Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Meleket » 02 Dec 2021, 10:52

የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !?? :mrgreen:
ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ እንዳሉት wrote:“ . . . ለጠላታችን የፊት ለፊቱን መንገድ ብንለቅለትና የሸሸነው አስምስለን በጀርባው ዞረን ብንከበውና ብንወጋው ድሉን በቶሎ እናገኛለን . . . ”
በማለት አድዋ ላይ የትልቁ የየካቲት 23 ቀን ጦርነት ከመፈንዳቱ በፊት ለበላዮቻቸው ሓሳብ አቀረቡ፡ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ። ለመሆኑ ማን ናቸው? የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ ታሪካቸውን በከፊል ገረፍ ገረፍ እናድርገዋ ከዘውዴ ረታ መጠሐፍ እየቀነጨብን! :lol:

ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ ማን ናቸው?

የጨቦ ኣና ሰባት ቤት ጉራጌ ተወላጅ። ከአቶ ዲነግዴና ከኣመት አርሴማ በ 1844 ዓ.ም. ተወለዱ።

ባገር አቅኝ ወታደሮች ተማርከው ለቤተ መንግሥት ተሰጡ፡ እዚያዉም አደጉ።

በምርኮ ከተወሰዱ ጀምሮ ለአቅመ አዳም እስኪደርሱ ያደጉት፡ በሣህለ ሥላሴ ንጉሠ ሸዋ ዋና ከተማ በአንኮበር፣ አገረገዥው ኣዛዥ ወልደጻድቅ ዘንድ ነበር።

ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ ተደርጎ፡ አዲስ በተሠራው በምኒልክ ቤተመንግሥት ሥነ ሥርዓት እያጠኑ በአሽከርነት እንዲያገለግሉ ተመደቡ።

ማንበብ ቢችሉም መጻፍ አይችሉም ነበር፡ የተፈጥሮ ብልህነትና ንቃታቸው ግን እጅግ እፁብ ነበር።

በተመደቡበት ሥራ የሚሰጡት አገልግሎትና የሚታይባቸው የኃላፊነት ስሜት አለቆቻቸውን በሙሉ የሚያስደንቅ ነበር።

አጤ ምኒልክ፡ ሀብቴ ዲነግዴን ከጭንጫ አሽከርነት አንሥተው ለልጃቸው ለልጅ አስፋወሰን ምኒልክ የሰጡትን በሸዋ አውራጃ ውስጥ የሚገኘውን የበቾ ግዛት በምስለኔነት እንዲያስተዳድሩ መደቧቸው።

በጥቂት ግዜ ውስጥ ከበቾ ነዋሪ ሕዝብ ጋር በመተባበር መልካም ተግባር መፈጸማቸው ስለታወቀላቸው፡ በአፄ ምኒልክ ፈቃድ የትውልድ አገራቸው የወሊሶና የአመያ አውራጃ ገዥ ሆነው ተሾሙ።

በቤተ መንግሥቱ የጭንጫ አሽከር በነበሩበት ዘመን አብረዋቸው የቆዩት የምድረግቢው ጓደኞቻቸው ሁሉ፣ ሀብቴ ዲነግዴ ከሹመት ወደ ሹመት እያደጉ መሄዳቸው፣ “ጎበዝ ነው ይገባዋል” በማለት ደስታቸውን ከመግለጥ በስተቀር የተመቀኛቸው አልነበረም።

በአድዋው ጦርነት የወሊሶን ጦር ይዘው ዘመቱ። ለአንድ ግንባር ኃላፊነት ለመቀበል ስንዱ መሆናቸውን ባደረጉት አገላለጽ አጤውንና እቴጌይቱን ደስ ስላሰኙ፣ የሚያስፈልጋቸው መሣሪያና ትጥቅ እንዲሰጣቸው ታዘዘላቸው።

በየትኛው ግንባር እንደተዋጉና ጀግንነታቸውን በምን አኳኋን እንዳስመሰከሩ ዝርዝሩን ማወቅ ባይቻልም፣ በደፈናው ትልቅ ተጋድሎ አድርገው አድናቆትን አትርፈዋል እየተባለ ተነገረላቸው።

በአድዋው ጦርነት ዋዜማ “ጠላትን የፊት ለፊቱን መንገድ ብንለቅለትና የሸሸነው አስመስለን በጀርባው ዞረን ብንከበውና ብንወጋው ድሉን በቶሎ እናገኛለን . . .” የምትለው ሓሳባቸው አጤ ሚኒልክ ጀሮ ደርሳ፣ ይህ ልጅ የተባረከና አርቆ የማየት ማለፊያ ሐሳብ አለው በማለት፣ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ሀብተ ጊዮርጊስ አጠገቤ ይሁን ብለው ለጦር አበጋዛቸው ለፊተውራሪ ገበየሁ ትዕዛዝ ሰጡ።

እሁድ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. አድዋ ላይ ጠላት ድል በሆነበት ዕለት የጦር አበጋዙ ፊታውራሪ ገበየሁ አባ-ጎራው፣ በውጊያው ላይ እንዳሉ በጥይት ተመትተው ሞቱ። አባ-ዳኘው ምኒልክም “አገሬን ነፃ አወጣሁ፣ ገበየሁን አጣሁ።” እያሉ በጀግኖቻቸው መካከል በብርቱ አለቀሱ።

ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ ከአድዋ ጦርነት በኋላ ምኒልክ ወደ መናገሻ ከተማቸው ሲመለሱ፡ ተከትለው መጥተው አዲስ አበባ እንዲቆዩ ተደረገ። እንደ ደጀ ጠኚ ለዘጠኝ ወራት ከቆዩ በኋላም . . .
ጥር ወር 1889 ዓ.ም. በታላቁ የምኒልክ ቤተ መንግሥት አንድ ትልቅ የሹመት ቦንብ ፈነዳ። “ . . . ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ መልካም ፈቃዳቸው ሆኖ፣ በሟቹ በጀግናው በፊተውራሪ ገበየሁ ምትክ፣ አቶ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን ከፊተውራሪነት ማዕረግ ጋር የጦር ጠቅላይ አበጋዝ ሽንዲሆኑ ሾመዋቸዋል . . ።” ሲል ጸሐፊ ትዕዛዝይ ስማ! ነጋሪት፣ ክተት ሠራዊት! ብሎ ለሕዝብ አስታወቀ።

በሟቹ ገበየሁ ቦታ ንጉሠ ነገሥቱና እቴጌይቱ እጩ የሚያደርጓቸው፣ ከታወቁት ጀግኖች መካከል እንደ ሊቀ መኳስ ኣባተ ቧያለውና ኣንደ ደጃዝማች ባልቻ ኣባ-ነፍሶ የመሳሰሉትን እንጂ፣ እኚህን ያልታወቁትን ሀብቴ ዲነግዴን ብድግ አድርገው ይህንን እጅግ ከፍተኛ ሥልጣን ያሸክሟቸዋል ብሎ ያሰበ ወይም የገመተ አንድም ሰው አልነበረም።

ገበየሁ ባይሞቱ ኖሮ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የምኒልክ ቤተመንግሥት የዘበኞች አዛዥ ሊሆኑ ታስበው ነበርም ይባላል።

