Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ድፊት

Post by Horus » 03 Dec 2021, 03:18

ይህ በJuly 29, 2021 ፖስት ያደረኩት ነበር! ዘና በሉበት!! ድፊት ውስጥ የገባቸው ቆቅ!

ድፊት የቆቅ ማደኛ ብልሃት ነው። ልጆች ሆነን ቆቅ የምናድነው በድፊት ነበር። ቆቅ እንደ ሚታወቀው በጣም ጥንቁቅ ወፍ ነች፣ በቀላሉ ለመያ ታስቸግራለች ። ታዲያ የኛ ብልሃት (መች እንደ ተጀመረ ባላቅም) ድፊት መስራት ነበር ። የቃሉ ውስጠ ትርጉም ወጥመድ ማለት ነው ። ድፊት አንድ ትልቅ ሳጤራ ወይም ትንሽ የቤት ክዳን ይመስላል። ከሸነበቆ እና ልጣጭ ነው የምንሰራው ። ከላይ ለጅ ማስገቢያ ቀዳዳ መስኮት እያበጅለታለን ።

ታዲያ ቆቆች በሚደበቁበት ጫካም ሆነ ቁጥቋጦ ወስጥ ይህን ቅርጫት ወስደን ባንድ በኩል ከፍ አደገን ከስር ከፈት በማድረግ በትንሽ ባላ እንደግፈዋለን፣ በባለው ወደ ላይ በመያዝ ማለት ነው ። በባላው ትክክል በድፊቱ ወስጥ ነጫጭ ቦቆሎ ፍሬዎች እንበትናለን፣ ቆቆቹን ለማማለል ማለት ነው ። ይህን አድረገን ወደ ከብት ጥበቃና ጨዋታችን እንሄዳለን።

አሁን ቆቆች ልክ እንደ ዶሮ ጥሬያቸውን ለመጫር ዘው ቱር ሲሉ ያን ያማረ ቦቆሎ ያያሉ። እየተንደረደሩ ለቦቆሎው ፍሬ ሲሽቀዳደሙ ከፍ አድርገን በከፈትንላቸው ክፍተት ሲገቡ ባላውን አብሮ ይጥሉታል። በዚያን ቅጽበት ድፊቱ መሬት ላይ ይደፋል ። ቆቆቹም ቦቆሎውን ለቅመው ከጨረሱ በኋላ ከባላው መውጣት አቅቷቸው እኛ በግዜያችን መጥተን ከላይ በሰራነው ትንሽ ቀዳዳ እጃችን አስገብተን ቆቋን ይዘን ከከብቶቻን ጋር ሲመሽ ወደ ቤት እንሄድ ነበር!

የቆቅ ስጋ በጣም ጣፋጭ ዶርን በእጅጉ የሚበልጥ ነው ።

ይህን የልጅነት ትዝታ ያመጣሁት የኢትዮጵያ ሰራዊት የዉጊያ ስልት ወይም ታክቲክ ቆቅን በድፊት የማደን ሜታፎርና ምስል ስለሆብኝ ነው ። እኒያ የጎንደርና የወሎ መሬቶች ነጫጩ ቦቆሎ ፍሬዎች ተመሰሉኝ። የትግሬ ባንዳዎች ይህን ቦቆሎ እያዩ ሰተት ብለው ድፊት ውስጥ ይገባሉ። ከዚያም ድሮን እያመለከተች ወታደርና ሄሊኮፕተር ይደበድባቸዋል!

የኢትዮጵያ ዉጊያ የድፊት ስልት አይነት ሆነብኝ!

ለነገሩ ቆቅ ማሰብ ስለማትችል ነው የኛን የድፊት ብልሃት ማየት የተሳናት! የትግሬ ባንዳ ምነው አርፎ እዚያ እትግሬ ምድር ቢኖር ዘሎ ድፊት ከሚገባ ብዬ ነው !!

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ድፊት

Post by Meleket » 03 Dec 2021, 08:20

ድፊት” ግሩም የወጥመድ ስልት ነው፤ የአማጺያኑን የትግል ስልት ማለትም “ኣዛብዕ ኣግጭዉ ቍረጽ በሎ” የሚሉትን ስልታቸውን ደግሞ እስቲ እዚህ መረጃ ላይ የመሸጉ አቀንቃኞቻቸው ጥበቡን ከዬት እንደቀሰሙት እየተነተኑ ያስነብቡን፡ ወይም ከቻሉም ሜዳው ላይ በተግባር ያሳዩን! :mrgreen:

Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ድፊት

Post by Educator » 03 Dec 2021, 09:53

Horus wrote:
03 Dec 2021, 03:18
የኢትዮጵያ ዉጊያ የድፊት ስልት አይነት ሆነብኝ!

ለነገሩ ቆቅ ማሰብ ስለማትችል ነው የኛን የድፊት ብልሃት ማየት የተሳናት! የትግሬ ባንዳ ምነው አርፎ እዚያ እትግሬ ምድር ቢኖር ዘሎ ድፊት ከሚገባ ብዬ ነው !!
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ድፊት

Post by Abere » 03 Dec 2021, 11:59

I think there seems significant difference between the reading in Horus's comment and the Video clip posted by Educator. In the case of the <ድፊት>, the Fowl is less likely to pick up the corn. The fowl has no sooner put her neck into than it pick up the corn. Whereas from the video, the TPLF rag tags well feasted over properties of Shewa-Robit residents. They transported as much as they could to their Tigray - their blackhole belly. I honestly, don't think surrendering Wollo province to TPLF for the last 5 or more months followed the <ድፊት> model. If this model really was adopted, the government must have been reckless for we know certainly TPLF has eaten up the resources of Wollo, but now leaving its carcass behind. TPLF was given almost more than a quarter of a year to feast over in Wollo whereas the Fowl could not have more than a fraction of a second in the <ድፊት> case. I think there are two scenarios in the case of TPLF invasion of Wollo and Afar: 1) ENDF was either defeated initially or; 2) ENDF harbored saboteurs elements intentionally letting TPLF to have a wild ride.
Thus, in my opinion the <ድፊት> strategy was not initially adopted, it probably is our imagination. However, naturally like what the Eritrean General intuitively put forward an analogy of the mouse and cat race, TPLF recklessly swam into the deep end.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ድፊት

Post by Horus » 03 Dec 2021, 13:23

አበረ፡
ወሎና ሸዋ ራሱን ለመከላከል ተደራጅቶ ቢሆንና በትግሬ ወራሪ ላይ ጭክኖ እየሞተ ቢገድል የባንዳ ኩታራ እንዲህ አይፎልልበትም ነበር። 400 ኪሎ ሜትር ተጉዙ እንዲ ሊያደግ የቻለው በትግሬ ባንዳ ጥንካሬ አይደልም በወሎና ሸዋ ሰው ድክመት ነው። በእኔ ግምት ደሴንም እንደ ሸዋ ሮቢት የሚያደርጉት ይመስለኛል። ስለዚህ ችግሩ ወሎና ሸዋ ድፊቱን አልተጠቀሙም።

የኢትዮጵያ ወታደር ምን ያደርግ ነበር ለሚለው እኔ መልሱን በፋክት ባላውቅም ሁለት ግምት አለኝ ። አንዱ ድክመት ነው፣ ሁለተኛው ራሱ ጦሩ በትግሬ ሰላዮች ይመራ ስለነበር ነው። ልብ በል የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ የትግሬ ሰላይ ሆኖ ታሰረኮ!

ይህ ሁሉ የሚያሳየው ላልፉት 30 አመታት አማራን እንደ መሪነት ይዞ አማራን ሲያዳክም የኖረው ራሱ ያማራ ወያኔ ነው ። ይህን መሪር ሃቅ ያማራ ሰው መቀበል አለበት ። ለዚህ ነው እንጂ ይሀው ዛሬ እንደ ምታየው አማራው በራሱና ለራሱ ሲደርጃና ሰልዮችን ሲያጸዳ ወራሪዎቹ ቁልጭ ብለው ድፊቱ ውስጥ ገብተዋል።

አሁን ሁሉም ሰው እየጠበቀ ያለው አሸናፊው ያማራ ሃይል ምን አይነት አጸፋ እንደ ሚሰጥ ነው ። ዞሮ ዞሮ ትግሬ ይህን ሁሉ ማድረጉ የድክመትና ሽንፈቱ ምልክት እንጂ ባጭር ግዜም ሆነ በዘላቂነት ያለው ጥንካሬ ምክልት አይደለም ።

አሁን ወሎም ሆነ ሸዋ ከትግሬ ያመት ባጀት ላይ ተወስዶ ያፈረሰውን መገንቢያ ካሳ እንዲከፍል ማድረግ ነው አማራ ማድረግ የሚገባው!

