝባዊ መንጋ የሞተው ሞቶ፣ የተማረከው ተማርኮ ጦርነቱ ወደ ተነሳበት ወደ ባለቤቱ ወደ ትግሬ ተመልሷል!

እሺ አሁን ደሞ የተረፉት ባንዳዎች ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?

ምናልባት በከተማም፣ በገጠርም የጎሬላ ዉጊያ ለማድረግ ፕላን ያላቸው ይመሰላል።

ይህን ፕላን ተከተሉ እንበልና የዚህ ጎሬላ ዉጊያ አላማ፣ ግብ፣ ተልዕኮ፣ ምን ይሆናል?

ያው እንደ ድሮ ነው! ምንም አላማ አይኖረውም ! አላማው ንዴት፣ ቁጭት፣ ፍርሃት፣ ትራማ እና አለሁ አለሁ የሚል የእዩኝ እዩኝ ኮሜዲና ትራጀዲ ንኡስ ቲያትር ነው የሚሆነው።

በመሰረቱ የኢትዮጵያ ጥምር ሃይል ለዚህ እራሱን የቻለ አዲስ የዉጊያና የድምሰሳ ስልት ማዘጋጀት አለባቸው፣ ያዘጋጁለትም ይመስላል!

ሌላው ቀርቶ አሸባሪው የተበተነ መስሎ ይሰበሰባል! ወደ ጎሪላነት የተበተነ ምስሎ ሌላ መደበኛ ዉጊያ ያዘጋጃል! በረሃ የወረደ መስሎ ከተማ ሊከማች ይችላል!

ደብረ ጺዮን የዉጊያ ሜዳ ለውጠናል ብሏል፣ ምን ማለት ነው? የኢትዮጵያ ሰርዊት በትግሬ የጦር አውድማ አላማ ምን ይኖረዋል? ምን እስትራተጂ ይቀይሳል? ትግሬን እንዴት ያስተዳድራል የሚሉትን በቅርብ እናያለን!!

ትህነግ ካንሰር ነው፣ ካንሰር ፈጽሞ ከልተወገደ ተመልሶ ይበቅላል! ሃቁ ይህ ነው
Last edited by Horus on 07 Dec 2021, 02:43, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር!

Post by Horus » 06 Dec 2021, 23:56

ደብረ ጽዮን የዉጊያው ሜዳ ለውጠናል ያለው በመሰረቱ ለትግሪዎች ማረጋጊያ የታሰበ ቢሆንም ይህ ሜዳ ወልቃይት ጠገዴ ያማራ መሬት እንደ ሆነ ይህው ፕላን ቢ ተብሎ እየተነገረ ነው ።

በእኔ ግምት ይህ አቅጣጫ ለማሳሳት፣ ለዳይቨርዥን የተባለ ነው እንጂ የእውነት አዲሱ ፓላናቸው አይደለም ።

ለምን በሉኝ?

አሁን በዚህ ሰዓት ትህነግ ሁለት እጅግ ግዙፍ የህሊና አደጋዎች አሉበት፤

(1) ትህነግ እንደ ትህነግ ላለመጥፋት፣ ላለመፍረስ መፈለጉ ቁጥር 1 አላማው ነው ። ይህን የድርጃዊ ህልውና አላማ ይባላል።

(2) በአሜሪካ፣ አውሮፓና ግብጽ ዘንድ አሁንም ተፈላጊ ፣ ፋይዳ ያለው ሊያገለግል የሚችል ሃይል መሆኑን በማሳየት አሜሪካ ከቻይና ጋር ለምታደርገው ትግል ስፈላጊ ሃይል የመሆን ቁጥር 2 አላማ አለው ።

(3) ቁጥር ሁለት አላማው ሊያሳካ የሚችለው ጦርነት ወይም ውጊያ ማድረጉን በመቀጠልና ኢትዮጵያ ችግሩን ጦርነት መፍታት አትችልም በማሰኘት ለድርድር ለመቅረብ ነው ።

