Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?

Post by Abere » 04 Dec 2021, 11:12

ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?
Ethiopia has to learn from its past mistake - ENDF's sudden withdrawal from Mekele & followed by leaving Amhara historical territories of Korem and Alamata. The gravest mistake that let TPLF to surge and destroy the heartland of Amhara and the destruction of the country was the ENDF's failure not create a buffer zone within a close radius to the city of Mekelle. As an ordinary person, ENDF should have stayed in ማይጨው and its environs to check any restlessness of TPLF. In my opinion, if national and international circumstances permit ENDF to control መቀሌ that will be great, otherwise it is a MUST for ENDF/FANO to take over ማይጨው.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?

Post by kibramlak » 04 Dec 2021, 11:28

Abiy will commit another strategic error if he stops at the border. These serpents never sleep and will endlessly pose threat to the country. It may cost a little more but compared to the damage they will make again it is vital to make house to house search throughout Tigray. Abiys "unilateral withdrawal" resulted in the deaths if thousands and the economic damages that was estimated over 250 Billions in Amhara region alone. If you add the loses in Afar, one may estimate up to 500 billion ( half trillion). So, a house to house search wont consume more that 10% of this. In addition, future threats will be beyond economic damages. These shrewds must be dealt with for once and for all.
Abere wrote:
04 Dec 2021, 11:12
ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?
Ethiopia has to learn from its past mistake - ENDF's sudden withdrawal from Mekele & followed by leaving Amhara historical territories of Korem and Alamata. The gravest mistake that let TPLF to surge and destroy the heartland of Amhara and the destruction of the country was the ENDF's failure not create a buffer zone within a close radius to the city of Mekelle. As an ordinary person, ENDF should have stayed in ማይጨው and its environs to check any restlessness of TPLF. In my opinion, if national and international circumstances permit ENDF to control መቀሌ that will be great, otherwise it is a MUST for ENDF/FANO to take over ማይጨው.

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?

Post by Abere » 04 Dec 2021, 21:57

I agree with you that Abiy Ahmed should not commit the same dumb mistake of quitting the war at the border. TPLF is the worst evil the world has never seen before. Unless someone is stupid it should not be left parked at Meqelle.

kibramlak wrote:
04 Dec 2021, 11:28
Abiy will commit another strategic error if he stops at the border. These serpents never sleep and will endlessly pose threat to the country. It may cost a little more but compared to the damage they will make again it is vital to make house to house search throughout Tigray. Abiys "unilateral withdrawal" resulted in the deaths if thousands and the economic damages that was estimated over 250 Billions in Amhara region alone. If you add the loses in Afar, one may estimate up to 500 billion ( half trillion). So, a house to house search wont consume more that 10% of this. In addition, future threats will be beyond economic damages. These shrewds must be dealt with for once and for all.
Abere wrote:
04 Dec 2021, 11:12
ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?
Ethiopia has to learn from its past mistake - ENDF's sudden withdrawal from Mekele & followed by leaving Amhara historical territories of Korem and Alamata. The gravest mistake that let TPLF to surge and destroy the heartland of Amhara and the destruction of the country was the ENDF's failure not create a buffer zone within a close radius to the city of Mekelle. As an ordinary person, ENDF should have stayed in ማይጨው and its environs to check any restlessness of TPLF. In my opinion, if national and international circumstances permit ENDF to control መቀሌ that will be great, otherwise it is a MUST for ENDF/FANO to take over ማይጨው.

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?

Post by Horus » 05 Dec 2021, 00:55

Abere wrote:
04 Dec 2021, 11:12
ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?
Ethiopia has to learn from its past mistake - ENDF's sudden withdrawal from Mekele & followed by leaving Amhara historical territories of Korem and Alamata. The gravest mistake that let TPLF to surge and destroy the heartland of Amhara and the destruction of the country was the ENDF's failure not create a buffer zone within a close radius to the city of Mekelle. As an ordinary person, ENDF should have stayed in ማይጨው and its environs to check any restlessness of TPLF. In my opinion, if national and international circumstances permit ENDF to control መቀሌ that will be great, otherwise it is a MUST for ENDF/FANO to take over ማይጨው.
አበረ፣
አቢይ ምን እንደ ሚያደርግ ፍንጭ ሰጥቶናል። 'ጁንታው ሁለተኛ ጦርነት ማድረግ የማይችልበት ቁመና ሳናወርደው አንፋታም' ብሏል! ምን ማለት ነው? ትህነግን ጦርነት ማድረግ የማይችልበት ደረጃ ዝቅ የሚለው የሚከተሉት ነገሮች ከሆኑ ነው፤
አንድ፣ ሰዎቹን መግደል ወይም ማሰር፣
ሁለት፣ በትግሬ ያለ መሳሪያ ቤት ውስጥ ያለም ሆነ መሬት የተቀበረ የጦር መሳሪያ መቀማት፣ ማውደም፣
ሶስት፣ የጦር መሳሪያ ፋፍሪካዎችን መዝጋት ማውደም፣
አራት፣ ለውጊያ እድሜ የደረሱ ትግሪዎችን በሙሉ ወይ ማስተማር ወይ ሌላ ሕግ በማውጣት ሁለተኛ ለውጊያ መመልመል የማይችሉብት ሆኔታ መፍጠር
አምስት፣ ትምህርት እና ስራ ከመመልመል ጋር በህግ ማሰር
ስድስት፣ የባንዳውን የገንዝብ ምንጭ ማድረቅ፣ መቆጣጠር
ሰባት ፣ በአንድ ቃል ትህነግ ሙሉ በሙሉ ሕገ ወጥ ሆኖ እስከ መጨረሻው ድረስ መታደን አለበት

እኔ የሚገባኝ ይህ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?

