Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!

Post by Digital Weyane » 04 Dec 2021, 09:46

ፈረንጆች የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማደህየትና አንበርክከው ለመግዛት ባወጁት የእጅ አዙር ጦርነት ውስጥ በጅልነት፥ በምቀኝነት፥ እና በባንዳነት ተሰልፈው በከንቱ እንደ ቅጠል የረገፉ ተጋሩ ዎንድሞቼና እህቶቼ ነፍስ ይማር ፣ ለትግራይ ኡናቶችም መፅናናቱን ይስጥልን ኡላለሁ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!

Post by Thomas H » 04 Dec 2021, 10:01

በቃ ሃፍረት የሚባል ነገር የለም ! ምን ነው ሁሉም ፀጉራቸውን ተላጩ ብሎ መጠየቅ የለም::የታሠሩ ተጋሩ ከእስር ቤት አምጥቶ ምርኮኞች ማለት ያሳፍራል ::ለማንኛውም ጦርነቱ እያለቀ ነው ትንሽ ነው የቀረው:: ከዛ እስከዛሬ አይታችሁት የማታውቁት ሃይላንድ ቦትል እናንጠለጥልባችኋለን::

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!

Post by Abe Abraham » 04 Dec 2021, 10:10

Thomas H wrote:
04 Dec 2021, 10:01
በቃ ሃፍረት የሚባል ነገር የለም ! ምን ነው ሁሉም ፀጉራቸውን ተላጩ ብሎ መጠየቅ የለም::የታሠሩ ተጋሩ ከእስር ቤት አምጥቶ ምርኮኞች ማለት ያሳፍራል ::ለማንኛውም ጦርነቱ እያለቀ ነው ትንሽ ነው የቀረው:: ከዛ እስከዛሬ አይታችሁት የማታውቁት ሃይላንድ ቦትል እናንጠለጥልባችኋለን::
Don't be stupid. It is normal in war time to be taken as a prisoner of war. ትግሬ ምርኮኛ ኣይተህ ለምን ታፍራለህ ?

Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!

Post by Thomas H » 04 Dec 2021, 10:21

ዳንኤል ተክለወይኒ ይባላል፣ በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አከባቢ እየሰራ ይኖር የነበረ የትግራይ ተወላጅ ነው።
በቅርቡ ማንነቱን ትግራዋይ ስለሆነ ብቻ እንደ ሌሎች ወንድሞቹ ከቤቱ ታፍሶ ወደ ካምፕ ተወስደዋል፣ አሁን ምርኮኞት ተብለው ከቀረቡ ንፁሃን ተጋሩ መካከል አንዱ ሆነ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!

Post by Abe Abraham » 04 Dec 2021, 10:25

Thomas H wrote:
04 Dec 2021, 10:21
ዳንኤል ተክለወይኒ ይባላል፣ በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አከባቢ እየሰራ ይኖር የነበረ የትግራይ ተወላጅ ነው።
በቅርቡ ማንነቱን ትግራዋይ ስለሆነ ብቻ እንደ ሌሎች ወንድሞቹ ከቤቱ ታፍሶ ወደ ካምፕ ተወስደዋል፣ አሁን ምርኮኞት ተብለው ከቀረቡ ንፁሃን ተጋሩ መካከል አንዱ ሆነ።

Concentrate on this(it is official):

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!

Post by Digital Weyane » 04 Dec 2021, 10:29

Thomas H wrote:
04 Dec 2021, 10:01
ምን ነው ሁሉም ፀጉራቸውን ተላጩ ብሎ መጠየቅ የለም::

KKK የተባለውን የነጮች ብሔርተኞች ቡድን Skinhead በመባል የሚታወቁ አባላቱ ፀጉራቸውን እንዲላጩ ያደርጋል። የጁንታው ታጣቂዎች ፀጉራቸውን እንዲላጩ ትእዛዝ የሰጠው አፓርታይድ ናፋቂው ማርቲን ፕላውት ነው ይባላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply