Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ስንት ሥርዓተ-ማህበር ገርሥሰን ጣልን? 1) የዘውድ ሥርዓት 2) የሶሽልዝም 3) የጎሳ ሥርዓተ-ማህበር -በስብሶ በመውደቅ ላይ ያለው ። አዲሱ ሥርዓተ ማህበር ማን ይሆን?

Post by Abere » 03 Dec 2021, 09:31

ስንት ሥርዓተ-ማህበር ገርሥሰን ጣልን? 1) የዘውድ ሥርዓት 2) የሶሽልዝም 3) የጎሳ ሥርዓተ-ማህበር -በስብሶ በመውደቅ ላይ ያለው ። አዲሱ ሥርዓተ ማህበር ማን ይሆን?

ከሰው ልጅ ላይ ሞትን ከማህበረሰብ ላይ ለውጥን የሚያስቀር ምንም ዓይነት ምድራዊ ሃይል የለም። የትኑም ያህል ብናፈቅረው የሙጥኝ ብለን ብንይዘውም የማይቀር ተፈጥሮ አዊ ክስተት ናቸው። የሰው ልጅ እራሱን በሌላ ትውልድ እየተካ እንደሚያልፍ ሁሉ አሮጌው ሥርዓት በአዲስ የመተካት ሂደትም የግድ ይላል። ለአለፉት 30 ዓመታት የጎሳ ሥርዓተ ማህበር ገዝፎ በአግሪቱ ሰፍኖ ንብረት ብቻ ሳይሆን ሰውን ከሰው ሲያባላ በመጨረሻው የዘውጌውን ሥርዓት ወላጅ እናት የሆነውን ትህነግ ቅርጥፍ አድርጎ በላው። ይህ ማለት የዚህ ስርዓት ሥርዓተ ነርቭ ወይም አንጎል ሙቷል ማለት ነው/Brain dead/። አሁን የቀረው ነገር ቢኖር የዘውጌው ሥርዓት ነፍሱ ከወጣ በኋላ የተለያዩ ቅርንጫፎች ደመነ-ፍሳዊ መንፈራገጥ ብቻ ነው - በግ ከታረደ በኋላ ለቅፅበት የሚያደርገውን ሂደታዊ መንፈራገጥ። ለዚያም ነው ብዙዎች ሥርዓት ይሞታል እንጅ ኢትዮዽያ ህያው ናት የሚሉት። ሰንደቅ ዓላማዋን ቢጠሉ- ከእነርሱ መቃብር በላይ ትውለበለባለች፤ ስሟን በምድር ቢጸየፉ- መለኮታዊ ክብር አላት፤ ሲታገሏት- ክፉወድቀት ይወድቃሉ የሚባልላት ቅድስት አገር። አድሱን ሥርዓት እግዜር በጎውን ያድርግላት። ያለምንም ጥርጥር ግን ለውጥ ሲመጣ የአሮጌው ተቃርኖ ስለሆነ - እንኳን ከጎሣው ሥርዓተ ማህበር ውድቀት ዋዜማ ላይ አደረሳችሁ ዐርበኛ ኢትዮዽያዊያን በሙሉ!!!!

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ስንት ሥርዓተ-ማህበር ገርሥሰን ጣልን? 1) የዘውድ ሥርዓት 2) የሶሽልዝም 3) የጎሳ ሥርዓተ-ማህበር -በስብሶ በመውደቅ ላይ ያለው ። አዲሱ ሥርዓተ ማህበር ማን ይሆን?

Post by Misraq » 03 Dec 2021, 09:42

Oromuma will also be defeated. The organic Oromuma is fine and inclusive and it doesn't exist anymore. The rebranded Oromuma that kills and uproots citizens will be confronted and dealt with. The concept is no different from Tigray Republic.

On it's grave, an all inclusive multi-ethnic Ethiopia with full fledged democracy will be implemented where citizens will live in peace irrespective of where they are and where they are from

In short, equality for all

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ስንት ሥርዓተ-ማህበር ገርሥሰን ጣልን? 1) የዘውድ ሥርዓት 2) የሶሽልዝም 3) የጎሳ ሥርዓተ-ማህበር -በስብሶ በመውደቅ ላይ ያለው ። አዲሱ ሥርዓተ ማህበር ማን ይሆን?

Post by Abere » 03 Dec 2021, 09:56

I am more than certain, Orommuma too is terminally ill. The fact that Jawar Mohammed and Bekelle being locked up and the remaining many others such as Merara Gudina et al are publicly ostracized is an absolute green light toward heading into a different political highway. Many diehard don't believe this, but reality is hard to push aside. Always the Eve on the new beginning is costly, thus many Oromuma infested folks still will instinctively cause significant damages. That is why citizens should ready themselves to embrace the new reality - because today will give ways to tomorrow. If anyone harms his longtime neighbor or country man, that person will harvest guilt tomorrow. My advice to those Orommuma spirit infected folks is just take a good lesson from the disgracefully death of TPLF. In Ethiopia no ones life is greater than another fellow Ethiopian simply because of the language family that person is born into to speak. Language is mechanical not an intrinsic naturally born quality, we have to go out of this foolish thinking. Like I said, the country is on no point of return on its journey to a new social system and is saying goodbye to tribalism.
Misraq wrote:
03 Dec 2021, 09:42
Oromuma will also be defeated. The organic Oromuma is fine and inclusive and it doesn't exist anymore. The rebranded Oromuma that kills and uproots citizens will be confronted and dealt with. The concept is no different from Tigray Republic.