በዘመኑ በነበረው ሥርዓት ጠቅላይ የጦር አበጋዝ (ማለት የጦር ሚኒስትር) ሆኖ የሚሾመው ሰው መጠሪያው “ፊታውራሪ” ይሁን እንጂ ማዕረጉ የ”ራስ” ደረጃ ነው። ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ በተሾሙበት ዕለት “የራስ ወርቅ አስረው” ከቤተመንግሥቱ ወደ-ማረፊያ ቤታቸው ሲሄዱ፣ አፄ ምኒልክ ለምንም ያላደረጉትን ቡሊት የተባለችዋን በቅሏቸውን ሰጥተው በደመቀ አጀብ እንዲጓዙ ፈቀዱላቸው።

በተጨማሪም ንጉሠ ነገሥቱ ራሳቸው ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ማረፊያ ቤት ድረስ ሄደው ለሹመቱ የደስ-ደስ በተዘጋጀው የምሳ ግብዣ ላይ በመገኘት የማይጠብቁትን ከፍተኛ ክብርና ደስታ አጎናጸፏቸው።

ሀብቴ ዲነግዴ፣ ከ1889ዓ.ም. እስከ 1919 ዓ.ም. ድረስ፣ ለሠላሳ ዓመታት የኢትዮጵያ የጦር አበጋዝና ሚኒስትር ሆነው በትልቅ ሥልጣን ሲኖሩ፡ ዐዋቂና ዘዴኛ በመሆናቸው “አባ መላ”፣ በትዕግሥታቸውና በጥንካሪያቸው “አባ-መቻል” እየተባሉ ተጠርተዋል።

አጤ ምኒልክ ከሞቱ በኋላም፡ ከነበሩት መኳንንቶች ሁሉ በሥራ ልምድ የበለጸጉና በሥልጣናቸውም እጅግ የተፈሩ በመሆናቸው፣ በሕዝቡ ዘንድ "ጌታ ፊታውራሪ" የሚል የተከበረ የመጠሪያ ስም ተጨምሮላቸዋል።

ዘውዴ ረታ ከጣፉት የሀብተ ጊዮርጊስ ታሪክ የተቀነጨበ። :mrgreen:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by DefendTheTruth » 02 Dec 2021, 12:39

Meleket wrote:
02 Dec 2021, 10:52

አጤ ምኒልክ ከሞቱ በኋላም፡ ከነበሩት መኳንንቶች ሁሉ በሥራ ልምድ የበለጸጉና በሥልጣናቸውም እጅግ የተፈሩ በመሆናቸው፣ በሕዝቡ ዘንድ "ጌታ ፊታውራሪ"[/color] የሚል የተከበረ የመጠሪያ ስም ተጨምሮላቸዋል።

ዘውዴ ረታ ከጣፉት የሀብተ ጊዮርጊስ ታሪክ የተቀነጨበ። :mrgreen:
[/size]
Now I know after many years of asking myself where the connotation came from.

In Afan Oromo around the place I know well there is a saying:

Innaaroo fira gooftaa wal-qabattee yaati akka goondaa (Inaro the relaives of His Excellency are always together on their ways like the flocks of mites, roughly translated).

Inaro is a small clan related to His Excellency (Gooftaa means high level Regard accorded to someone, next to God) are always with each other on their ways.

Goondaa (mites) are known for their flocking together, as you may know.

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Wedi » 02 Dec 2021, 13:20

ባጭሩ አርበኛና የጦር ጠቅላይ አበጋዝ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የቆረጣ መሃንዲ ነበሩ ለምን አትለነም!! 8) :lol:

ENDF sodiers say they opened a space for TDF to enter then launched their offensive

:lol: :lol: :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 5497
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 02 Dec 2021, 18:48

DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2021, 12:39
Meleket wrote:
02 Dec 2021, 10:52

አጤ ምኒልክ ከሞቱ በኋላም፡ ከነበሩት መኳንንቶች ሁሉ በሥራ ልምድ የበለጸጉና በሥልጣናቸውም እጅግ የተፈሩ በመሆናቸው፣ በሕዝቡ ዘንድ "ጌታ ፊታውራሪ"[/color] የሚል የተከበረ የመጠሪያ ስም ተጨምሮላቸዋል።

ዘውዴ ረታ ከጣፉት የሀብተ ጊዮርጊስ ታሪክ የተቀነጨበ። :mrgreen:
[/size]
Now I know after many years of asking myself where the connotation came from.

In Afan Oromo around the place I know well there is a saying:

Innaaroo fira gooftaa wal-qabattee yaati akka goondaa (Inaro the relaives of His Excellency are always together on their ways like the flocks of mites, roughly translated).

Inaro is a small clan related to His Excellency (Gooftaa means high level Regard accorded to someone, next to God) are always with each other on their ways.

Goondaa (mites) are known for their flocking together, as you may know.
DefendTheTruth,

Is that supposed to be a compliment or a subtle attack? Only you know which one it is here.

I am surprised that you know the place well. Just yesterday, I came across a YouTube video that shows the word አጫበር, if I remember correctly. I do not know what it means. However, it immediately reminded me of another place called ጫብሪ.

Going back to my question, not knowing the real intent of your comment here, and knowing how bitter and hateful your sidekick in this forum has been for a long time, let me ask you more questions.

When Atse Menelik II rose to centralize the country, a large swath of the country all the way to Wallaga submitted peacefully. The same thing can be said of Atse Tewodros and many other leaders.

More than a century later, when the late Meles Zenawi rose out of Tigray, a large swath of the country submitted peacefully. I still remember a college student from Gojjam surprising many by countering an argument by supporters of Colonel Menghistu in Bilate that Ethiopia was losing because it was failing to produce heroes. The college students' surprising response was that those fighting on the opposite side were also Ethiopians.

I have heard that Colonel Menghistu himself initially rose as a popular leader to whom many submitted peacefully. Maybe you have a far better recollection and experience about it than I.

When Lencho Lata was also rising, a large swath of the country submitted peacefully.

I was a willing and happy messenger one day in 1991 to elders in a town that didn't welcome TPLF soldiers to welcome the then OLF leaders.

My reading of the long struggle in Eritrea is limited. However, my guess is that it was more isolated and experienced a far protracted war. So, I am not sure if I can say a large swath of Eritrea submitted peacefully when Isaias Afewerki rose there. My hunch is that about every part of Eritrea has experienced the war to various extents and that his rise in Eritrea was popular there more widely.

So, in the event that you have sent here a subtle attack against ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ for submitting peacefully when he was young and serving Ethiopia including in the battle of Adwa, where does your threshold for building and leading a country lie?

Again, just in case you decided to write a subtle attack, it is unnatural, unhealthy, and unhelpful.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Horus » 02 Dec 2021, 19:17

አገር ቤት ቆቅን አታለን የምንይዛት በድፊት ነው ብዬ የዛሬ ስንት ወር ነግሬያችሁ ነበርኮ! መንገድ ሳያውቁ ግስገሳ፣ ስንቅ ሳይዙ ዘመቻ የሞኝ ስራ ነው! በቃ ! ተዚያ በላይ ደሞ አበጋዝ ሃብቴም፣ አበጋዝ አቢይም የጊቤን ዉሃ የጠጡ ናቸው !

