Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

"የትህነግ የኢኮኖሚ ፖሊሲ - አማራን በኢኮኖሚ ማዳከም " "ይገባሉ ግን አይወጡም-ቃላችንን ጠብቀናል"!!! AMH - ነጋሪት:-

Post by Dawi » 03 Dec 2021, 04:47

"ነጋሪት ላይ የሚቀርቡ ኢሊቶች በተለይ ትንግርቱ እና ሽመልስን ማዳመጥ ትልቅ ላይብራሪ ውስጥ ገብቶ በርካታ መፅሃፍን እንደማንበብ ይቆጠራል!!!"

"የትህነግ የኢኮኖሚ ፖሊሲ - አማራን በኢኮኖሚ ማዳከም "


"ይገባሉ ግን አይወጡም-ቃላችንን ጠብቀናል" ነጋሪት:-