Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by DefendTheTruth » 09 Dec 2021, 15:33

Gadi-Galo,

kuni kan argisiisu ammam ummatni kuni akka bal'aa ta'ee dha. Ummatni bal'aan ni hammata malee hin dhiibu, hin dhiitu, hin qoodu. Qooduun nama ykn. saba tokko gudda hin godhu. Ati eessaa baate jechuu dha ree kan akkas dhippoo taate?

Are you a misfit? But why?
yaballo wrote:
09 Dec 2021, 07:49
Tadiyalehu: ዛሬ የኦሮሞ ድንበር እና ኦሮሚያ ተሰብስባ ተስብስባ በኢትዮጵያና ሰሜን ኬንያ ውስጥ ብቻ የተወሰነችው በግዜ ሂደት በመጣ ለውጥ ነው እንጂ ትክክለኛ ድንበራችን ከሞምባሳ እስከ ሜዴትራኒያን ነው።
Tadiyalehu,

Not exactly. In the Republic of Kenya, Oromo communities still live from Moyale in the north all the way to the Indian Ocean coastal regions, including near the coastal towns of Lamu & Mombasa. Near the port city of Mombasa, we can find some of the most isolated and ancient pockets of a hunter-gatherer Oromo communities known as the "waata".

There are the "Orma" aka Orma-Oromo [also known as 'warday'] who live in the large 'Tana River County [Province]' that to the south borders on the Indian Ocean.

Then there are Kenyan-Oromos who live in the central Kenyan County known as 'Isiolo'. Here we find the most southerly Borana-Orom community known as "the Waaso-Borana". Isiolo County is centered around the large central Kenyan town called "Isiolo" that sits just north of the second highest mountain in Africa - Mt. Kenya.

Then, there is the larger 'Marsabit County' that borders on Ethiopia & contains towns such as Marsabit [Saaku] & Moyale. In a sense, three Counties/Provinces of in Northern & South-Eastern Kenya are still majority Oromo - but just as Somalis are moving into these Counties in large numbers & are overwhelming the Oromo communities.

The Orma-Oromo of the Tana River Valley are the most southerly Oromo communities. Some off-shoots of the Orma-Oromo people clans also live around Mount Kilimanjaro & in the northern tips of Tanazania. The major clans of the Oromos in Kenya are: Borana, Orma, Warday, Gabra, Saakuyye, etc. But, there are other more Somalinised Oromo communities in the now predominantly Somai Counties/Provinces of Mandhera [Madheera], Wajir & Garissa.

There used to be various Oromo clans living along the lower reaches of the Ganaale/Juba river in what is today southern Somalia, all the way to the port town of Kisimayo. But most of those have either been decimated in inter-Somali-Oromo wars, by a terrible pandemic such as the smallpox, etc, or have been fully assimilated into the Somali society.

Here is a BBC program on the Orma-Oromo community whose homeland follows the valley of Kenya's biggest river [Tana] & also straddles/touches the Indian Ocean.

VIDEO: በደቡብ ምሥራቅ ኬንያ የሚገኙ ኦሮሞዎች .. FROM BBC AFAAN OROMOO .. BUT PRESENTED BY BBC AMHARIC ...

https://www.facebook.com/watch/?ref=sea ... E%E1%89%BD
Please wait, video is loading...

SONG: New Tiyyole Tiyyo | By Cholle Sky (FROM ISIOLO COUNTY, WAASO-BORANA COMMUNITY, REPUBLIC OF KENYA).

ALSO:

VIDEO: A documentary on the Orma-Oromo community, Republic of Kenya. | WAA'EE UMMATA OROMOO ORMAA JEDHAMU KANA BEEKTAA?? (YOU KNOW ABOUT OROMO TRIBES THAT CALLED ORMA?)

MAP: THE COUNTRIES/PROVINCES OF THE REPUBLIC OF KENYA. MAJORITY OROMO COUNTRIES ARE: 1) MARSABIT, 2) ISIOLO & 3) TANA RIVER. BUT, MINIRITY OROMO COMMUNITIES ARE ALSO FOUND IN THE NOW SOMALI-MAJORITY a) MANDERA/MADHEERA, b) WAJIR & c) GARISSA COUNTIES.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 09 Dec 2021, 20:55

DefendTheTruth wrote:
09 Dec 2021, 09:22
Who called whom "mites" and where?
DefendTheTruth,

I went back and read again your original statements that led me to ask you a simple question. I am pasting below your original statements.
DefendTheTruth wrote: Innaaroo fira gooftaa wal-qabattee yaati akka goondaa (Inaro the relaives of His Excellency are always together on their ways like the flocks of mites, roughly translated).