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Meleket » 03 Dec 2021, 05:00

የጭንጫ ኣሽከር እንዲሆኑ የተበየነባቸውና በአገር አቅኚዎች የተማረኩት የኋላዉ አበጋዝ ሃብቴ፡ በአድዋው ጦርነት ዋዜማ የለገሱት የጦር ምክራቸው አጤዉን አሳምሮ እንደረዳቸው አንባቢ ቢረዳዉም ቅሉ፡ ከሳቸው ጋር ዘምተው የነበሩ የወሊሶ ሠራዊት፡ ምንምን ጀብዱ እንደፈጸሙ በአድዋው ጦርነትም ምን የተለዬ ታሪክ እንደሰሩ የታሪክ ተመራማሪው መረጃ ኣላገኙምና ከጉራጌ የፈለቃችሁ ኣዋቂዎች ካላችሁ ታሪኩን በቅርበት ለማወቅ ትችላላችሁና ፈትሻችሁ ብታቀርቡልን ለትውልድ መማርያ ግሩም ነው። አበጋዝ ሃብቴ ዲነግዴ ብልሃተኛ በመሆናቸው የቆረጣ ይሁን የከበባ ወይም የከተፋ ይሁን የጎመዳ ስልትን በኣግባቡ ለመጠቀም ምክር የለገሱት ገና ኣቶ በነበሩበት ወቅት በመሆኑም በታሪክ ሁሌም ይዘከራሉ።

እርግጥ ነው ‘ድፊት’ ብዙ እረኞቻችን የሚጠቀሙት ዘዴ ነው። ሌላው የወጥመድ ዘዴ ኤርትራዉያን “ዳስ ሓውያ” ብለን የምንገልጸው ነው። ይህ ጥንታዊ አባባላችን የሚገልጸው ዘዴ “የሚገባ እንጂ የሚወጣ የሌለበትን ወጥመድ” ያመለክታል። ታሪኩ ረዢም ስለሆነ ለግዜው እዚህ ኣናቀርበዉም። :lol:

ከ126 ዓመታት በኋላ የያኔው "አቶ" የጦር ስልት በዘመናችን ተግባር ላይ ሲውል፡ የትግራዮቹ ወያኔዎች ምን ኣይነት የትግል ስልት ከነ ሸቃ ኣሉላና ከነ በዝብዝ ካሳ ማለትም ከነ አጤ ዮሃንስና ከነ ኃየሎምም ጭምር ምን ቀስመዋል የሚለውን ጉዳይ በቀጣይ ሂደት የምናየው ይሆናል። ኣማጺያኑ ወደ በራራ ያደረጉት ጉዞ ይህ ሁለተኛው መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን፡ የመጀመሪያው ጉዟቸው በኛዎቹ ጀግኖችና የቀይ ባህር ልጆች ታግዘው ስለነበረ አልጋ ባልጋ ነበር የሆነላቸው፡ ያሁኑ ግን OLAን እንደፈረስ ለመጋለብ ቢሞክሩም በፈረሰኞቹ ኣገር እንዳሻቸው ሊፏልሉ ኣለመቻላቸውን አጢነናል።

ኣባ-መላ ወይም ኣባ መቻል የተባሉት አበጋዝ ሃብቴም ሆኑ "ኣባ-ዱቄት" ወይም "ኣባ-ደምሬ" የሆኑት ጠቅላዪ ኣብዪ የኢትዮጵያን ዉሃ የጠጡ መሆናቸውን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናውቃለን። የጊቤ ዉሃም ቢሆን እንደ የሰፊዋ ጦቢያና እንደ ያለማችን ዉሃ “ኤች ቱ ኦ” መሆኑንም አልሳትነውም ብለን እየተማማርን እንዝናና እስቲ! :mrgreen:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by DefendTheTruth » 03 Dec 2021, 05:51

Naga Tuma wrote:
02 Dec 2021, 18:48
DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2021, 12:39
Meleket wrote:
02 Dec 2021, 10:52

አጤ ምኒልክ ከሞቱ በኋላም፡ ከነበሩት መኳንንቶች ሁሉ በሥራ ልምድ የበለጸጉና በሥልጣናቸውም እጅግ የተፈሩ በመሆናቸው፣ በሕዝቡ ዘንድ "ጌታ ፊታውራሪ"[/color] የሚል የተከበረ የመጠሪያ ስም ተጨምሮላቸዋል።

ዘውዴ ረታ ከጣፉት የሀብተ ጊዮርጊስ ታሪክ የተቀነጨበ። :mrgreen:
[/size]
Now I know after many years of asking myself where the connotation came from.

In Afan Oromo around the place I know well there is a saying:

Innaaroo fira gooftaa wal-qabattee yaati akka goondaa (Inaro the relaives of His Excellency are always together on their ways like the flocks of mites, roughly translated).

Inaro is a small clan related to His Excellency (Gooftaa means high level Regard accorded to someone, next to God) are always with each other on their ways.

Goondaa (mites) are known for their flocking together, as you may know.
DefendTheTruth,

Is that supposed to be a compliment or a subtle attack? Only you know which one it is here.

I am surprised that you know the place well. Just yesterday, I came across a YouTube video that shows the word አጫበር, if I remember correctly. I do not know what it means. However, it immediately reminded me of another place called ጫብሪ.

Going back to my question, not knowing the real intent of your comment here, and knowing how bitter and hateful your sidekick in this forum has been for a long time, let me ask you more questions.

When Atse Menelik II rose to centralize the country, a large swath of the country all the way to Wallaga submitted peacefully. The same thing can be said of Atse Tewodros and many other leaders.

More than a century later, when the late Meles Zenawi rose out of Tigray, a large swath of the country submitted peacefully. I still remember a college student from Gojjam surprising many by countering an argument by supporters of Colonel Menghistu in Bilate that Ethiopia was losing because it was failing to produce heroes. The college students' surprising response was that those fighting on the opposite side were also Ethiopians.

I have heard that Colonel Menghistu himself initially rose as a popular leader to whom many submitted peacefully. Maybe you have a far better recollection and experience about it than I.

When Lencho Lata was also rising, a large swath of the country submitted peacefully.

I was a willing and happy messenger one day in 1991 to elders in a town that didn't welcome TPLF soldiers to welcome the then OLF leaders.

My reading of the long struggle in Eritrea is limited. However, my guess is that it was more isolated and experienced a far protracted war. So, I am not sure if I can say a large swath of Eritrea submitted peacefully when Isaias Afewerki rose there. My hunch is that about every part of Eritrea has experienced the war to various extents and that his rise in Eritrea was popular there more widely.

So, in the event that you have sent here a subtle attack against ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ for submitting peacefully when he was young and serving Ethiopia including in the battle of Adwa, where does your threshold for building and leading a country lie?

Again, just in case you decided to write a subtle attack, it is unnatural, unhealthy, and unhelpful.
In my comment nothing is meant a compliment or an attack, it is just trying to connect how some views and expression became known among the society that lived them.