አሁን ዛሬ ግን ወራሪው መንጋ ድፊት ውስጥ ነው ያለው!
viewtopic.php?f=2&t=282065

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ድፊት

Post by Abere » 03 Dec 2021, 14:22

ሆረስ፤

አለመደራጀት ጉድዩን በከፊል ሊመልስ ይችላል ግን ከዚያ በላይ ይመስላል

አንተ እንደት እንደተረደኸው አላውቅም። ወሎ እኮ በጣም ነው የተዋጋው። ባዶ እጁን ያለ መከላከያ እገዛ ቢያንስ 3 ወራት ተዋግቷል። መከላከያ እኮ ሙሉ አቅሙን ይጠቀም የነበረው በአፋር እና ጎንደር ነበር። እነዚህ አካባቢዎች በተለይ ጎንደር ጠባብ ወሽመጥ መሬት እንጅ ሰፊ መልክዐ ምድር ከትግራይ ጋር እንደ ወሎ አያዋስናቸውም። ድሮን እና አውሮፕላን ወሎ ላይ የታዩት ከደሴ በኋላ - ተመልከት በሌሎች ማለት ጅቡቲ እና ሱዳን ኮሪደር የወሽመጥ መሬቶች ላይ ግን ክረምትም ጥባትም አላስቆማችውም። ስለዚህ ትክክለኛው አጢኖ ለምን ወሎ ባዶ እጁን የአገሪቱን 80% መከላከያ ንብረት ከያዘው ወያኔ ጋር ብቻውን እንድ ገጥም ተፈረደብት? ለምን በራሳቸው እንኳን ነፃ ወጥተው የነበሩት ራያዎች ነገሩ ደብረሲና ወያኔዎች እስኪደርሱ ሰሚ አጣ? ነገሩስ ነገር ነበር - ብቻ ተከድኖ ይብሰል::

---- <..ሁለተኛው ራሱ ጦሩ በትግሬ ሰላዮች ይመራ ስለነበር ነው። ልብ በል የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ የትግሬ ሰላይ ሆኖ ታሰረኮ!> በዚህ ላይ ሙሉ ለሙሉ እስማማለሁ።

በሚከተሉት አስተያየቶች እስማማለሁ

ይህ ሁሉ የሚያሳየው ላልፉት 30 አመታት አማራን እንደ መሪነት ይዞ አማራን ሲያዳክም የኖረው ራሱ ያማራ ወያኔ ነው ። ይህን መሪር ሃቅ ያማራ ሰው መቀበል አለበት ። ለዚህ ነው እንጂ ይሀው ዛሬ እንደ ምታየው አማራው በራሱና ለራሱ ሲደርጃና ሰልዮችን ሲያጸዳ ወራሪዎቹ ቁልጭ ብለው ድፊቱ ውስጥ ገብተዋል።

አሁን ሁሉም ሰው እየጠበቀ ያለው አሸናፊው ያማራ ሃይል ምን አይነት አጸፋ እንደ ሚሰጥ ነው ። ዞሮ ዞሮ ትግሬ ይህን ሁሉ ማድረጉ የድክመትና ሽንፈቱ ምልክት እንጂ ባጭር ግዜም ሆነ በዘላቂነት ያለው ጥንካሬ ምክልት አይደለም ።

አሁን ወሎም ሆነ ሸዋ ከትግሬ ያመት ባጀት ላይ ተወስዶ ያፈረሰውን መገንቢያ ካሳ እንዲከፍል ማድረግ ነው አማራ ማድረግ የሚገባው!

Horus wrote:
03 Dec 2021, 13:23

ZEMEN
Member
Posts: 2482
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ድፊት

Post by ZEMEN » 03 Dec 2021, 14:41

Abere wrote:
03 Dec 2021, 14:22

I am embarrassed by the Ethiopian defense forces. it needs to be seriously investigated and build up a new army from the scratch. how is possible a TPLF army who composed underage and seniors able to reach all the way to Semenin Showa? There is something.

Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ድፊት

Post by Educator » 03 Dec 2021, 14:53

Abere, the Abiy strategy is a stupid one that wrecked the Amhara region and its people. It is done by design to break Amhara economically and socially. Abiy negotiated a deal with woyane only when they got to Debrebirhan. As a result of the deal, Amhara Fano will be eliminated by Abiy to makes sure Raya and Wolkait are delivered to Tigray. All Horus is talking about is to clear Abiy from the crime of the century that systematically destroyed Amhara. Mamo Killo has already started hunting Fano leaders so he keeps his side of the bargain.

You will shortly see Sibhat Nega and all jailed Woyanes will be release and sent to Tigray secretly. The aid convoys have started rolling in to Tigray already. Next will be banks and telecommunications. The sole looser here is Amhara. Sad.
Abere wrote:
03 Dec 2021, 14:22
ሆረስ፤

አለመደራጀት ጉድዩን በከፊል ሊመልስ ይችላል ግን ከዚያ በላይ ይመስላል

አንተ እንደት እንደተረደኸው አላውቅም። ወሎ እኮ በጣም ነው የተዋጋው። ባዶ እጁን ያለ መከላከያ እገዛ ቢያንስ 3 ወራት ተዋግቷል። መከላከያ እኮ ሙሉ አቅሙን ይጠቀም የነበረው በአፋር እና ጎንደር ነበር። እነዚህ አካባቢዎች በተለይ ጎንደር ጠባብ ወሽመጥ መሬት እንጅ ሰፊ መልክዐ ምድር ከትግራይ ጋር እንደ ወሎ አያዋስናቸውም። ድሮን እና አውሮፕላን ወሎ ላይ የታዩት ከደሴ በኋላ - ተመልከት በሌሎች ማለት ጅቡቲ እና ሱዳን ኮሪደር የወሽመጥ መሬቶች ላይ ግን ክረምትም ጥባትም አላስቆማችውም። ስለዚህ ትክክለኛው አጢኖ ለምን ወሎ ባዶ እጁን የአገሪቱን 80% መከላከያ ንብረት ከያዘው ወያኔ ጋር ብቻውን እንድ ገጥም ተፈረደብት? ለምን በራሳቸው እንኳን ነፃ ወጥተው የነበሩት ራያዎች ነገሩ ደብረሲና ወያኔዎች እስኪደርሱ ሰሚ አጣ? ነገሩስ ነገር ነበር - ብቻ ተከድኖ ይብሰል::

---- <..ሁለተኛው ራሱ ጦሩ በትግሬ ሰላዮች ይመራ ስለነበር ነው። ልብ በል የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ የትግሬ ሰላይ ሆኖ ታሰረኮ!> በዚህ ላይ ሙሉ ለሙሉ እስማማለሁ።

በሚከተሉት አስተያየቶች እስማማለሁ

ይህ ሁሉ የሚያሳየው ላልፉት 30 አመታት አማራን እንደ መሪነት ይዞ አማራን ሲያዳክም የኖረው ራሱ ያማራ ወያኔ ነው ። ይህን መሪር ሃቅ ያማራ ሰው መቀበል አለበት ። ለዚህ ነው እንጂ ይሀው ዛሬ እንደ ምታየው አማራው በራሱና ለራሱ ሲደርጃና ሰልዮችን ሲያጸዳ ወራሪዎቹ ቁልጭ ብለው ድፊቱ ውስጥ ገብተዋል።

አሁን ሁሉም ሰው እየጠበቀ ያለው አሸናፊው ያማራ ሃይል ምን አይነት አጸፋ እንደ ሚሰጥ ነው ። ዞሮ ዞሮ ትግሬ ይህን ሁሉ ማድረጉ የድክመትና ሽንፈቱ ምልክት እንጂ ባጭር ግዜም ሆነ በዘላቂነት ያለው ጥንካሬ ምክልት አይደለም ።

አሁን ወሎም ሆነ ሸዋ ከትግሬ ያመት ባጀት ላይ ተወስዶ ያፈረሰውን መገንቢያ ካሳ እንዲከፍል ማድረግ ነው አማራ ማድረግ የሚገባው!