የምዕራብ ግፊት አሁንም ድርድር ድርድር የሚል ነው ። ይህን የሚያደርጉት ትህነግ እንዳይፈስና ለዘላቂው ከቻይና፣ ሩሲያ፣ ቱርክ ጋር ለሚያደርጉት ትግል ተላላኪ ይህን ሆኖ እንዲቆያ ነው ።

ስለዚህ ቁም ነገሩ ትግሬ ኢትዮጵያን ማሸነፍ ትችላለች ወይ የሚለው አይደለም፤ ወያኔ እንደ ድርጅት ቀጥሎ የሆነ አይነት ዉጊያ ጎሬላ ሆነ፣ ኢመደበኛ ዉግያ ለማድረግ መቻል አለመቻሉ ነው።

(4) ከዚህ በመለስ ጁንታው የሚያወራውና የሚታቅደው ማሳሳቻ ታክቲኮች ናቸው ። ለምሳሌ ጁንታው ምዕራብ ትግሬ የሚለውን ቦታ አሸንፎ በዘላቂነት መያዝና ማረስ እንደ ማይችል ያውቀዋል። ታዲያ ያን ቦታ መያዝ እንዴት ነው እስትራተጂክ አላማው የሚለው?

(5) ይህ ሁሉ የሚያሳየው የኢትዮጵያ ጥምር ሃይሎች ብቸኛ አላማ ትግሬ ድረስ ዘልቆ በመግባት እና የወታደራዊ አስተዳደር በመዘርጋት ትህነግ የተባለ ድርጅት 100% ፈጽሞ ማጥፋት ነው። ስለዚህ ትህነግ ፕላን ቢ ሊኖረው አይችልም።

የትግሬ ሕዝብ አዲስ ድርጅት ለማቋቋም መዘጋጀት አለበት !

ይህን ጉዳይ በሰፊው እመለስበታለሁ።

ሆረስ ነኝ
Last edited by Horus on 07 Dec 2021, 11:39, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር!

Post by Horus » 07 Dec 2021, 00:35

ጄ/ር ባጫ ምን አለ? ለአዲስ ምልመላ ለወጣቱ ጥሪ አድርገን ባንድ ግዜ ከ1 ሚሊዮን ወጣት በላይ ተመዘገበና ማሰልጠኛ ቦታ አጣን አለ ! ስለዚህ ኢትዮጵያ ማሰልጠኛ ገንብታ ስታበቃ እስከ 2 ሚሊዮን ሰው ያለው ጦር ይኖረናል !!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር!

Post by Horus » 07 Dec 2021, 02:41

ስለዚህ የትግሬ ባንዳ ፕላን ቢ የለውም፤ አዲስ አላማ የመውም፣ አዲስ እስትራተጂ የለውም ።

ያለው አላማ በህይወት መኖርን ነው፣ ይህን ማድረግ የሚችለው እንደ ድርጅት ኖሮ የትግሬ ገዢ ፓርቲ ሲሆን ብቻ ነው ።

ድርጅት ሆኖ ለመኖር የሚተማመነው ያሜሪካና ግብጽ አሽከር ሆኖ የነሱን ድጋፍ ሲያገኝ ብቻ ነው።

ስለሆነም፤

ትህነግ በፍጹም የትግሬ ተወካይ ሆኖ የአዲስ አበባ አፈር እንዳይረግጥ ማድረግ ነው ።

አሜርካና አውሮፓ ከዚህ የኢትዮጵያ ጠላት ጋር ካልተላቀቁ እነሱም ኢትዮጵያ ትተው እንዲወጡ መጠየቅ ነው

ይህነኝ መሳሪያውን፣ ሃብቱን፣ ገንዘቡን፣ ደጋፊውን፣ ድርጅቱን ሁሉ ቀምቶ ወንጀለኞችን ማሰር መደምሰስ ድርጅቱን አፈራርሶ ማክሰም መሆን አለበት የኢትዮጵያ ሃይሎች ተግባር !!
Last edited by Horus on 07 Dec 2021, 11:22, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር! ጁንታው ፕላን ቢ የለውም !!