I don't know how you came to the idea.

I also don't know how you came to the idea of "my hateful sidekick" and against whom that was, according to your "long time" observation. May I ask you then why you decided to wait for that "long time" to point out or challenge "my hateful sidekick"?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5497
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 05 Dec 2021, 01:59

DefendTheTruth wrote:
03 Dec 2021, 05:51

If I am reading you correctly, you pulled that expression from your memory neither for a compliment nor for an attack. Did I get anything wrong here?

I did not wait for long to ask why your sidekick is bitter. That you did not read the question or that you chose to overlook it doesn’t mean I did not ask a long time ago and got no explanation.

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Tadiyalehu » 05 Dec 2021, 18:45

Meleket wrote:
02 Dec 2021, 10:52
የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !?? :mrgreen:
ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ እንዳሉት wrote:“ . . . ለጠላታችን የፊት ለፊቱን መንገድ ብንለቅለትና የሸሸነው አስምስለን በጀርባው ዞረን ብንከበውና ብንወጋው ድሉን በቶሎ እናገኛለን . . . ”
በማለት አድዋ ላይ የትልቁ የየካቲት 23 ቀን ጦርነት ከመፈንዳቱ በፊት ለበላዮቻቸው ሓሳብ አቀረቡ፡ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ። ለመሆኑ ማን ናቸው? የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ ታሪካቸውን በከፊል ገረፍ ገረፍ እናድርገዋ ከዘውዴ ረታ መጠሐፍ እየቀነጨብን! :lol:

ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ ማን ናቸው?

የጨቦ ኣና ሰባት ቤት ጉራጌ ተወላጅ። ከአቶ ዲነግዴና ከኣመት አርሴማ በ 1844 ዓ.ም. ተወለዱ።

ባገር አቅኝ ወታደሮች ተማርከው ለቤተ መንግሥት ተሰጡ፡ እዚያዉም አደጉ።

በምርኮ ከተወሰዱ ጀምሮ ለአቅመ አዳም እስኪደርሱ ያደጉት፡ በሣህለ ሥላሴ ንጉሠ ሸዋ ዋና ከተማ በአንኮበር፣ አገረገዥው ኣዛዥ ወልደጻድቅ ዘንድ ነበር።

ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ ተደርጎ፡ አዲስ በተሠራው በምኒልክ ቤተመንግሥት ሥነ ሥርዓት እያጠኑ በአሽከርነት እንዲያገለግሉ ተመደቡ።

ማንበብ ቢችሉም መጻፍ አይችሉም ነበር፡ የተፈጥሮ ብልህነትና ንቃታቸው ግን እጅግ እፁብ ነበር።

በተመደቡበት ሥራ የሚሰጡት አገልግሎትና የሚታይባቸው የኃላፊነት ስሜት አለቆቻቸውን በሙሉ የሚያስደንቅ ነበር።

አጤ ምኒልክ፡ ሀብቴ ዲነግዴን ከጭንጫ አሽከርነት አንሥተው ለልጃቸው ለልጅ አስፋወሰን ምኒልክ የሰጡትን በሸዋ አውራጃ ውስጥ የሚገኘውን የበቾ ግዛት በምስለኔነት እንዲያስተዳድሩ መደቧቸው።

በጥቂት ግዜ ውስጥ ከበቾ ነዋሪ ሕዝብ ጋር በመተባበር መልካም ተግባር መፈጸማቸው ስለታወቀላቸው፡ በአፄ ምኒልክ ፈቃድ የትውልድ አገራቸው የወሊሶና የአመያ አውራጃ ገዥ ሆነው ተሾሙ።

በቤተ መንግሥቱ የጭንጫ አሽከር በነበሩበት ዘመን አብረዋቸው የቆዩት የምድረግቢው ጓደኞቻቸው ሁሉ፣ ሀብቴ ዲነግዴ ከሹመት ወደ ሹመት እያደጉ መሄዳቸው፣ “ጎበዝ ነው ይገባዋል” በማለት ደስታቸውን ከመግለጥ በስተቀር የተመቀኛቸው አልነበረም።

በአድዋው ጦርነት የወሊሶን ጦር ይዘው ዘመቱ። ለአንድ ግንባር ኃላፊነት ለመቀበል ስንዱ መሆናቸውን ባደረጉት አገላለጽ አጤውንና እቴጌይቱን ደስ ስላሰኙ፣ የሚያስፈልጋቸው መሣሪያና ትጥቅ እንዲሰጣቸው ታዘዘላቸው።

በየትኛው ግንባር እንደተዋጉና ጀግንነታቸውን በምን አኳኋን እንዳስመሰከሩ ዝርዝሩን ማወቅ ባይቻልም፣ በደፈናው ትልቅ ተጋድሎ አድርገው አድናቆትን አትርፈዋል እየተባለ ተነገረላቸው።

በአድዋው ጦርነት ዋዜማ “ጠላትን የፊት ለፊቱን መንገድ ብንለቅለትና የሸሸነው አስመስለን በጀርባው ዞረን ብንከበውና ብንወጋው ድሉን በቶሎ እናገኛለን . . .” የምትለው ሓሳባቸው አጤ ሚኒልክ ጀሮ ደርሳ፣ ይህ ልጅ የተባረከና አርቆ የማየት ማለፊያ ሐሳብ አለው በማለት፣ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ሀብተ ጊዮርጊስ አጠገቤ ይሁን ብለው ለጦር አበጋዛቸው ለፊተውራሪ ገበየሁ ትዕዛዝ ሰጡ።

እሁድ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. አድዋ ላይ ጠላት ድል በሆነበት ዕለት የጦር አበጋዙ ፊታውራሪ ገበየሁ አባ-ጎራው፣ በውጊያው ላይ እንዳሉ በጥይት ተመትተው ሞቱ። አባ-ዳኘው ምኒልክም “አገሬን ነፃ አወጣሁ፣ ገበየሁን አጣሁ።” እያሉ በጀግኖቻቸው መካከል በብርቱ አለቀሱ።

ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ ከአድዋ ጦርነት በኋላ ምኒልክ ወደ መናገሻ ከተማቸው ሲመለሱ፡ ተከትለው መጥተው አዲስ አበባ እንዲቆዩ ተደረገ። እንደ ደጀ ጠኚ ለዘጠኝ ወራት ከቆዩ በኋላም . . .
ጥር ወር 1889 ዓ.ም. በታላቁ የምኒልክ ቤተ መንግሥት አንድ ትልቅ የሹመት ቦንብ ፈነዳ። “ . . . ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ መልካም ፈቃዳቸው ሆኖ፣ በሟቹ በጀግናው በፊተውራሪ ገበየሁ ምትክ፣ አቶ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን ከፊተውራሪነት ማዕረግ ጋር የጦር ጠቅላይ አበጋዝ ሽንዲሆኑ ሾመዋቸዋል . . ።” ሲል ጸሐፊ ትዕዛዝይ ስማ! ነጋሪት፣ ክተት ሠራዊት! ብሎ ለሕዝብ አስታወቀ።