Horus wrote:
03 Dec 2021, 13:23
አበረ፡
ወሎና ሸዋ ራሱን ለመከላከል ተደራጅቶ ቢሆንና በትግሬ ወራሪ ላይ ጭክኖ እየሞተ ቢገድል የባንዳ ኩታራ እንዲህ አይፎልልበትም ነበር። 400 ኪሎ ሜትር ተጉዙ እንዲ ሊያደግ የቻለው በትግሬ ባንዳ ጥንካሬ አይደልም በወሎና ሸዋ ሰው ድክመት ነው። በእኔ ግምት ደሴንም እንደ ሸዋ ሮቢት የሚያደርጉት ይመስለኛል። ስለዚህ ችግሩ ወሎና ሸዋ ድፊቱን አልተጠቀሙም።

የኢትዮጵያ ወታደር ምን ያደርግ ነበር ለሚለው እኔ መልሱን በፋክት ባላውቅም ሁለት ግምት አለኝ ። አንዱ ድክመት ነው፣ ሁለተኛው ራሱ ጦሩ በትግሬ ሰላዮች ይመራ ስለነበር ነው። ልብ በል የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ የትግሬ ሰላይ ሆኖ ታሰረኮ!

ይህ ሁሉ የሚያሳየው ላልፉት 30 አመታት አማራን እንደ መሪነት ይዞ አማራን ሲያዳክም የኖረው ራሱ ያማራ ወያኔ ነው ። ይህን መሪር ሃቅ ያማራ ሰው መቀበል አለበት ። ለዚህ ነው እንጂ ይሀው ዛሬ እንደ ምታየው አማራው በራሱና ለራሱ ሲደርጃና ሰልዮችን ሲያጸዳ ወራሪዎቹ ቁልጭ ብለው ድፊቱ ውስጥ ገብተዋል።

አሁን ሁሉም ሰው እየጠበቀ ያለው አሸናፊው ያማራ ሃይል ምን አይነት አጸፋ እንደ ሚሰጥ ነው ። ዞሮ ዞሮ ትግሬ ይህን ሁሉ ማድረጉ የድክመትና ሽንፈቱ ምልክት እንጂ ባጭር ግዜም ሆነ በዘላቂነት ያለው ጥንካሬ ምክልት አይደለም ።

አሁን ወሎም ሆነ ሸዋ ከትግሬ ያመት ባጀት ላይ ተወስዶ ያፈረሰውን መገንቢያ ካሳ እንዲከፍል ማድረግ ነው አማራ ማድረግ የሚገባው!

አሁን ዛሬ ግን ወራሪው መንጋ ድፊት ውስጥ ነው ያለው!
viewtopic.php?f=2&t=282065

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ድፊት

Post by Horus » 03 Dec 2021, 14:54

አበረ
ነገሩ ምን ያለህ ነው እንጂ ማን ያልታገለ ማን አለ? አፋርና ጎንደር ግንባር ትኩረት አግኝቶ ለምን ወሎ ዝቅ አለ ለሚለው ያለኝ መልስ አንዱ የእስራተጂክ ቀዳሚነትና ሌላው የሃይል እጥረት ነው። እኔ 100% ያለኝ እምነት የኢትዮአጵያ ሰራዊት በሁሉም ግምባሮች በቂ ሰውና መሳሪያ እያለው ያላደረገው ነገር አለ ብዪ አላምንም። አብዛኛው በውሎ መስመር የዘመተው ጦር ይመራ የነበረው በሰላዮች ስለነበር ካለበት ሳይንቀሳቀስ ነው እንዲማረክ የተደረገው ወይም ወራሪው ወደሌልበት እንዲሳሳት ይደረግ የነበረው ። ሌላው የሱዳን እና የጂቡቲ እስትራተጂክ ሁኔታ ነው ፤ የባዳው ጦር ከሱዳን ጋር በር እንዳይከፍት መደረጉና የጂቡቲን በረ እንዳይዘጋ መደረጉ ቁልፍ ወሳኔዎች ነበሩ ። ደሞም ጎንደር ዛሬ ሳይሆን ቀድሞም ትግሬን ቀጥ አድርገው የተዋጉና በቀላሉ በኩታራ የሚደፈሩ አልነበሩም ፣አይደሉም። አፋርም እንዳየሀው እንከን የለሽ ተዋጊዎች ናቸው ። ወሎ በዚያ ልክ የተደራጀ፣ ያምረረ አልነበርም ። ይህ ሃቅ ነው ! ኬር!

