Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Wedi » 05 Dec 2021, 20:06

ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ! :lol: :lol:

("ለምን ሸሻችሁ" በሚል ከትግሬ ሕዝብ በኩል ለሚቀትበው ትችትና ጥያቄ ደብረፅዮን አቀረበው ከተባለው ተማፅኖ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች:_)

~ወደኋላ ለማፈግፈግ ያስተላለፍነው ውሳኔው የኛንም የጠላትንም የሁኔታ ግምገማ አድርገን የወሰነው ውሳኔ ነው። መመለስ አለብን፣ ባለንበት ልንቀጥል አይገባም፤ ተጨማሪ ማስተካከያዎችና መስተካከሎች ያስፈልጋሉ የሚል ትልም አስቀምጠን ነው የወሰነው።

~ውሳኔው ቀላል ውሳኔ አይደለም፣ እጅግ ከባድ ውሳኔ ነው፤ ፍላጎታችን አዲስ አበባ ለመግባት ቢሆንም ውሳኔያችን ማፈግፈግ ነው። ውሳኔያችን ከፍላጎታችን ተቃራኒ ነው። ፍላጎታችን አአ መግባት ነው፣ የወሰነው ግን መመለስ ነው፤ መስተካከል ያለባቸው መሰራት ያለባቸው ጉዳዮች ስላሉ መመለስና ማስተካከል አለብን ወደሚል ገብተናል። ከባድ ግን ደግሞ መወሰን ያለብን ውሳኔ ነው።

~የማፈግፈግ ውሳኔውን በድርድር ወይንም በጫና ሳይሆን በራሳችን ያደረግነው ነው፣ ለትግራይ ህዝብ ጥቅም ብለን ነው።

~የማፈግፈግ ውሳኔው ቀድማችሁ አላሳወቃችሁም የሚል ወቀሳ መጥቷል። ይሄ ወታደራዊ ጉዳይና እንቅስቃሴ ነው ስለዚህ ቀድመን ልናወራ አንችልም

~ጠላትን በቀላሉ የምታሸንፈው አይደለም። ስንት ታግለን፣ ላይ ታች ለፍተን፣ ስንት መስዋዕትነት ከፍለህ ነው ድል የምታገኘው። ስለዚህ ጠላትን ለማሸነፍ አቅጣጫ እንቀይር ሜዳ እንለውጥ እያልን ነው። ጠላትኮ ዝም ብሎ አይጠብቀንም። በተለይ ሞቱና የሞት ጉድጓዱ ስትቀርብበት ያለ የሌለ ሃይሉን ይጠቀማል። አሁን ላይ እያየን ያለነው ይሄንን ነው። እጁ ላይ ያለውን (መሣሪያ) ብቻ ሳይሆን ከውጭ አገርም እያስገባ እየተዋጋ ነው። ውጊያው ቀላል አይደለም፤ ጠላትም የሞት ሽረት እያደረገ ነው። ስንት ሃይል እንዳንቀሳቀሱብን አይታችኋል። አሁንም የውጭ (አገራት) እጆች ወደ ጦርነቱ መግባት እየጨመረ መጥቷል፤ ይሄ ጫና የለውም ማለት አይቻልም። ስለዚህ እንዳይሞት ሁሉንም የአገር ውስጥ ገንዘብ፣ ኢኮኖሚ፣ የሰው ሃይል፣ መሣሪያ ፣ ሚዲያ ሁሉንም ነገሮች እየተጠቀመ ነው።

~ አማራ በሚዲያ የሚያስተላልፈው መልዕክት ይታወቃል። የሰው ልጅ ሊናገረው የማይችለው የአረመኔ ንግግር ፣ የአረመኔ ሀሳብ እየሠማን ነው። ለትግራይ ህዝብ ያላቸውን ግልጽ ጥላቻ እያየን ነው።ለነገ የሚል ንግግር እንኳን የለም። ይህቺ ንግግር ድሮም የቆየች ነች። ስለዚህ እኛም አምርረን ልንታገል ይገባል ማለት ነው። ልናቃልለው አንችልም፣ አምርረንና አክብደን ልንታገለው ይገባል። ጠላት እስኪጠፋ ትግላችን ከባድ ነው። የጀመርነውን ትግል የተወሰኑ ማስተካከያዎች አድርገን መጨረስ አለብን።

~ድልን ዝም ብለን ሰተት ብለን የምንገባበት ጉዳይ አይደለም። ደርግን ለማሸነፍ 17አመታት ነው የፈጀብን።

~አሁን ደግሞ ሰ.ሸዋ ደርሰን ግን ማስተካከል አለብን ብለን ነው የተመለስነው። በደብረታቦር ጫፍ ደረስን እንመለስ ብለን ተመለስን፣ሃይቅ ደረስን እንመለስ ብለን ወደ ውጫሌ ተመለስን፣ በደባርቅ ሄድን እንመለስ ብለን ተመለስን፣አሁን በምናካሂደው ጦርነት እንኳን ሄደን ነው የተመለስነው።

~ ሁሉም ያውቀዋል፣ አሁን ላይ ምንም ይዘህ ብትሄድም ላለመሞት ሲል ሊመልስህ(ሊያሸንፍህ) ይችላል። ስለዚህ የትግራይ ሕዝብ በዚህ መልክ ሊረዳው ይገባል።