በሟቹ ገበየሁ ቦታ ንጉሠ ነገሥቱና እቴጌይቱ እጩ የሚያደርጓቸው፣ ከታወቁት ጀግኖች መካከል እንደ ሊቀ መኳስ ኣባተ ቧያለውና ኣንደ ደጃዝማች ባልቻ ኣባ-ነፍሶ የመሳሰሉትን እንጂ፣ እኚህን ያልታወቁትን ሀብቴ ዲነግዴን ብድግ አድርገው ይህንን እጅግ ከፍተኛ ሥልጣን ያሸክሟቸዋል ብሎ ያሰበ ወይም የገመተ አንድም ሰው አልነበረም።

ገበየሁ ባይሞቱ ኖሮ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የምኒልክ ቤተመንግሥት የዘበኞች አዛዥ ሊሆኑ ታስበው ነበርም ይባላል።

በዘመኑ በነበረው ሥርዓት ጠቅላይ የጦር አበጋዝ (ማለት የጦር ሚኒስትር) ሆኖ የሚሾመው ሰው መጠሪያው “ፊታውራሪ” ይሁን እንጂ ማዕረጉ የ”ራስ” ደረጃ ነው። ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ በተሾሙበት ዕለት “የራስ ወርቅ አስረው” ከቤተመንግሥቱ ወደ-ማረፊያ ቤታቸው ሲሄዱ፣ አፄ ምኒልክ ለምንም ያላደረጉትን ቡሊት የተባለችዋን በቅሏቸውን ሰጥተው በደመቀ አጀብ እንዲጓዙ ፈቀዱላቸው።

በተጨማሪም ንጉሠ ነገሥቱ ራሳቸው ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ማረፊያ ቤት ድረስ ሄደው ለሹመቱ የደስ-ደስ በተዘጋጀው የምሳ ግብዣ ላይ በመገኘት የማይጠብቁትን ከፍተኛ ክብርና ደስታ አጎናጸፏቸው።

ሀብቴ ዲነግዴ፣ ከ1889ዓ.ም. እስከ 1919 ዓ.ም. ድረስ፣ ለሠላሳ ዓመታት የኢትዮጵያ የጦር አበጋዝና ሚኒስትር ሆነው በትልቅ ሥልጣን ሲኖሩ፡ ዐዋቂና ዘዴኛ በመሆናቸው “አባ መላ”፣ በትዕግሥታቸውና በጥንካሪያቸው “አባ-መቻል” እየተባሉ ተጠርተዋል።

አጤ ምኒልክ ከሞቱ በኋላም፡ ከነበሩት መኳንንቶች ሁሉ በሥራ ልምድ የበለጸጉና በሥልጣናቸውም እጅግ የተፈሩ በመሆናቸው፣ በሕዝቡ ዘንድ "ጌታ ፊታውራሪ" የሚል የተከበረ የመጠሪያ ስም ተጨምሮላቸዋል።

ዘውዴ ረታ ከጣፉት የሀብተ ጊዮርጊስ ታሪክ የተቀነጨበ። :mrgreen:
"ዲነግዴ" ብሎ ጉራጌ የለም። ወናፍ ነፍጠኛ ! ... የናንተ ደብተራዎች ተረት ተረት አይንና ጆሮም የለው። ከላይ ጉራጌ ሀገር ነው የተወለደው አለና መለሰና ደግሞ ወረድ ብሎ ሰውዬው የወሊሶ ኦና አመያ ተወላጅ እንደሆነ ተናገረ።
ይሄ ሁሉ ቀደዳ እና ታሪክ ማዛባት ምን ልታገኙበት ነው??
የሰውዬውን ኦሮሞነት መሸምጠጥ አማራን ከፍ ያደርገዋል እንዴ?
አህያ ነፍጠኛ!
እንደሰው የሚያስብ አህያ ባይኖርም ፥ እንደ አህያ የሚያስብ ሰው አለ። ነፍጠኞች ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ናቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Horus » 05 Dec 2021, 19:30

አንተ Tadiyalehu የምትባል ቆሻሻ ወያኔ ለምን እያረረ ያለው የራስክን ወጥ አታማስልም?! ዲነግዴ ማለት ያኔ ድሮ አይደለም ዛሬም የጉራጌኛ ቃል ነው! ዲነግዴ ማለት ወልዴ፣ ውልደቴ ማለት ነው። ደንጋ፣ ዴንጋ ማለት ልጅ፣ ወልድ፣ ወልዴ፣ ውልዴ ማለት ነው። ልክ አረዳ፣ አረዴ፣ አርደቴ (ወልዴ) እንደምንለው ዴንጋዴ ወልዴ ማለት ነው ። አርዴ አርዴ፣ አርደቴ ሁሉም ወልዴ ወይም ለሴት ወለቴ እንደምንለው ማለት ነው ። አንተ ደደብ ወያኔ አርደት የግዕዝ ቃል ነው፣ ወልድ፣ ተወላጅ ማለት ነው!! እንኩዋንስ ዲነግዴ ተውና ደንጌሳት (የዴንጋ እሳት) የተባለው የልጆች መስቀል ትልቁ የልጆች ደመራ ዲነግዴ ማለት ነው። ስለማታውቀ ሃባ ነገር መቀባጠር አቁምና በትሻው ስር የረገፈ እሬሳህን ሰብስብ። ጨቦ፣ ጨፓ፣ ማያ ማለትና አመያ ማለት የጉራጌ ቃል መሆናቸው ማወቅ ካሻህ ራሳቸው አረቦች የጻፉትን የግራኝ መሃመድ ታሪክ አንብብ! ቆርፋዳ ባንዳ እጅህን ከጉራጌ ታሪክ አንሳ!!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Tadiyalehu » 05 Dec 2021, 19:55

Horus
አፍዎን አይክፈቱ!
ቅሌታም!
ፀረ ኦሮሞ ፥ ዘረኛ፥ ምቀኛና የነፍጠኛ አጨብጫቢ እንደሆንክ አውቅሃለው። ከጁንታው ወያኔ ቀጥሎ ከሀገሪቷ መጽዳት ያለበት ትክክለኛው ቆሻሻ ያንተ ዓይነት አሰተሳሰብ ነው። ልጋጋም!
ሌላው፤ ጉራጌ ጀግና አላጣም። እነ ወልደስላሴ በረካ ፥ እነ ተስፋዬ ኀብተማርያምን የመሰሉ ጀግኖች አሉት። ጉራጌ ያልሆነን በውሸት ጉራጌ ነው ብለህ ከሌላ ህዝብ የሆነ ጀግና መስረቅ አይጠበቅብህም ።
ነፍጠኞቾ የሚዋሹት የጀግና ድሃ ስለሆኑ ነው። በላይ ዘለቀን ጎጃሜ እያሉ ለዘመናት ሲጨፍሩበት የኖሩት ከጎጃም ታዋቂ መተተኛ ደብተራ እንጂ ታዋቂ የጦር ሜዳ ጀግና በቅሎ ስለማያውቅ ነው።