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ድፊት

Post by Abe Abraham » 03 Dec 2021, 15:08

Educator wrote:
03 Dec 2021, 14:53
Abere, the Abiy strategy is a stupid one that wrecked the Amhara region and its people. It is done by design to break Amhara economically and socially. Abiy negotiated a deal with woyane only when they got to Debrebirhan. As a result of the deal, Amhara Fano will be eliminated by Abiy to makes sure Raya and Wolkait are delivered to Tigray. All Horus is talking about is to clear Abiy from the crime of the century that systematically destroyed Amhara. Mamo Killo has already started hunting Fano leaders so he keeps his side of the bargain.

You will shortly see Sibhat Nega and all jailed Woyanes will be release and sent to Tigray secretly. The aid convoys have started rolling in to Tigray already. Next will be banks and telecommunications. The sole looser here is Amhara. Sad.
Abere wrote:
03 Dec 2021, 14:22
ሆረስ፤

አለመደራጀት ጉድዩን በከፊል ሊመልስ ይችላል ግን ከዚያ በላይ ይመስላል

አንተ እንደት እንደተረደኸው አላውቅም። ወሎ እኮ በጣም ነው የተዋጋው። ባዶ እጁን ያለ መከላከያ እገዛ ቢያንስ 3 ወራት ተዋግቷል። መከላከያ እኮ ሙሉ አቅሙን ይጠቀም የነበረው በአፋር እና ጎንደር ነበር። እነዚህ አካባቢዎች በተለይ ጎንደር ጠባብ ወሽመጥ መሬት እንጅ ሰፊ መልክዐ ምድር ከትግራይ ጋር እንደ ወሎ አያዋስናቸውም። ድሮን እና አውሮፕላን ወሎ ላይ የታዩት ከደሴ በኋላ - ተመልከት በሌሎች ማለት ጅቡቲ እና ሱዳን ኮሪደር የወሽመጥ መሬቶች ላይ ግን ክረምትም ጥባትም አላስቆማችውም። ስለዚህ ትክክለኛው አጢኖ ለምን ወሎ ባዶ እጁን የአገሪቱን 80% መከላከያ ንብረት ከያዘው ወያኔ ጋር ብቻውን እንድ ገጥም ተፈረደብት? ለምን በራሳቸው እንኳን ነፃ ወጥተው የነበሩት ራያዎች ነገሩ ደብረሲና ወያኔዎች እስኪደርሱ ሰሚ አጣ? ነገሩስ ነገር ነበር - ብቻ ተከድኖ ይብሰል::

---- <..ሁለተኛው ራሱ ጦሩ በትግሬ ሰላዮች ይመራ ስለነበር ነው። ልብ በል የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ የትግሬ ሰላይ ሆኖ ታሰረኮ!> በዚህ ላይ ሙሉ ለሙሉ እስማማለሁ።

በሚከተሉት አስተያየቶች እስማማለሁ

ይህ ሁሉ የሚያሳየው ላልፉት 30 አመታት አማራን እንደ መሪነት ይዞ አማራን ሲያዳክም የኖረው ራሱ ያማራ ወያኔ ነው ። ይህን መሪር ሃቅ ያማራ ሰው መቀበል አለበት ። ለዚህ ነው እንጂ ይሀው ዛሬ እንደ ምታየው አማራው በራሱና ለራሱ ሲደርጃና ሰልዮችን ሲያጸዳ ወራሪዎቹ ቁልጭ ብለው ድፊቱ ውስጥ ገብተዋል።

አሁን ሁሉም ሰው እየጠበቀ ያለው አሸናፊው ያማራ ሃይል ምን አይነት አጸፋ እንደ ሚሰጥ ነው ። ዞሮ ዞሮ ትግሬ ይህን ሁሉ ማድረጉ የድክመትና ሽንፈቱ ምልክት እንጂ ባጭር ግዜም ሆነ በዘላቂነት ያለው ጥንካሬ ምክልት አይደለም ።

አሁን ወሎም ሆነ ሸዋ ከትግሬ ያመት ባጀት ላይ ተወስዶ ያፈረሰውን መገንቢያ ካሳ እንዲከፍል ማድረግ ነው አማራ ማድረግ የሚገባው!