Post by Horus » 07 Dec 2021, 11:21

ደሴን የከዱ ትግሬዎች ተለቅመው እየተረሸኑ ነው !

ሌላው ነገር ደሞ ከዚህ በኋላ አሜርካም ሆነ እንግሊዝ የትግሬ ባንዳን መደገፍ ካላቆሙ ከኢትዮጵያ መባረር አለባቸው!

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር!

Post by Abere » 07 Dec 2021, 11:44

ትህነግ አሁንም ወደፊትም በጦርነት በምንም ተዓምር ጉልበት የለውም አይደለም ድፍን ኢትዮዽያ አንድ አውራጃ ራያን ማሸነፍ አይችልም። የትህነግ ጉልበት እኛን መከፋፈል ነው መከፋፈል ነው የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ብቸኛ ጉልበቱ። ግዙፍ የውጪ አገሮች እንኳን ጉልበት ሁነው ትህነግን ሊያስጥሉት ኣአልቻሉም። ስለዚህ ከፋፋይ የሆነውን የጎሳ ቅራቅንቦ ከላያችን ላይ ስናስወግድ ነገሩ በዚያ ያበቃል አንቀጽ 39 ተሸክመን ትህነግን ጣልን ማለት ራሳችንን ማታለልነው። የሜዳ ለውጡ የጂኦግራፊ ሳይሆን የመከፋፈል ስልት ቅየሳ ነው:: At the moment the whole target should be destroying this evil TPLF, uprooting TPLF. Following the total elimination of this undesirable terrorist group, undoing all of its evil political infrastructure is a must.
Horus wrote:
06 Dec 2021, 23:56
ደብረ ጽዮን የዉጊያው ሜዳ ለውጠናል ያለው በመሰረቱ ለትግሪዎች ማረጋጊያ የታሰበ ቢሆንም ይህ ሜዳ ወልቃይት ጠገዴ ያማራ መሬት እንደ ሆነ ይህው ፕላን ቢ ተብሎ እየተነገረ ነው ።

በእኔ ግምት ይህ አቅጣጫ ለማሳሳት፣ ለዳይቨርዥን የተባለ ነው እንጂ የእውነት አዲሱ ፓላናቸው አይደለም ።

ለምን በሉኝ?

አሁን በዚህ ሰዓት ትህነግ ሁለት እጅግ ግዙፍ የህሊና አደጋዎች አሉበት፤

(1) ትህነግ እንደ ትህነግ ላለመጥፋት፣ ላለመፍረስ መፈለጉ ቁጥር 1 አላማው ነው ። ይህን የድርጃዊ ህልውና አላማ ይባላል።

(2) በአሜሪካ፣ አውሮፓና ግብጽ ዘንድ አሁንም ተፈላጊ ፣ ፋይዳ ያለው ሊያገለግል የሚችል ሃይል መሆኑን በማሳየት አሜሪካ ከቻይና ጋር ለምታደርገው ትግል ስፈላጊ ሃይል የመሆን ቁጥር 2 አላማ አለው ።

(3) ቁጥር ሁለት አላማው ሊያሳካ የሚችለው ጦርነት ወይም ውጊያ ማድረጉን በመቀጠልና ኢትዮጵያ ችግሩን ጦርነት መፍታት አትችልም በማሰኘት ለድርድር ለመቅረብ ነው ።
የምዕራብ ግፊት አሁንም ድርድር ድርድር የሚል ነው ። ይህን የሚያደርጉት ትህነግ እንዳይፈስና ለዘላቂው ከቻይና፣ ሩሲያ፣ ቱርክ ጋር ለሚያደርጉት ትግል ተላላኪ ይህን ሆኖ እንዲቆያ ነው ።

ስለዚህ ቁም ነገሩ ትግሬ ኢትዮጵያን ማሸነፍ ትችላለች ወይ የሚለው አይደለም፤ ወያኔ እንደ ድርጅት ቀጥሎ የሆነ አይነት ዉጊያ ጎሬላ ሆነ፣ ኢመደበኛ ዉግያ ለማድረግ መቻል አለመቻሉ ነው።

(4) ከዚህ በመለስ ጁንታው የሚያወራውና የሚታቅደው ማሳሳቻ ታክቲኮች ናቸው ። ለምሳሌ ጁንታው ምዕራብ ትግሬ የሚለውን ቦታ አሸንፎ በዘላቂነት መያዝና ማረስ እንደ ማይችል ያውቀዋል። ታዲያ ያን ቦታ መያዝ እንዴት ነው እስትራተጂክ አላማው የሚለው?

