Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ልጅ ያሬድ!

Post by sarcasm » 02 Dec 2021, 20:48

Please wait, video is loading...

eden
Member+
Posts: 9256
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ልጅ ያሬድ!

Post by eden » 02 Dec 2021, 22:07

I always knew Ethiopians are against war and stupidity! This is typical Ethiopian! The rest is propaganda impairing folks.

Thank you for sharing!

Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ልጅ ያሬድ!

Post by Educator » 02 Dec 2021, 22:08

This is a man of principle. Wish Tariku Gishta had the gut to reject those who tormented him just because he sided with peace.
sarcasm wrote:
02 Dec 2021, 20:48
Please wait, video is loading...

Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ልጅ ያሬድ!

Post by Educator » 20 Dec 2021, 22:32

Lij Yared, you prevailed. The wutaf nekais that were against peace and subjected the Amhara people to the ruins of war are now flipping and echoing the narrative of PP as it acknowledges peace deal with woyane at woyanes term.


By Finfinne Times

ዛሬ በክ/ከተማችን ከPP መሪዎች ጋር ተሰበሰብን።ሰበሰቡን ማለት ይቀላል

ሰብሳቢው የክ/ከተማው pp ፅ/ቤት ሀላፊ መጀመሪያ ስለጦርነቱ እና ጀግናው አብይ አህመድ ወደግንባር ዘምቶ ያሰገኘውን ድል በሰፊው ደሰኮረልን ቀጥሎ በየአካባቢው ለመከላከያ ሰራዊቱ እየተደረገ ያለው ድጋፍ አኩሪ እንደሆነ ህዝቡም አደረጃጀት ፈጥሮ እየፈፀመ ያለው አካባቢውን ከሰርጎ ገቦች የመጠበቅ ተግባር አስደናቂ መሆኑ ...

እና መንግስትም ኩራት እንደተሰማው ከገለፀ በኋላ ዲያስፖራውም በውጭ ሀገራት ለሀገሩ ድምፅ በመሆን እየፈፀመ ካለው አኩሪ ተግባር በተጨማሪ ለገና በአል በሚሊዮኖች የሚቆጠር ወገናችን እንደሚመጣ ለዚህም ጠ/ሚኒስትሩ ያደረጉት ጥሪ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳደረገ እና እኛም እነዚህን ዲያስፖራዎች በመንከባከብ ተጨማሪ ታሪክ እንድንሰራ ካሳሰበ በኋላ ወደ ዕለቱ አጀንዳ ተሸጋገረ።

በዚህ ሰአት መንግስታችን ጦርነቱን በአሸናፊነት እያጠናቀቀ ቢሆንም የPP ዋና አላማ ዘላቂ ሰላምን የትኛውንም ዋጋ ከፍሎ ማምጣትና ፊታችንን ወደ ብልፅግና ጉዞአችን ማዞር በመሆኑ እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ሀገራትም በተለያየ ጊዜ ሰላም አስፍኑ የውስጥ ፖለቲካችሁን በተረጋጋ መንገድ ፍቱ እያሉ እየጨቀጨቁን በመሆኑ ይህንን ጉዳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እልባት መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።

በመሆኑም ወንጀል የሰሩ የህወሀት አመራሮችን ወደ ህግ የማቅረቡ ተግባር እንደተጠበቀ ሆኖ ሰላም ፈላጊ የሆኑ የፓርቲው እና የክልሉ ኤሊቶቾ ስላሉ እንዲሁም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ሲመጡ በገቡት ቃል መሠረት መሠረተሰፊ የዴሞክራሲ ባህልን ለማለማመድ ሲባል ከሁሉም የፖለቲካ ሀይሎች ጋር "ምክክር" ለማድረግ ወስነናል።

በተጨማሪም አሁን እየደረሰብን ያለውን እጅግ አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ጫናና የምዕራባውያንን ማዕቀብ በተጠናና በብልሀት መፍትሄ መስጠት ካልተቻለ ሀገራችን ወደለየለት የኢኮኖሚና የፖለቲካ ምስቅልቅል እንዲሚከታት በመታመኑ ነገሮችን በሆደሰፊነት ይዞ ..

አሁን እየተቋቋመ ባለው የምክክር ኮሚሽን አማካይነት ወደ ሁሉን አቀፍ ምክክር ለማቅናት ስራዎች እየተሰሩ ስለሆነ እናንተም እንደ ዜጋ እና እንደማህበራት አመራሮች በየአካባቢያችሁ እየተገኛችሁ ስለሰላም አስፈላጊነት እና ስለሁሉን አቀፍ ምክክር ለህብረተሰቡ እንድታስረዱ አደራ ለማለት ነው የጠራናችሁ ።

ስለዚህ ከአሁን በኋላ የትግራይ ወገኖቻችንን በጅምላ የመፈረጅ አካሄዶች እንዲሁም ጁንታ ወያኔ ወዘተ በማለት የመፈረጅ አካሄዶችን እንድታስተካክሉ እናሳስባለን ሲል በስብሰባው የተካፈሉ የአማራ ብሔር ሰዎች በስሜት እየተነሱ እኛ ድሮም ጠርጥረናል እነዚህ የብልፅግና አመራሮች የአማራውን ህልውና ለማዳከም ነው ጦርነቱን የቀሰቀሱት ከአሁን በኋላ ከትግሬ ጋር ደም ተቃብተናል ኦሮሞዎቹ ቁማር ተጫወቱብን ደካማ ጎናችንን ተጠቅመው አስበሉን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢ ወዘተ እያሉ ቢንጫጩም አብዛኛው ተሳታፊ ወይ ዝምታን መርጧል ወይ ድርድሩን ደግፏል ።

አንድ ሰው እንዲያውም የታሰሩ የኦሮሞ ፖለቲከኞችስ የOLA ጉዳይስ እንዴት ነው ብሎ ጠይቆ ሰብሳቢው ጉዳዩን በዝምታ አልፎታል ።ዞሮ ዞሮ ሁሉን አቀፍ ድርድር ማለት ከሰማይ በታች ባሉ የሀገሪቷ ችግሮች ዙሪያ በነፃነት መወያየት ነው የሚል ቃልም ሰብሳቢው ሲናገር ሰምቸዋለሁ።

የጦርነት መጨረሻው ፖለቲካዊ መፍትሄ ነው

Finfinne Times እስካሁን ግምትህ ልክ ነው ለማለት ነው ወዳጄ ይህን ፅሁፌን የፃፍኩት ከስብሰባው እንደወጣሁ ነው።
Educator wrote:
02 Dec 2021, 22:08
This is a man of principle. Wish Tariku Gishta had the gut to reject those who tormented him just because he sided with peace.
sarcasm wrote:
02 Dec 2021, 20:48
Please wait, video is loading...

Post Reply