Post by Abere » 05 Dec 2021, 16:47

ሆረስ፤

የዘረዘርካቼው ዐብይ አህመድ በቀጣዩ ሊወስዳቸው የሚችሉ አማራጭ እርምጃዎች ሁሉም በሙሉ አንድ ውጤት ብቻ መስገኜት የሚችሉ መሆን አለባችው። ይህንም አንድዮሽ ግብ መጨረሻ ላይ ገልፀኸዋል < ሰባት ፣ በአንድ ቃል ትህነግ ሙሉ በሙሉ ሕገ ወጥ ሆኖ እስከ መጨረሻው ድረስ መታደን አለበት>የጎሣ ነፃ አውጭ የሚባል ቅራቅንቦ በየትም በአገሪቱ ክፍል መፈቀድ የለበትም። ወያኔ ደግሞ ቀፍቃፊ እናት እባብ ነው። መወገድ ብቻ ነው የለበት። The name ህወሓት should be banned and anyone suspect of affiliated with this name taken to custody, it is similar or worse than Nazi. The crime committed by ህወሓት is the worst ever seen by humanity. ስለዚህ የክልል መንግስት የሚባል ምክንያት ወይም ይህን ካደረግሁ እነማንን ላስቀይም እችላለሁ የሚሉ ወዘተ ስበባስበቦች በፍፁም ቦታ ሊኖራቸው መፈቀድ የለበትም።

Horus wrote:
05 Dec 2021, 00:55

አበረ፣
አቢይ ምን እንደ ሚያደርግ ፍንጭ ሰጥቶናል። 'ጁንታው ሁለተኛ ጦርነት ማድረግ የማይችልበት ቁመና ሳናወርደው አንፋታም' ብሏል! ምን ማለት ነው? ትህነግን ጦርነት ማድረግ የማይችልበት ደረጃ ዝቅ የሚለው የሚከተሉት ነገሮች ከሆኑ ነው፤
አንድ፣ ሰዎቹን መግደል ወይም ማሰር፣
ሁለት፣ በትግሬ ያለ መሳሪያ ቤት ውስጥ ያለም ሆነ መሬት የተቀበረ የጦር መሳሪያ መቀማት፣ ማውደም፣
ሶስት፣ የጦር መሳሪያ ፋፍሪካዎችን መዝጋት ማውደም፣
አራት፣ ለውጊያ እድሜ የደረሱ ትግሪዎችን በሙሉ ወይ ማስተማር ወይ ሌላ ሕግ በማውጣት ሁለተኛ ለውጊያ መመልመል የማይችሉብት ሆኔታ መፍጠር
አምስት፣ ትምህርት እና ስራ ከመመልመል ጋር በህግ ማሰር
ስድስት፣ የባንዳውን የገንዝብ ምንጭ ማድረቅ፣ መቆጣጠር
ሰባት ፣ በአንድ ቃል ትህነግ ሙሉ በሙሉ ሕገ ወጥ ሆኖ እስከ መጨረሻው ድረስ መታደን አለበት

እኔ የሚገባኝ ይህ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይህ በኢትዮዽያዊያን እና በትህነግ መካከል ያለው ጦርነት ማቆምያ እስከ የትድረስ መሆን አለበት? እስከ ማይጨው ወይስ እስከ መቀሌ?

Post by Abere » 06 Dec 2021, 11:37

ግባችን እስከየት ነው ?

<< ትልቁ ፍርሃት አለኝ።
– ለጋሸና 12 ኪሎሚትር ቀርቶ የወገን ጦር ግስጋሴህን አቁም እንደተባለው፣ አሁንም “ቆቦን በወሎ መስመር፣ አደርቃይን በጎንደር መስመር እንዳታልፍ፣ ግስጋሴህን አቁም” የሚል ት እዛዝ የፖለቲካ አመራሩይሰጣል የሚል።
– ያኔ ትኩረቱ ከጦረነቱ ወደ በዓለ ሲመቱ እንደሆነው፣ አሁን ትኩረቱ ወያኔን ሙሉ ለሙሉ ከመደምሰስ ወደ 1 ሚሊዮን ዳያስፖራ ዝግጅት ላይ ይሆናል የሚል። >>ግርማ ካሴ

<< የፈጸመችው [ወያኔ] ውድመት ጭፍጨፋ ከአይምሮ በላይ ነው። በመሆኑም

1ኛ ይህ የአሸባሪና ወንጀለኛ ቡድን ለፈጸመው መጠየቅ አለበት።
2ኛ ይህ ቡድን እንዲቀጥል ተደረገ ማለት ጦርነቱን ማራዘም እንጂ ጦርነቱን ማቆም ተደርጎ አይታየም። ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ይህ ቡድን ሙሉ ለሙሉ መደመሰስ አለበት።
3ኛ ይህ ቡድን እንዲቀጥል ከተደረገ በአማራውና በአፋር ማህበረሰብ ላይ የሚፈጸም ክህደት ነው።
4ኛ የህ ቡድን ከቀጠለ የትግራይ ህዝብ ሰቆቃ ይቀጥላል።
ስለዚህ ሁላችንም የመንግስት መሪዎች የሚሉንን በጭፍን እየሰማን፣ እነርሱን አምነን ፣ እያጨበጨብንላቸው መቀመጥ የለብንም። “ወያኔ ስጋት አትሆንም፣ ወያኔንን እንደ ዱቄት በትነናታል ወዘተ” ሲሉን፣ ሲዋሹን እንደነበረ አንርሳ። ሰዎቹ ያው ናቸው። አሁንም ሊዋሹን ይችላሉ። ለኛ አንድ ነገር ብለው፣ ለፈረንጆች ሌላ ነገር እየተናገሩ እንደሆነ የምናወቀው ነገር የለም።>> ግርማ ካሴ

Post Reply