(5) ይህ ሁሉ የሚያሳየው የኢትዮጵያ ጥምር ሃይሎች ብቸኛ አላማ ትግሬ ድረስ ዘልቆ በመግባት እና የወታደአዊ አስተዳደር በመዘጋት ትህነግ የተባለ ድርጅት 100% ፈጽሞ ማጥፋት ነው። ስለዚህ ትህነግ ፕላን ቢ ሊኖረው አይችልም።

የትግሬ ሕዝብ አዲስ ድርጅት ለማቋቋም መዘጋጀት አለበት !

ይህን ጉዳይ በሰፊው እመለስበታለሁ።

ሆረስ ነኝ

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር! ጁንታው ፕላን ቢ የለውም !!

Post by Sam Ebalalehu » 07 Dec 2021, 11:49

The question should not be whether TPLF will be a formidable force or not in the future. That is nonissue. An organization that declared and waged war against Ethiopia will not be allowed to exist in any shape or form.

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር! ጁንታው ፕላን ቢ የለውም !!

Post by Horus » 07 Dec 2021, 12:20

በትክክል፣ ኤርትራን እወራለሁ የሚለውም አሜሪካንን ጣልቃ ለማስገባት ነው ። ስለዚህ ትግላችን ሁሉ አሜሪካንን ከትግሬ ባንዳ ማላቀቅ ነው። ይህም የሚሆነው አሜሪካን ትግሬ ጋር ከተጣበቀ ካፍሪካ እንደሚወጣ በማሳየት ነው ። የሚያስከፍላቸውን ዋጋ ጣራ በማውጣት ። በተረፈ አሁን ትህነግ እንደ ወታደራዊ ሃይል ብቻ ሳይሆን እንደ ፖለቲካ ድርጅት ማክሰም አለብን ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር! ጁንታው ፕላን ቢ የለውም !!

Post by Horus » 07 Dec 2021, 17:06

በምስራቅ አስመስለህ በምዕራ ምታ! ይህ የጥርነት እስትራተጂ ሃሁ ነው ። ጁንታው የሚለው ይህ ነው ። በምዕራብ ትግሬ እወጋለሁ ይበል እንጂ አሁንም አላማው ያማራን መሬት ይዞ ለድርድር መቅረብ ነው ። የወገን ሃይል ይህን መከልከል አለበት ።

ጁንታው ትግሬ ከተመለሰ በኋላ የመደራደሪያ ካርታው ይበላል። ለምን በሉ?

በብዙ መቶ ሺ የወገን ሃይል ከግንባር እስከ ደጀን ኤርትራንም ጨምሮ ትግሬን በዙሪያ አጥር ያጥራል። ቀጥሎ በጄትና ድሮን የጁንታ ቁልፍ የሆኑ የጦር ብግአቶችን ያለ ማቋረጥ ይደበድባል።

ማለትም የጁንታው ምኞት የወገን ጦር ትግሬ ተመልሶለት እሱ የጎሬላ ጥርነት ማድረግ ነው የሚፈልገው ። ይህን እድል መከልከል አለበት ። ሙሉ ጦርነቱን ትግሬ ውስጥ ማስገባት ስህተት ይሆናል ። ይህ በትግሬ ውስጥ ረጅም ጦርነት ማድረግ የባንዳው ምኞት ነው ። ያ መከልከል አለበት ።

በትግሬ ውስጥ ሙሉ ወታደራዊ ጦርነት ከሌለ ጁንታው መደራደሪያ አይኖረውም ። ስለዚህ ...