Horus wrote:
03 Dec 2021, 13:23
አበረ፡
ወሎና ሸዋ ራሱን ለመከላከል ተደራጅቶ ቢሆንና በትግሬ ወራሪ ላይ ጭክኖ እየሞተ ቢገድል የባንዳ ኩታራ እንዲህ አይፎልልበትም ነበር። 400 ኪሎ ሜትር ተጉዙ እንዲ ሊያደግ የቻለው በትግሬ ባንዳ ጥንካሬ አይደልም በወሎና ሸዋ ሰው ድክመት ነው። በእኔ ግምት ደሴንም እንደ ሸዋ ሮቢት የሚያደርጉት ይመስለኛል። ስለዚህ ችግሩ ወሎና ሸዋ ድፊቱን አልተጠቀሙም።

የኢትዮጵያ ወታደር ምን ያደርግ ነበር ለሚለው እኔ መልሱን በፋክት ባላውቅም ሁለት ግምት አለኝ ። አንዱ ድክመት ነው፣ ሁለተኛው ራሱ ጦሩ በትግሬ ሰላዮች ይመራ ስለነበር ነው። ልብ በል የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ የትግሬ ሰላይ ሆኖ ታሰረኮ!

ይህ ሁሉ የሚያሳየው ላልፉት 30 አመታት አማራን እንደ መሪነት ይዞ አማራን ሲያዳክም የኖረው ራሱ ያማራ ወያኔ ነው ። ይህን መሪር ሃቅ ያማራ ሰው መቀበል አለበት ። ለዚህ ነው እንጂ ይሀው ዛሬ እንደ ምታየው አማራው በራሱና ለራሱ ሲደርጃና ሰልዮችን ሲያጸዳ ወራሪዎቹ ቁልጭ ብለው ድፊቱ ውስጥ ገብተዋል።

አሁን ሁሉም ሰው እየጠበቀ ያለው አሸናፊው ያማራ ሃይል ምን አይነት አጸፋ እንደ ሚሰጥ ነው ። ዞሮ ዞሮ ትግሬ ይህን ሁሉ ማድረጉ የድክመትና ሽንፈቱ ምልክት እንጂ ባጭር ግዜም ሆነ በዘላቂነት ያለው ጥንካሬ ምክልት አይደለም ።

አሁን ወሎም ሆነ ሸዋ ከትግሬ ያመት ባጀት ላይ ተወስዶ ያፈረሰውን መገንቢያ ካሳ እንዲከፍል ማድረግ ነው አማራ ማድረግ የሚገባው!

አሁን ዛሬ ግን ወራሪው መንጋ ድፊት ውስጥ ነው ያለው!
viewtopic.php?f=2&t=282065
You think others are as stupid as you are, Mr Smart !!!! Do you believe that it would be easy to drive a wedge between PMAA and the Amahara people ? :lol: :lol:

ZEMEN
Member
Posts: 2482
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ድፊት

Post by ZEMEN » 03 Dec 2021, 15:26

Abe Abraham wrote:
03 Dec 2021, 15:08

Abe, he got a point though. The way that was handled the general Asaminew case, the refusal and discouraging from training and arming special forces for the Amara killil. The way the Fanno never mentioned by the government for its amazing successes in destroying TPLF. case in point, why not arm and help the Fanno forces? why not? they are doing the job better than ENDF? I can only think Abiy is worried if he arms the Fanno now, they will be a threat for him after the war is over. I don't know?

Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ድፊት

Post by Educator » 04 Dec 2021, 11:20

Horus wrote:
03 Dec 2021, 03:18
ድፊት ?
This is your ድፊት ?

Abdisa
Member+
Posts: 5733
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ድፊት

Post by Abdisa » 04 Dec 2021, 11:36

Horus wrote:
03 Dec 2021, 03:18
ይህ በJuly 29, 2021 ፖስት ያደረኩት ነበር! ዘና በሉበት!! ድፊት ውስጥ የገባቸው ቆቅ!