~የትግራይ ህዝብ ትግል አያቆምም። ግቡም የመጀመሪያው ደህንነቱ ቀጥሎ ህልውናው ቀጥሎ ወንጀለኞችን ተጠያቂ ማድረግ የራሡን እድል በራሱ መወሰን ነው፣ አገር መቆጣጠር አይደለም። የኛ ትግል አገር መቆጣጠር አይደለም የትግራይ ህዝብ ጥያቄ አአ በመቆጣጠር አይመለስም። አአ መግባት ጠላትን ሊያስወግድ ይችል ይሆናል እንጂ መልስ አይሰጥም።

~ስለዚህ ጠላትን የበለጠ ለመምታትና በተለይም የደጀን መስመራችን በጣም ትልቅ ችግር ፈጥሮብን ነበር። ማሻሻል አለብን። አሁንም የትግራይ ህዝብ ግፍ እንደቀጠለ ነው። ጠላትን ለማሸነፍ እስከመጨረሻ መታገል ፤ ወይም ደግሞ ተገዶ ወደ ድርድር እእኪመጣ መረባረባችንን እንቀጥላለን። የዚህ ውሳኔ አለማም ይሄው ነው።

~አሁንም ድረስ ተከበን ነው ያለነው፣ ይሄንን መስበር አልቻልንም፤ ችግር ውስጥ ነን፣ በርሃብና በበሽታ እየሞተ ነው፣ ይሄንን መስበር አለብን። ስለዚህ አንድነታችንን ጠብቀን፣ እጅግ ከባድ ችግር ውስጥ እንደሆንን ታውቃላችሁ። በርግጥ ከጦርነቱ አይበልጥም እና መታገል አለብን። ተከዜን መብራት መተውታል፣ የድሮን ድብደባ እንደቀጠሉ ናቸው፤ ትግሬን ማጥፋት ቀጥለውበታል። እነዚህን ችግሮች ተሸክመን ለማለፍና ለመታገል ነው ለማፈግፈግ የወሰነው።

via Getachew Shiferaw

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Weyane.is.dead » 05 Dec 2021, 20:37

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Where is the Shi.ntam weyanay rodent Educator who used to claim abiy reached an agreement with tplf behind closed doors. His own leader weyzero debrexion is telling us they got their arse beat and they're running with their tail between their legs back to Tigray. Fantastic :mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Wedi » 05 Dec 2021, 20:45

Weyane.is.dead wrote:
05 Dec 2021, 20:37
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Where is the Shi.ntam weyanay rodent Educator who used to claim abiy reached an agreement with tplf behind closed doors. His own leader weyzero debrexion is telling us they got their arse beat and they're running with their tail between their legs back to Tigray. Fantastic :mrgreen:
He is hiding under his sofa!! we will not see him soon except with one of his many another nick names! 8) 8)

Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Aba » 05 Dec 2021, 20:52

Watch "Battlefield Ethiopia- Dec 5th, 2nd battle of Kombolcha, TDF still controls Kombolcha" on YouTube

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12657
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Fiyameta » 05 Dec 2021, 21:03

Aba wrote:
05 Dec 2021, 20:52
ተሸንፌያለሁ! ሽንፈቴን ተቀብያለሁ። ወስፋታም ፈረንጁ ጌታየ ነው ያሳሳተኝ ፣ ይቅርታ ሁለተኛ አይደግመኝም አጥፍቻለው ማሩኝ !! ማሩኝ ማሩኝ ማሩኝ ማሩኝ ማሩኝ ማሩኝ ማሩኝ ማሩኝ ማሩኝ ማሩኝ!!! :cry: :cry: :cry: :cry:
:lol: :lol: :lol: :lol:

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Wedi » 05 Dec 2021, 21:03

Aba wrote:
05 Dec 2021, 20:52
Watch "Battlefield Ethiopia- Dec 5th, 2nd battle of Kombolcha, TDF still controls Kombolcha" on YouTube
:P
Are you DEAF? Did not you hear what your ወስፋታም ደብረፅዮን said?
ወስፋታም ደብረፅዮን said our Objective was to go to Addis Ababa. Now we are back to Mekelle, back to where we started :lol: :lol:

:lol: :lol:

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.
https://i.ibb.co/VvKMLrT/Dead-TPLF-2021 ... .png[image][/image]
.

.

..

.

.

.

.

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Weyane.is.dead » 05 Dec 2021, 22:51

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Wedi wrote:
05 Dec 2021, 20:45
ወስፋታም ደብረፅዮን

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12657
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Fiyameta » 05 Dec 2021, 23:37

DebriX said, he tried to implement the US policy of carrot and stick by becoming the stick that was supposed to bludgeon Ethiopia into submission, but the Ethiopian Defense Forces got a hold of the stick and used it to club over 400,000 agame terrorists upside the head to stop them in their tracks. :mrgreen: :mrgreen: :lol: :lol:

Educator
Member
Posts: 2008
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ወስፋታም ደብረፅዮን ለደረሰበት ሽንፈት ለትግሬ ያቀረበው ተማፅኖ!

Post by Educator » 06 Dec 2021, 04:46

Wedi,
Just watch the video below. Now the deal is made all three, Abiy, Woyane and OLF, will try to destroy Fano. To execute the details in the deal, mainly the surrender of Wolkait to Tigray, Fano must be eliminated. No Amhara will accept such deal unless he/she is Degu/Agegnew/Demeke, woyane servants.

Btw, I only use one account..I don't usually respond to such personal accusations but somehow I like you, Wedi. But I hate it when you post pics of dead bodies just because I feel that is disrespecting God's creatures.

Post Reply