Inaro is a small clan related to His Excellency (Gooftaa means high level Regard accorded to someone, next to God) are always with each other on their ways.

Goondaa (mites) are known for their flocking together, as you may know.
Here is the simple question that I asked you after I read what you wrote:
Naga Tuma wrote: DefendTheTruth,

Is that supposed to be a compliment or a subtle attack? Only you know which one it is here.
In response, you wrote the following:
DefendTheTruth wrote: In my comment nothing is meant a compliment or an attack,
This statement of yours led me to ask you for a clarification. I asked:
Naga Tuma wrote: DefendTheTruth,

If I am reading you correctly, you pulled that expression from your memory neither for a compliment nor for an attack. Did I get anything wrong here?
I asked you that simple question a few days ago, on December 5.

I came back to check the thread three days later, on December 8.

I read no response from you even though you may have logged in between these dates. I followed up with more published questions on this forum.

This time, you reacted even though you still failed to answer the simple question. You circled back and asked what I quoted above, which I paste below again:
DefendTheTruth wrote: Who called whom "mites" and where?
And your screen name is DefendTheTruth.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 09 Dec 2021, 21:39

Tadiyalehu wrote:
09 Dec 2021, 07:03
Naga Tuma
አመሠግናለሁ። ቅድም ትልቅ ሰው መስለኸኝ ነው እርሶ ያልኩት። ከእንግዲህ አንተ ማለት እጀምራለሁ።
በነገራችን ላይ ያነሣኸው አጀንዳ ትልቅ ነው። በኔም ላይመለስ ይችላል። እኔ በሞያ hydrologist/meteorologist ነኝ። ግን አሁን ያነሣኸውን አጀንዳ በተመለከተ ከዚህ በፊት ያነበብኩት አንድ ቁም ነገር አስታውሣለሁ። እሱን ላካፍልህ። ይኸውም ምንድነው ... የAfaan Oromoo እና የ ሄብሪው (እብራይስጥ) ቋንቋ ግንኙነት በተመለከተ ነው። Afaan Oromoo (ኦሮምኛ) እና ሄብሪው (እብራይስጥ) በርካታ ተመሣሣይ ትርጉም የያዙ ቃላቶቾ አሏቸው። ለምሣሌ፦ 1ኛ. አባ/abba .... በኦሮምኛ አባት ማለት ነው ... በተመሣሣይ በእብራይስጥ ቋንቋም አባት ማለት ነው ፣ 2ኛ. ረ'ኤ / ra'ee ማለት በኦሮምኛ ፍየል ማለት ነው በእብራይስጥ ቋንቋም ፍየል ማለት ነው ... ወዘተ። ሌሎችም ሁለቱ ቋንቋዎች የሚጋሩት በርካታ ቃላቶች አሏቸው። ይሄ ብቻ አይደለም። ከቋንቋ ባሻገር የባህል መወራረስም አለ። ለምሣሌ፦ በኦሮሞ የገዳ ሥርዓት ውስጥ ሁለት ዓይነት የምስጋና ሥረዓት አለ። አንደኛው በመልካ ዳርቻ የሚቀርብ ኢሬቻ/ኢሬሣ መልካ ሲሆን። ሁለተኛው ደግሞ በተራራ ላይ የሚቀርብ የበግ መሥዋዕት ሲሆን ኢሬቸ ቱሉ ( ቦረንቲቸ ) ይባላል። ትርጉሙ፥ ቦረናው ማለት ነው። የጥንታዊ ኦሮሞ የተራራ ላይ የበግ መሥዋዕት ስርዓት (ቦረንቲቸ) ከእብራይስጥ ህዝቦች የአብረሃም የበግ መስዋዕት ጋር ተመሣሣይነት አለው። ሌላው፤ የኦሮሞ አባገዳ ግንባሩ ላይ የሚያስረው የሥልጣን/የመሪነት ምልክት (ከለቸ) በጥንታዊ እብራይስጥ ህዝቦችም የሚታወቅ ነገር ነው። (ለምሣሌ፥ ወደ ከነዓን ምድር እየመራቸው የሔደው ሙሴ ከለቸ ግንባሩ ላይ ያደርግ እንደነበረ ይታወቃል።)