ድፊት የቆቅ ማደኛ ብልሃት ነው። ልጆች ሆነን ቆቅ የምናድነው በድፊት ነበር። ቆቅ እንደ ሚታወቀው በጣም ጥንቁቅ ወፍ ነች፣ በቀላሉ ለመያ ታስቸግራለች ። ታዲያ የኛ ብልሃት (መች እንደ ተጀመረ ባላቅም) ድፊት መስራት ነበር ። የቃሉ ውስጠ ትርጉም ወጥመድ ማለት ነው ። ድፊት አንድ ትልቅ ሳጤራ ወይም ትንሽ የቤት ክዳን ይመስላል። ከሸነበቆ እና ልጣጭ ነው የምንሰራው ። ከላይ ለጅ ማስገቢያ ቀዳዳ መስኮት እያበጅለታለን ።

ታዲያ ቆቆች በሚደበቁበት ጫካም ሆነ ቁጥቋጦ ወስጥ ይህን ቅርጫት ወስደን ባንድ በኩል ከፍ አደገን ከስር ከፈት በማድረግ በትንሽ ባላ እንደግፈዋለን፣ በባለው ወደ ላይ በመያዝ ማለት ነው ። በባላው ትክክል በድፊቱ ወስጥ ነጫጭ ቦቆሎ ፍሬዎች እንበትናለን፣ ቆቆቹን ለማማለል ማለት ነው ። ይህን አድረገን ወደ ከብት ጥበቃና ጨዋታችን እንሄዳለን።

አሁን ቆቆች ልክ እንደ ዶሮ ጥሬያቸውን ለመጫር ዘው ቱር ሲሉ ያን ያማረ ቦቆሎ ያያሉ። እየተንደረደሩ ለቦቆሎው ፍሬ ሲሽቀዳደሙ ከፍ አድርገን በከፈትንላቸው ክፍተት ሲገቡ ባላውን አብሮ ይጥሉታል። በዚያን ቅጽበት ድፊቱ መሬት ላይ ይደፋል ። ቆቆቹም ቦቆሎውን ለቅመው ከጨረሱ በኋላ ከባላው መውጣት አቅቷቸው እኛ በግዜያችን መጥተን ከላይ በሰራነው ትንሽ ቀዳዳ እጃችን አስገብተን ቆቋን ይዘን ከከብቶቻን ጋር ሲመሽ ወደ ቤት እንሄድ ነበር!

የቆቅ ስጋ በጣም ጣፋጭ ዶርን በእጅጉ የሚበልጥ ነው ።

ይህን የልጅነት ትዝታ ያመጣሁት የኢትዮጵያ ሰራዊት የዉጊያ ስልት ወይም ታክቲክ ቆቅን በድፊት የማደን ሜታፎርና ምስል ስለሆብኝ ነው ። እኒያ የጎንደርና የወሎ መሬቶች ነጫጩ ቦቆሎ ፍሬዎች ተመሰሉኝ። የትግሬ ባንዳዎች ይህን ቦቆሎ እያዩ ሰተት ብለው ድፊት ውስጥ ይገባሉ። ከዚያም ድሮን እያመለከተች ወታደርና ሄሊኮፕተር ይደበድባቸዋል!

የኢትዮጵያ ዉጊያ የድፊት ስልት አይነት ሆነብኝ!

ለነገሩ ቆቅ ማሰብ ስለማትችል ነው የኛን የድፊት ብልሃት ማየት የተሳናት! የትግሬ ባንዳ ምነው አርፎ እዚያ እትግሬ ምድር ቢኖር ዘሎ ድፊት ከሚገባ ብዬ ነው !!
"ቆቅ መሆን አለብን በቃ፣ ሰይጣን መሆን አለብን፣" አለ ኣጋሜው። ቂቂቂቂቂቂቂ :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ድፊት

Post by Horus » 04 Dec 2021, 15:07

ድፊት የገባች ቆቅ ማለት ይህ ነው1

Jaegol
Member
Posts: 1617
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: ድፊት

Post by Jaegol » 04 Dec 2021, 15:21

Juntit Edu
This people that are crying in the video and burying their relatives are your permanent neighbors Unlike your masters who lives far away, If Tigray is going to continue being telalaki of the ferenjis to terrorize it’s neighbors on behalf of the evil ferenjis, then the only choice that your neighbors have is to destroy you beyond repair and make you the gypsie of the Horn
:roll: :roll: :shock: :idea:

Educator wrote:
04 Dec 2021, 11:20
Horus wrote:
03 Dec 2021, 03:18
ድፊት ?
This is your ድፊት ?

Post Reply