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by sun » 05 Dec 2021, 22:21

Horus wrote:
02 Dec 2021, 19:17
አገር ቤት ቆቅን አታለን የምንይዛት በድፊት ነው ብዬ የዛሬ ስንት ወር ነግሬያችሁ ነበርኮ! መንገድ ሳያውቁ ግስገሳ፣ ስንቅ ሳይዙ ዘመቻ የሞኝ ስራ ነው! በቃ ! ተዚያ በላይ ደሞ አበጋዝ ሃብቴም፣ አበጋዝ አቢይም የጊቤን ዉሃ የጠጡ ናቸው !
Right now it is not the right time for you to undress your tattered pants, run out in to the cold and rainy field and dance cha.. cha.. cha.. around young Elephants and Lions, metaphorically sated. :mrgreen:

Abdisa
Member+
Posts: 5733
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Abdisa » 06 Dec 2021, 00:14

What a wonderful story! The great military strategist Dinegde had to think like the enemy in order to lure them into a trap. Today's Ethiopian military strategists also know the TPLF terrorists inside out, and more importantly, they knew what the terrorists were thinking before they withdrew their forces from Tigray in order to bring them out in the open and finish them off. Some great military tactics never get old. 8)

Naga Tuma
Member+
Posts: 5497
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 08 Dec 2021, 17:29

Tadiyalehu wrote:
05 Dec 2021, 18:45
"ዲነግዴ" ብሎ ጉራጌ የለም። ወናፍ ነፍጠኛ ! ... የናንተ ደብተራዎች ተረት ተረት አይንና ጆሮም የለው።
አፋን ኦሮሞ ተናጋሪ፣ አማርኛ ተናጋሪ ማለት ምን ማለት እንደሆኑ ገና ሳትለይ ኣወኩ ባይነት ኣይከብድህም?

ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ናቸዉ።

ለመሆኑ ባንተ ኣወኩ ባይነት ደረጃ ክንፉ ብሎ ቦረና ኣለ?

ከፍ ባለ ደረጃ ዱር፣ ድሮ፣ ዱሪንግ ምን እንደምያገናኛቸዉ ፍንጭ ኣለህ?

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Tadiyalehu » 08 Dec 2021, 17:40

Naga Tuma
አንድ ጥያቄዎን ብቻ ለመመለስ ልሞክር!(የገባኝ አንዱ ብቻ ስለሆነ ማለቴ ነው።)

ኦሮሞ ሆኖ ተወልዶ የአማራ ስም ማውጣት የተለመደ ነው። በተለይ በአባቶቻችን ዘመን። ምክንያቱም (አልተሣካም እንጂ) ኦሮሞ በአማራ የ assimilation ፕሮጀክት ውስጥ ያለፈ ህዝብ ነው። ጉራጌ /ወይም አማራ ሆኖ ተወልዶ ግን የኦሮሞ ሥም ማውጣት የተለመደ አልነበረም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5497
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 08 Dec 2021, 18:55

Naga Tuma wrote:
05 Dec 2021, 01:59
DefendTheTruth wrote:
03 Dec 2021, 05:51
In my comment nothing is meant a compliment or an attack, it is just trying to connect how some views and expression became known among the society that lived them.

I don't know how you came to the idea.

I also don't know how you came to the idea of "my hateful sidekick" and against whom that was, according to your "long time" observation. May I ask you then why you decided to wait for that "long time" to point out or challenge "my hateful sidekick"?
DefendTheTruth,

If I am reading you correctly, you pulled that expression from your memory neither for a compliment nor for an attack. Did I get anything wrong here?

I did not wait for long to ask why your sidekick is bitter. That you did not read the question or that you chose to overlook it doesn’t mean I did not ask a long time ago and got no explanation.
DefendTheTruth,

By the time I came back to this thread today, I hoped to read your response to my simple question to elaborate on your own statement.

I can't be certain that you have got a chance to read my question. In case you read it and chose to not answer it, it can only lead me to more questions for you. In that case, I do not think that any of us have the time or luxury to sit by phony ideas.

If I have been reading you correctly, lately, you do not sound like someone who is so shortsighted to underestimate the significance of Adwa.

At the same time, I also do not think that it is beyond the stretch of your imagination to understand that there were some quarters with whom its righteous cause and courageous actions did not rest well.

If that is not far from the truth, I wonder if you have heard of a story of 12 peasants in western Ethiopia who were converted into pastors of Protestant Christianity in a short period of time. I am assuming that an oral story that I once heard is correct. If it is incorrect, I wish to be corrected by you or anybody else.

In case it is correct, what was the time span between Adwa and that pivotal religious ritual to convert them?

Furthermore, I am assuming that the conversion was overseen by missionaries that went to Africa from outside Africa. In case this is also correct, do you think that the jury is still out that those missionaries went there to benefit Africa more than it benefits the continent from which they were sent to Africa? As far as I am concerned, it is not still out. It has come to a natural conclusion.

Just in case my simple assessment isn't far from the truth, is it beyond the stretch of your imagination that there have been some mentally enslaved Ethiopians of the 20th century and well into the 21st century?

To what end was that investment channeled? It was quite an investment, which could be used wisely or wrongly. Are you now in a state of sorting out the duality of your emancipating faculty, which is defending the righteous cause of Adwa more than a century and a quarter later by calling those who take on its righteous cause SOBs while at the same time taking on those who directly participated in Adwa that long ago?

Yes, you can ask why more people during that era didn't ask what was wrong with the African ቃሉ institution like the late Ethiopian laureate stated ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ when Orthodox Christianity gained widespread influence in Ethiopia. The same thing can be said of the emergence of the influence of Protestant Christianity in Ethiopia. I have yet to hear someone from this section of the Ethiopian society articulate that message so well: ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ።

To be sure, I have no intent to victimize the victims whether the source is cultural or spiritual. I also do not think that anyone should call them mites a century or centuries later. The gun-totting Ras Gobana and the Good Book totting Ethiopian pastor live in their own times.

As much as I understand Ethiopian Orthodox Christianity to be organically closer to the age-old Ethiopian culture compared to Protestant Christianity, as a wishful scientist, I believe both and all are duty-bound to sort out the logical and practical correctness of some of their teachings.

So, where does your comment to which I reacted and you either didn't get a chance to respond to or avoided addressing fall in light of my assumptions here in case they are correct?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5497
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 08 Dec 2021, 19:48

Tadiyalehu wrote:
08 Dec 2021, 17:40
Naga Tuma
አንድ ጥያቄዎን ብቻ ለመመለስ ልሞክር!(የገባኝ አንዱ ብቻ ስለሆነ ማለቴ ነው።)

ኦሮሞ ሆኖ ተወልዶ የአማራ ስም ማውጣት የተለመደ ነው። በተለይ በአባቶቻችን ዘመን። ምክንያቱም (አልተሣካም እንጂ) ኦሮሞ በአማራ የ assimilation ፕሮጀክት ውስጥ ያለፈ ህዝብ ነው። ጉራጌ /ወይም አማራ ሆኖ ተወልዶ ግን የኦሮሞ ሥም ማውጣት የተለመደ አልነበረም።
ታድለሃል፥