ከሞት የተረፈው ባንዳ በትግሬ ውስጥ እንደ እስር ቤት ከቦ ማቆየት፣ ላዲስ ጦርነት ሲዘጋጅ በኢመደባዊ ዉጊያና (ድርጅታዊ ማምከን፣ ኢኮኖሚ እቀባ፣ በጄትና ድሮን ሰርጂካል ጥቃት ቆልፎ መያዝ ነው።

ይህም ቀስ በቀስ ከውጭ የተነጠላው ትግሬ ህዝብ በኢኮኖሚ ድቀት ሳቢያ ሁሉም ነገር ውስጣዊ የትግሬ ቅራኔና ውስጣዊ ትግልነት ይለወጣል ። ትልቅ ስህተት የሚሆነጥ ው የወገን ጦር ትግሬ ውስጥ ሙሉ በሙል ገብቶ ባንዳው ህዝብና ምራብ የሚቀሰቅስበት ሰበብ ከተሰጠው ነው ።

ስለዚህ ቀላልና የሚሰራው የወገን ጦር እስትራተጂ የጁንታውን ሃይል ትግሬ ውስጥ መልሶ ዙሪያውን ጥርቅም አድርጎ መዝጋት እና መዋጊያ ቁመና እንዳያገኝ በጄት፣ ድሮንና ልዩ ልዩ ኢመደባዊ ጦርነት ስልቶች ማድቀቅ ነው ።

በዚህ ሁኔት ድርድር መጠየቅ አይችልም። ድርድር የሚባል ነገር የለም ። የትግሬ ሕዝብ በኢትዮጵያ ፌዴሬሽን መወከል ከፈለገ እንደ ማንኛውም ክልል በፕለቲካ ተደራጅቶ በህግ ሰር መስራት ይኖርበታል ።

አይ ብሎ ከግብጽና አሜሪካ በድብቅ ጦር መገንባት ከሞከረ ዋና ዉጊያችን ካሜሪካ ጋር ሆኖ ብሄራዊ ጦርነቱን ወደ አፍሪካ ጦርነት መለወጥ፣ አሜሪካም ከኢትዮጵያ እንድትወጣ አለምን ማስነሳት ነው ያለብን!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ከየት ወዴት? ከህዝባዊ ማዕበል ግዙፍ ድራማ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ንኡስ ቲያትር! ጁንታው ፕላን ቢ የለውም !!

Post by Horus » 11 Dec 2021, 17:23

የትግሬ ባንዳ ዞሮ ዞሮ ወደ በረሃ ወርዶ የጎሬላ ጦርነት ይሞክራል ብዬ ነበር የዛሬ ሳምንት! ይህው ዛሬ ወደ ሽምቅ ውጊያ እንሄዳለን ሲሉ መግለጫ አወጡ ። የጦር ሜዳው ወደ ወልቃይት እናዞራለን ያሉት ሁሉ ዳይቨርዥነሪ ታክቲክ ነው። ጁንታ እየሞከረ ያለው መልሶ ማጥቃት እያስመሰለ ወደ ወደ ትግሬ ተመልሶ በረሃ ወርዶ ረጅም የጎሬላ ዉጊያ ለመጀመር ነው። ለዚህም ነው የኢትዮጵያ ሃይል ጁንታውን ከመቀሌ ቆርጦ እሽት እያደረገው ያለው ።

በአሁን ሰዓት የትግሬ ሊኖረው የሚችለው አላማና እስትራተጂ ተቅምቷል። አሁን ሁለት ነገር ይሞክራል፣ (1) የትግሬ ገዢ ሆኖ ለመቀጠል እና ያ ካልሆነ ወደ ደደቢት በረሃ መመልስ ነው። ለዚህ ነው ከባንዳው ጋር ድርድር መኖር የሌለበት። መፍትሄ ባንዳ እጅ መስጠት፣ እምቢ ካለ ጉዳዩን ለበላይነሽ አመዴ መተው ነው !!!

ለዚህ ደሞ ኢትዮጵያ በቂ ምላሽ ታዘጋጃለች!

Post Reply