አሁን ዋና ጥያቄ "እነኚህ ዛሬ በብዙ ሺህ ኪሎሜትር ተራርቀው የሰፈሩ ህዝቦች (ኦሮሞ እና ሄብሪው) እንዴት ተመሣሣይ ቃላቶች እና ባህል ሊኖራቸው ቻለ ?" የሚለው ጥያቄ ነው።
ይሄንን ጥያቄ ለመመለስ ከሀርቫርድ የጥንታዊ አፍሮ-ኤዢያቲክ ቋንቋዎች ጥናት ቡድን ተቋቁሞ ምርምር ላይ ይገኛል።

እኔ ግን መልሱን ከወዲሁ አግኝቼዋለሁ፦ የጥንታዊ ኦሮሞ ድንበር ከዛሬዋ ኬንያ እስከ ዛሬዋ ግብፅ ሲና በረኀ ድረስ 6000 ኪሎ ሜትር ያህል የዘለቀ እና የተዘረጋ ነበር። በዚሁ መሠረት ኦሮሞ ከጥንታዊ ሄብሪው ህዝቦች ጋር በነበረው የድንበር መዋሰን ምክንያት ቋንቋውና ባህሉ ሊወራረስ ችሏል ማለት ነው። ዛሬ የኦሮሞ ድንበር እና ኦሮሚያ ተሰብስባ ተስብስባ በኢትዮጵያና ሰሜን ኬንያ ውስጥ ብቻ የተወሰነችው በግዜ ሂደት በመጣ ለውጥ ነው እንጂ ትክክለኛ ድንበራችን ከሞምባሳ እስከ ሜዴትራኒያን ነው።
ያን ያህል ካስተዋልክ ወሳኝ ጥያቄ የሚሆነዉ መወራረስ ነዉ ወይስ ሲወርድ ሲወራረድ የመጣ ነዉ ብለህ ኣልጠየክም?

ስለ አባ ያን ያህል ካወክ፣ ስለ በስመኣብ አታዉቅም? ስለ እሬቻ ካጠናህ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጥምቀት ምን ኣልክ? እኔ ወጣት ሆኜ ነዉ ኣንድ የቤተክርስትያኑ መሪ ተዋራራሽነታቸዉን ቪኦኤ ላይ ሲናገር የሰማሁኝ።

የሃርቫርዱን ጥናት ዉጤት በጉጉት እጠብቃለሁ። ጀነተ ይመቸዉ እና የኢትዮጵያዉ ሎሬት ፀጋዬ ከደረሰበት ድምዳሜ ከተለየ ለወደፊት እንሰማለን። ጀነተ ባጠናሀዉ የእብራይስጥ ቋንቋም ተመሳሳይ ትርጉም እንዳለዉ እገምታለሁ።

በመጨረሻ የሎሬት ፀጋዬን ድምዳሜ ላስታዉስህ። "You shall know the truth and the truth shall set you free. The cradle of man is here, the beginning of man is here, there is no refuting that."

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Dawi » 10 Dec 2021, 00:07

Tadiyalehu wrote:
09 Dec 2021, 07:03
Naga Tuma
Afaan Oromoo (ኦሮምኛ) እና ሄብሪው (እብራይስጥ) በርካታ ተመሣሣይ ትርጉም የያዙ ቃላቶቾ አሏቸው። ለምሣሌ፦ 1ኛ. አባ/abba .... በኦሮምኛ አባት ማለት ነው ... በተመሣሣይ በእብራይስጥ ቋንቋም አባት ማለት ነው ፣ 2ኛ. ረ'ኤ / ra'ee ማለት በኦሮምኛ ፍየል ማለት ነው በእብራይስጥ ቋንቋም ፍየል ማለት ነው ... ወዘተ። ሌሎችም ሁለቱ ቋንቋዎች የሚጋሩት በርካታ ቃላቶች አሏቸው። ይሄ ብቻ አይደለም። ከቋንቋ ባሻገር የባህል መወራረስም አለ። ለምሣሌ፦ በኦሮሞ የገዳ ሥርዓት ውስጥ ሁለት ዓይነት የምስጋና ሥረዓት አለ። አንደኛው በመልካ ዳርቻ የሚቀርብ ኢሬቻ/ኢሬሣ መልካ ሲሆን። ሁለተኛው ደግሞ በተራራ ላይ የሚቀርብ የበግ መሥዋዕት ሲሆን ኢሬቸ ቱሉ ( ቦረንቲቸ ) ይባላል። ትርጉሙ፥ ቦረናው ማለት ነው። የጥንታዊ ኦሮሞ የተራራ ላይ የበግ መሥዋዕት ስርዓት (ቦረንቲቸ) ከእብራይስጥ ህዝቦች የአብረሃም የበግ መስዋዕት ጋር ተመሣሣይነት አለው። ሌላው፤ የኦሮሞ አባገዳ ግንባሩ ላይ የሚያስረው የሥልጣን/የመሪነት ምልክት (ከለቸ) በጥንታዊ እብራይስጥ ህዝቦችም የሚታወቅ ነገር ነው። (ለምሣሌ፥ ወደ ከነዓን ምድር እየመራቸው የሔደው ሙሴ ከለቸ ግንባሩ ላይ ያደርግ እንደነበረ ይታወቃል።)
Tadiyo, ቀራኒዮ!