እኔ እርሶ ኣይዴለሁም። ኣንተ ነኝ።

ጥያቄዬ የገባህ ኣይመስለኝም። ቅደም ተከተሉን ስተሃል። የለመድከዉን ትምህርት ለማካፈል ስትሞክር። እኔ የጠየኩህ ኣንተ ለመመለስ ለሞከርከዉ ተቃራኒ ነዉ። ለመነሻ ከሆነህ ገበሬ እንዴት ገበሮ እንደተባለ ኣጥና።

ጥናት ካማረህ የኢትዮጵያን ሰፊ ታሪክ ትግራይ ዉስጥ ክርስትና የጀመረ ጊዜ፣ ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ጀምሮ አበይ ባቦ ወደ ቦረና የሄደ ጊዜ፣ ቦረና ደግሞ ወደ ሸዋ የግራኝ ኣህመድ ጊዜ የመጣ ጊዜን ኣስተዉል።

ከዛም ልቀህ መሄድ ከፈልክ ዱር በቦራና ወይም ኣፋን ኦሮሞ፣ ድሮ በኣማርኛ፣ ምናልባትም በትግርኛ እና ጉራፍኛ፣ እንዲሁም ዱሪንግ (during) በእንግሊዘኛ ተመሳሳይ ትርጉም ኣላቸዉ። እንዴት እንደሆነ በቂ መልስ የለኝም። መልስ ማግኘት የምትችል ከሆነ ሜዳዉ ሰፊ ነዉ።

ለእኔ የቦረና እና ግዕዝ መዝገበ ቃላት ሳይኖር ኢትዮጵያዉያን ይህ ቃል የኔ ነዉ የኔ ነዉ ሲሉ ሰቄ (ሴቄን) ኣልፋለሁ።

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Tadiyalehu » 09 Dec 2021, 07:03

Naga Tuma
አመሠግናለሁ። ቅድም ትልቅ ሰው መስለኸኝ ነው እርሶ ያልኩት። ከእንግዲህ አንተ ማለት እጀምራለሁ።
በነገራችን ላይ ያነሣኸው አጀንዳ ትልቅ ነው። በኔም ላይመለስ ይችላል። እኔ በሞያ hydrologist/meteorologist ነኝ። ግን አሁን ያነሣኸውን አጀንዳ በተመለከተ ከዚህ በፊት ያነበብኩት አንድ ቁም ነገር አስታውሣለሁ። እሱን ላካፍልህ። ይኸውም ምንድነው ... የAfaan Oromoo እና የ ሄብሪው (እብራይስጥ) ቋንቋ ግንኙነት በተመለከተ ነው። Afaan Oromoo (ኦሮምኛ) እና ሄብሪው (እብራይስጥ) በርካታ ተመሣሣይ ትርጉም የያዙ ቃላቶቾ አሏቸው። ለምሣሌ፦ 1ኛ. አባ/abba .... በኦሮምኛ አባት ማለት ነው ... በተመሣሣይ በእብራይስጥ ቋንቋም አባት ማለት ነው ፣ 2ኛ. ረ'ኤ / ra'ee ማለት በኦሮምኛ ፍየል ማለት ነው በእብራይስጥ ቋንቋም ፍየል ማለት ነው ... ወዘተ። ሌሎችም ሁለቱ ቋንቋዎች የሚጋሩት በርካታ ቃላቶች አሏቸው። ይሄ ብቻ አይደለም። ከቋንቋ ባሻገር የባህል መወራረስም አለ። ለምሣሌ፦ በኦሮሞ የገዳ ሥርዓት ውስጥ ሁለት ዓይነት የምስጋና ሥረዓት አለ። አንደኛው በመልካ ዳርቻ የሚቀርብ ኢሬቻ/ኢሬሣ መልካ ሲሆን። ሁለተኛው ደግሞ በተራራ ላይ የሚቀርብ የበግ መሥዋዕት ሲሆን ኢሬቸ ቱሉ ( ቦረንቲቸ ) ይባላል። ትርጉሙ፥ ቦረናው ማለት ነው። የጥንታዊ ኦሮሞ የተራራ ላይ የበግ መሥዋዕት ስርዓት (ቦረንቲቸ) ከእብራይስጥ ህዝቦች የአብረሃም የበግ መስዋዕት ጋር ተመሣሣይነት አለው። ሌላው፤ የኦሮሞ አባገዳ ግንባሩ ላይ የሚያስረው የሥልጣን/የመሪነት ምልክት (ከለቸ) በጥንታዊ እብራይስጥ ህዝቦችም የሚታወቅ ነገር ነው። (ለምሣሌ፥ ወደ ከነዓን ምድር እየመራቸው የሔደው ሙሴ ከለቸ ግንባሩ ላይ ያደርግ እንደነበረ ይታወቃል።)

አሁን ዋና ጥያቄ "እነኚህ ዛሬ በብዙ ሺህ ኪሎሜትር ተራርቀው የሰፈሩ ህዝቦች (ኦሮሞ እና ሄብሪው) እንዴት ተመሣሣይ ቃላቶች እና ባህል ሊኖራቸው ቻለ ?" የሚለው ጥያቄ ነው።
ይሄንን ጥያቄ ለመመለስ ከሀርቫርድ የጥንታዊ አፍሮ-ኤዢያቲክ ቋንቋዎች ጥናት ቡድን ተቋቁሞ ምርምር ላይ ይገኛል።

እኔ ግን መልሱን ከወዲሁ አግኝቼዋለሁ፦ የጥንታዊ ኦሮሞ ድንበር ከዛሬዋ ኬንያ እስከ ዛሬዋ ግብፅ ሲና በረኀ ድረስ 6000 ኪሎ ሜትር ያህል የዘለቀ እና የተዘረጋ ነበር። በዚሁ መሠረት ኦሮሞ ከጥንታዊ ሄብሪው ህዝቦች ጋር በነበረው የድንበር መዋሰን ምክንያት ቋንቋውና ባህሉ ሊወራረስ ችሏል ማለት ነው። ዛሬ የኦሮሞ ድንበር እና ኦሮሚያ ተሰብስባ ተስብስባ በኢትዮጵያና ሰሜን ኬንያ ውስጥ ብቻ የተወሰነችው በግዜ ሂደት በመጣ ለውጥ ነው እንጂ ትክክለኛ ድንበራችን ከሞምባሳ እስከ ሜዴትራኒያን ነው።
Last edited by Tadiyalehu on 09 Dec 2021, 15:01, edited 2 times in total.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by DefendTheTruth » 09 Dec 2021, 09:22

Naga Tuma wrote:
08 Dec 2021, 18:55
Naga Tuma wrote:
05 Dec 2021, 01:59
DefendTheTruth wrote:
03 Dec 2021, 05:51
In my comment nothing is meant a compliment or an attack, it is just trying to connect how some views and expression became known among the society that lived them.

I don't know how you came to the idea.

I also don't know how you came to the idea of "my hateful sidekick" and against whom that was, according to your "long time" observation. May I ask you then why you decided to wait for that "long time" to point out or challenge "my hateful sidekick"?
DefendTheTruth,

If I am reading you correctly, you pulled that expression from your memory neither for a compliment nor for an attack. Did I get anything wrong here?