On it's grave, an all inclusive multi-ethnic Ethiopia with full fledged democracy will be implemented where citizens will live in peace irrespective of where they are and where they are from

In short, equality for all

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ስንት ሥርዓተ-ማህበር ገርሥሰን ጣልን? 1) የዘውድ ሥርዓት 2) የሶሽልዝም 3) የጎሳ ሥርዓተ-ማህበር -በስብሶ በመውደቅ ላይ ያለው ። አዲሱ ሥርዓተ ማህበር ማን ይሆን?

Post by Tadiyalehu » 06 Dec 2021, 01:14

አራም ነፍጠኛ!
ስለማታውቀው ቃል እዚህ እየመጣህ በአፍህ አትራ!
ነፍጠኛ ቆምጬን ሙጀሌ እግሩን ብቻ የበላው ይመስለን ነበር። የ Abere እና ያንተ ዓይነቱን አህያ ቆምጬ ግን እግሪችሁን ብቻ ሳይሆን ጭንቅላታችሁንም ጭምር ነው ሙጀሌ የበላው።
አህያ የአህያ ዘር!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ስንት ሥርዓተ-ማህበር ገርሥሰን ጣልን? 1) የዘውድ ሥርዓት 2) የሶሽልዝም 3) የጎሳ ሥርዓተ-ማህበር -በስብሶ በመውደቅ ላይ ያለው ። አዲሱ ሥርዓተ ማህበር ማን ይሆን?

Post by Tadiyalehu » 06 Dec 2021, 03:51

Abere wrote:
03 Dec 2021, 09:31
ስንት ሥርዓተ-ማህበር ገርሥሰን ጣልን? 1) የዘውድ ሥርዓት 2) የሶሽልዝም 3) የጎሳ ሥርዓተ-ማህበር -በስብሶ በመውደቅ ላይ ያለው ። አዲሱ ሥርዓተ ማህበር ማን ይሆን?

ከሰው ልጅ ላይ ሞትን ከማህበረሰብ ላይ ለውጥን የሚያስቀር ምንም ዓይነት ምድራዊ ሃይል የለም። የትኑም ያህል ብናፈቅረው የሙጥኝ ብለን ብንይዘውም የማይቀር ተፈጥሮ አዊ ክስተት ናቸው። የሰው ልጅ እራሱን በሌላ ትውልድ እየተካ እንደሚያልፍ ሁሉ አሮጌው ሥርዓት በአዲስ የመተካት ሂደትም የግድ ይላል። ለአለፉት 30 ዓመታት የጎሳ ሥርዓተ ማህበር ገዝፎ በአግሪቱ ሰፍኖ ንብረት ብቻ ሳይሆን ሰውን ከሰው ሲያባላ በመጨረሻው የዘውጌውን ሥርዓት ወላጅ እናት የሆነውን ትህነግ ቅርጥፍ አድርጎ በላው። ይህ ማለት የዚህ ስርዓት ሥርዓተ ነርቭ ወይም አንጎል ሙቷል ማለት ነው/Brain dead/። አሁን የቀረው ነገር ቢኖር የዘውጌው ሥርዓት ነፍሱ ከወጣ በኋላ የተለያዩ ቅርንጫፎች ደመነ-ፍሳዊ መንፈራገጥ ብቻ ነው - በግ ከታረደ በኋላ ለቅፅበት የሚያደርገውን ሂደታዊ መንፈራገጥ። ለዚያም ነው ብዙዎች ሥርዓት ይሞታል እንጅ ኢትዮዽያ ህያው ናት የሚሉት። ሰንደቅ ዓላማዋን ቢጠሉ- ከእነርሱ መቃብር በላይ ትውለበለባለች፤ ስሟን በምድር ቢጸየፉ- መለኮታዊ ክብር አላት፤ ሲታገሏት- ክፉወድቀት ይወድቃሉ የሚባልላት ቅድስት አገር። አድሱን ሥርዓት እግዜር በጎውን ያድርግላት። ያለምንም ጥርጥር ግን ለውጥ ሲመጣ የአሮጌው ተቃርኖ ስለሆነ - እንኳን ከጎሣው ሥርዓተ ማህበር ውድቀት ዋዜማ ላይ አደረሳችሁ ዐርበኛ ኢትዮዽያዊያን በሙሉ!!!!
ቅዘናም ተለጣፊ!
አማራ ንፋስ ወደ ነፈሰበት እያየ ይነፍሳል እንጂ አንድን ሥረዓት ተቃውሞ በመታገል የገረሰሰበት ግዜ የለም።
ሽንታም አድርባይ!
እንደ ጉራችሁ ልብ ቢኖራችሁ ምድር አትበቃችሁም ነበር።
ለማንኛውም ፌደራሊዝሙን በህልምህ አፍርሰኸው እላይህ ላይ ኢጃኩሌት ስታደርግ ኑር። በውንህ አትሞክረውም!! አህያ ነፍጠኛ!!!

Post Reply