The Beta Israel, also known as Ethiopian Jews (Amhara) lived for centuries in the area of the Kingdom of Aksum and the Ethiopian Empire, which is currently divided between the modern-day Amhara and Tigray regions of Ethiopia. (Tadiyo - Does that make Shene & TDF historically connected?)

But you had to ignore the "Amhara" next to you to connect your self to others to some remote area?

አይ ኦሮሙማ የውሸት ትንግርት አይሰለቻችሁም? "አባት" ከእስሬኤል አገኛችሁት? "1ኛ. አባ/abba .... በኦሮምኛ አባት" Really?

ቤተ እስራኤል መቼ ነው ደግሞ የሆናችሁት? :lol:

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Tadiyalehu » 10 Dec 2021, 08:36

Dawi wrote:
10 Dec 2021, 00:07

ያልተፃፈ ነገር አያንብቡ! እኔ ኦሮሞ ቤተ እስራዔል ነው አላልኩም። ነገርግን በ Afaan Oromoo እና በሄብሪው ቋንቋዎች በርካታ ተመሣሣይ ቃላቶች የመኖራቸው ሚስጥር ምንድነው የሚለው በሃርቫርድ አፍሮ-ኤዥያቲክ የጥናት ቡድን ጥናት ያለ አጀንዳ ቢሆንም እኛ የራሳችንን ግምት አስቀምጠናል።
ይኸውም ምንድነው፦... የጥንታዊ ኦሮሞ ድንበር ከምድር ወገብ በታች አንስቶ እስከ ሜዴትራንያንና ሲና በረኃ ድረስ የተዘረጋ እንደነበረ ነው። ለዚህ ከላይ የተገለጸው የባህል እና ቋንቋ መወራረሱ ምልክት ነው።
ሌላው፤ ኦሮሞ ከአማራ ጋር ስለነበረው interaction እኛም ሆንን እናንተ ወደድንም ጠላን የማንፍቀው ሐቅ ነው። እዚህ ተናገርንም ቀረን መሬት ላይ ያለ ሐቅ ነው። እኛ እንካድ ብንል እንኳ ... ከጎንደር፥ደንቢያ እስከ ጎጃም፥ሊበን የወንዝና ተራራዎቹ መጠርያ ይመሰክሩብናል።

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Tadiyalehu » 10 Dec 2021, 09:23