I did not wait for long to ask why your sidekick is bitter. That you did not read the question or that you chose to overlook it doesn’t mean I did not ask a long time ago and got no explanation.
DefendTheTruth,

By the time I came back to this thread today, I hoped to read your response to my simple question to elaborate on your own statement.

I can't be certain that you have got a chance to read my question. In case you read it and chose to not answer it, it can only lead me to more questions for you. In that case, I do not think that any of us have the time or luxury to sit by phony ideas.

If I have been reading you correctly, lately, you do not sound like someone who is so shortsighted to underestimate the significance of Adwa.

At the same time, I also do not think that it is beyond the stretch of your imagination to understand that there were some quarters with whom its righteous cause and courageous actions did not rest well.

If that is not far from the truth, I wonder if you have heard of a story of 12 peasants in western Ethiopia who were converted into pastors of Protestant Christianity in a short period of time. I am assuming that an oral story that I once heard is correct. If it is incorrect, I wish to be corrected by you or anybody else.

In case it is correct, what was the time span between Adwa and that pivotal religious ritual to convert them?

Furthermore, I am assuming that the conversion was overseen by missionaries that went to Africa from outside Africa. In case this is also correct, do you think that the jury is still out that those missionaries went there to benefit Africa more than it benefits the continent from which they were sent to Africa? As far as I am concerned, it is not still out. It has come to a natural conclusion.

Just in case my simple assessment isn't far from the truth, is it beyond the stretch of your imagination that there have been some mentally enslaved Ethiopians of the 20th century and well into the 21st century?

To what end was that investment channeled? It was quite an investment, which could be used wisely or wrongly. Are you now in a state of sorting out the duality of your emancipating faculty, which is defending the righteous cause of Adwa more than a century and a quarter later by calling those who take on its righteous cause SOBs while at the same time taking on those who directly participated in Adwa that long ago?

Yes, you can ask why more people during that era didn't ask what was wrong with the African ቃሉ institution like the late Ethiopian laureate stated ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ when Orthodox Christianity gained widespread influence in Ethiopia. The same thing can be said of the emergence of the influence of Protestant Christianity in Ethiopia. I have yet to hear someone from this section of the Ethiopian society articulate that message so well: ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ።

To be sure, I have no intent to victimize the victims whether the source is cultural or spiritual. I also do not think that anyone should call them mites a century or centuries later. The gun-totting Ras Gobana and the Good Book totting Ethiopian pastor live in their own times.

As much as I understand Ethiopian Orthodox Christianity to be organically closer to the age-old Ethiopian culture compared to Protestant Christianity, as a wishful scientist, I believe both and all are duty-bound to sort out the logical and practical correctness of some of their teachings.

So, where does your comment to which I reacted and you either didn't get a chance to respond to or avoided addressing fall in light of my assumptions here in case they are correct?
Who called whom "mites" and where?

I don't even understand what you are reading and yet bring in many different issues to a topic at hand here.

If you want to publish your research on the topics you raised here, then why don't you go and do it right away, there is no need for pulling in unrelated issues to what you might have in mind.

What I talked about is nothing more than trying to establish the relationship (origin) of the term ጌታ which Meleket used in his/her post to what I heard as a child Gooftaa (ጎፍታ) which was used to refer to Fetewurari Habte Giorgis Dinagde, that you found later " unnatural, unhealthy, and unhelpful". But I tried to ignore because I couldn't understand what you are talking about.

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Tadiyalehu » 09 Dec 2021, 15:10

yaballo wrote:
09 Dec 2021, 07:49
Tadiyalehu: ዛሬ የኦሮሞ ድንበር እና ኦሮሚያ ተሰብስባ ተስብስባ በኢትዮጵያና ሰሜን ኬንያ ውስጥ ብቻ የተወሰነችው በግዜ ሂደት በመጣ ለውጥ ነው እንጂ ትክክለኛ ድንበራችን ከሞምባሳ እስከ ሜዴትራኒያን ነው።
Tadiyalehu,

Not exactly. In the Republic of Kenya, Oromo communities still live from Moyale in the north all the way to the Indian Ocean coastal regions, including near the coastal towns of Lamu & Mombasa. Near the port city of Mombasa, we can find some of the most isolated and ancient pockets of a hunter-gatherer Oromo communities known as the "waata".

There are the "Orma" aka Orma-Oromo [also known as 'warday'] who live in the large 'Tana River County [Province]' that to the south borders on the Indian Ocean.

Then there are Kenyan-Oromos who live in the central Kenyan County known as 'Isiolo'. Here we find the most southerly Borana-Orom community known as "the Waaso-Borana". Isiolo County is centered around the large central Kenyan town called "Isiolo" that sits just north of the second highest mountain in Africa - Mt. Kenya.

Then, there is the larger 'Marsabit County' that borders on Ethiopia & contains towns such as Marsabit [Saaku] & Moyale. In a sense, three Counties/Provinces of in Northern & South-Eastern Kenya are still majority Oromo - but just as Somalis are moving into these Counties in large numbers & are overwhelming the Oromo communities.

The Orma-Oromo of the Tana River Valley are the most southerly Oromo communities. Some off-shoots of the Orma-Oromo people clans also live around Mount Kilimanjaro & in the northern tips of Tanazania. The major clans of the Oromos in Kenya are: Borana, Orma, Warday, Gabra, Saakuyye, etc. But, there are other more Somalinised Oromo communities in the now predominantly Somai Counties/Provinces of Mandhera [Madheera], Wajir & Garissa.

There used to be various Oromo clans living along the lower reaches of the Ganaale/Juba river in what is today southern Somalia, all the way to the port town of Kisimayo. But most of those have either been decimated in inter-Somali-Oromo wars, by a terrible pandemic such as the smallpox, etc, or have been fully assimilated into the Somali society.

Here is a BBC program on the Orma-Oromo community whose homeland follows the valley of Kenya's biggest river [Tana] & also straddles/touches the Indian Ocean.

VIDEO: በደቡብ ምሥራቅ ኬንያ የሚገኙ ኦሮሞዎች .. FROM BBC AFAAN OROMOO .. BUT PRESENTED BY BBC AMHARIC ...

https://www.facebook.com/watch/?ref=sea ... E%E1%89%BD
Please wait, video is loading...

SONG: New Tiyyole Tiyyo | By Cholle Sky (FROM ISIOLO COUNTY, WAASO-BORANA COMMUNITY, REPUBLIC OF KENYA).

ALSO:

VIDEO: A documentary on the Orma-Oromo community, Republic of Kenya. | WAA'EE UMMATA OROMOO ORMAA JEDHAMU KANA BEEKTAA?? (YOU KNOW ABOUT OROMO TRIBES THAT CALLED ORMA?)

MAP: THE COUNTRIES/PROVINCES OF THE REPUBLIC OF KENYA. MAJORITY OROMO COUNTRIES ARE: 1) MARSABIT, 2) ISIOLO & 3) TANA RIVER. BUT, MINIRITY OROMO COMMUNITIES ARE ALSO FOUND IN THE NOW SOMALI-MAJORITY a) MANDERA/MADHEERA, b) WAJIR & c) GARISSA COUNTIES.

Thankyou brother yaballo!!!

Post Reply