Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

The Strategic Mission of Tigray Bandas: To Go Back To Mekelle !!!

Post by Horus » 03 Dec 2021, 01:58

እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል! ይህን አባባል ላሻሽለው! ልሂድ ልሂድ ያለ መልሱኝ መልሱኝ ይላል! ባንዳው አሁን በሰላም መውጣት ካልቻልኩ ደሴን እደመስሳለሁ ብሏል! ይህ ደሞ ያማራ ሰራዊት መቀሌ ከተማን እንደ ሚያወድም ማሳወቅ አለበት! ባንዳው እጁን ካልሰጠ የመቀልለ እጣ ፈንታ የጨለመ ይሆናል !