Naga Tuma wrote:
09 Dec 2021, 21:39
Tadiyalehu wrote:
09 Dec 2021, 07:03
Naga Tuma
አመሠግናለሁ። ቅድም ትልቅ ሰው መስለኸኝ ነው እርሶ ያልኩት። ከእንግዲህ አንተ ማለት እጀምራለሁ።
በነገራችን ላይ ያነሣኸው አጀንዳ ትልቅ ነው። በኔም ላይመለስ ይችላል። እኔ በሞያ hydrologist/meteorologist ነኝ። ግን አሁን ያነሣኸውን አጀንዳ በተመለከተ ከዚህ በፊት ያነበብኩት አንድ ቁም ነገር አስታውሣለሁ። እሱን ላካፍልህ። ይኸውም ምንድነው ... የAfaan Oromoo እና የ ሄብሪው (እብራይስጥ) ቋንቋ ግንኙነት በተመለከተ ነው። Afaan Oromoo (ኦሮምኛ) እና ሄብሪው (እብራይስጥ) በርካታ ተመሣሣይ ትርጉም የያዙ ቃላቶቾ አሏቸው። ለምሣሌ፦ 1ኛ. አባ/abba .... በኦሮምኛ አባት ማለት ነው ... በተመሣሣይ በእብራይስጥ ቋንቋም አባት ማለት ነው ፣ 2ኛ. ረ'ኤ / ra'ee ማለት በኦሮምኛ ፍየል ማለት ነው በእብራይስጥ ቋንቋም ፍየል ማለት ነው ... ወዘተ። ሌሎችም ሁለቱ ቋንቋዎች የሚጋሩት በርካታ ቃላቶች አሏቸው። ይሄ ብቻ አይደለም። ከቋንቋ ባሻገር የባህል መወራረስም አለ። ለምሣሌ፦ በኦሮሞ የገዳ ሥርዓት ውስጥ ሁለት ዓይነት የምስጋና ሥረዓት አለ። አንደኛው በመልካ ዳርቻ የሚቀርብ ኢሬቻ/ኢሬሣ መልካ ሲሆን። ሁለተኛው ደግሞ በተራራ ላይ የሚቀርብ የበግ መሥዋዕት ሲሆን ኢሬቸ ቱሉ ( ቦረንቲቸ ) ይባላል። ትርጉሙ፥ ቦረናው ማለት ነው። የጥንታዊ ኦሮሞ የተራራ ላይ የበግ መሥዋዕት ስርዓት (ቦረንቲቸ) ከእብራይስጥ ህዝቦች የአብረሃም የበግ መስዋዕት ጋር ተመሣሣይነት አለው። ሌላው፤ የኦሮሞ አባገዳ ግንባሩ ላይ የሚያስረው የሥልጣን/የመሪነት ምልክት (ከለቸ) በጥንታዊ እብራይስጥ ህዝቦችም የሚታወቅ ነገር ነው። (ለምሣሌ፥ ወደ ከነዓን ምድር እየመራቸው የሔደው ሙሴ ከለቸ ግንባሩ ላይ ያደርግ እንደነበረ ይታወቃል።)

አሁን ዋና ጥያቄ "እነኚህ ዛሬ በብዙ ሺህ ኪሎሜትር ተራርቀው የሰፈሩ ህዝቦች (ኦሮሞ እና ሄብሪው) እንዴት ተመሣሣይ ቃላቶች እና ባህል ሊኖራቸው ቻለ ?" የሚለው ጥያቄ ነው።
ይሄንን ጥያቄ ለመመለስ ከሀርቫርድ የጥንታዊ አፍሮ-ኤዢያቲክ ቋንቋዎች ጥናት ቡድን ተቋቁሞ ምርምር ላይ ይገኛል።

እኔ ግን መልሱን ከወዲሁ አግኝቼዋለሁ፦ የጥንታዊ ኦሮሞ ድንበር ከዛሬዋ ኬንያ እስከ ዛሬዋ ግብፅ ሲና በረኀ ድረስ 6000 ኪሎ ሜትር ያህል የዘለቀ እና የተዘረጋ ነበር። በዚሁ መሠረት ኦሮሞ ከጥንታዊ ሄብሪው ህዝቦች ጋር በነበረው የድንበር መዋሰን ምክንያት ቋንቋውና ባህሉ ሊወራረስ ችሏል ማለት ነው። ዛሬ የኦሮሞ ድንበር እና ኦሮሚያ ተሰብስባ ተስብስባ በኢትዮጵያና ሰሜን ኬንያ ውስጥ ብቻ የተወሰነችው በግዜ ሂደት በመጣ ለውጥ ነው እንጂ ትክክለኛ ድንበራችን ከሞምባሳ እስከ ሜዴትራኒያን ነው።
ያን ያህል ካስተዋልክ ወሳኝ ጥያቄ የሚሆነዉ መወራረስ ነዉ ወይስ ሲወርድ ሲወራረድ የመጣ ነዉ ብለህ ኣልጠየክም?

ስለ አባ ያን ያህል ካወክ፣ ስለ በስመኣብ አታዉቅም? ስለ እሬቻ ካጠናህ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጥምቀት ምን ኣልክ? እኔ ወጣት ሆኜ ነዉ ኣንድ የቤተክርስትያኑ መሪ ተዋራራሽነታቸዉን ቪኦኤ ላይ ሲናገር የሰማሁኝ።

የሃርቫርዱን ጥናት ዉጤት በጉጉት እጠብቃለሁ። ጀነተ ይመቸዉ እና የኢትዮጵያዉ ሎሬት ፀጋዬ ከደረሰበት ድምዳሜ ከተለየ ለወደፊት እንሰማለን። ጀነተ ባጠናሀዉ የእብራይስጥ ቋንቋም ተመሳሳይ ትርጉም እንዳለዉ እገምታለሁ።

በመጨረሻ የሎሬት ፀጋዬን ድምዳሜ ላስታዉስህ። "You shall know the truth and the truth shall set you free. The cradle of man is here, the beginning of man is here, there is no refuting that."
Naga Tuma
ስለ ሥረዓተ ጥምቀት ሚስጥረ ጥምቀትን በጥልቀት የተማረ ቢተነትንልን ይሻላል።
እኔ ግን የኦሮሞ ኢሬቻ መልካ ለምን ውኃ ዳር ይከናወናል የሚለውን ለመመለስ ልሞክር። (ይህ ከዚህ ቀጥሎ የምናገረው ከዶ/ር ገመቺስ መገርሣ ወረቀት የተወሰደ ነው። Youtube ላይም እራሳቸው ዶ/ር ገመቹ በዚህ topic ሥር የሚሰጡት የ2ሰዓት tutorial አለ።)
የኦሮሞ ኢሬቻ/ኢሬሳ መልካ ለምን ውሃ ዳርቻ ይከናወናል?
በጥንታዊ ኦሮሞ እምነት መሠረት ሰው የተፈጠረው ከውኃ ነው።
"ቢሻን ገነማ" ወይም "ቢሻን ወላቡ" ይለዋል ኦሮሞ። የጥዋት ውኃ ማለት ነው ትርጉሙ። እና በኦሮሞ እምነት ሰው የተፈጠረው ከጥዋት ውሃ /ከቢሻን ገነማ/ከቢሻን ወላቡ ነው። ይሔ የጥንታዊ ኦሮሞ እምነት/ፍልስፍና ... በብሉይኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ላይ "የእግዚአብሔር መንፈስ ውኃ ላይ ሰፎ ነበር" ከሚለው ቃል ጋር ይቀራረብ ይሆን? ወይስ "የሰው ልጅ በእናቱ ማኅጸን ለ 9 ወራት በውኃ ውስጥ ከመቆየቱ ጋር"? ይሔ ያልተመለሰ ጥያቄ ነው። ተጨማሪ ሰፋ ያለ ጥናት ይጠይቃል።
በአጠቃላይ ... የኦሮሞ ኢሬቻ መልካ ለምን ውኃ ዳርቻዎች ይከናወናል ለሚለው ጥያቄ መልሱ ... አንድም ከጥንታዊ ኦሮሞ እምነት ጋር የተያያዘ ነው። ይኸውም፥ ኦሮሞ የተፈጠረው ከቢሻን ወላቡ/ከጥዋት ውኃ ስለሆነ ለውኃ ትልቅ አክብሮት አለው። ሁለትም፤ ከባድ የዝናብ እና ዶፍ ወቅት አልፎ ወደ ብራ (አዲስ ዘመን) መሻገራችን በፈጣሪ ዋቃ ቸርነት ስለሆነ...ከፈጣሪ ስጦታዎች ሁሉ ደግሞ ውኃ የተለየ ስለሆነ ለዝያ ምሥጋና ለማቅረብ የውኃ ዳርቻ ለኢሬቻ/ኢሬሳ ስርዓት የተመረጠ ሆነ።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Abere » 10 Dec 2021, 10:07

ወይ ጉዲ! የጥንት ሰውም መንገደኛ ነበር። ደቡብ ኬንያ ያሉ ኦሮሞዎችን BBC የዘገበው የሚያሳየው ነገር ቢኖር ይህን ነው። ያም ሆነ ይህ ግን የታሪክ መነሻ እና መድረሻ ምንም አያሳይም። የቅርብ ጊዜ ይመስላል። ምናልባት በዐፄ ምኒልክ ተባረን ነው አለማለታቸው ግን ጥሩ ነው። በመሰረቱ BBC ይህን ሲዘግብ የረሳው ነገር ቢኖር ሰው እና ሰው በኣፍሪካ ተለያይቶ እንድኖር ያደረገችው እንግሊዝ ነች የቀኝ ግዛት አገር የሚባል ካርታ ሰርታ በጫጭቃ። ያባይሆን ኑሮ መቸ መለያየት ነበር።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Abere » 10 Dec 2021, 11:14

The main problem is you guys do not accept history and truth unless fabricated and narrated by the West, Britain, or others. Ethiopia being the oldest nation on planet Earth, well written in the Holy Books( while none of these narrators were mentioned) have known the origin and historical significance of each tribe. So, we are not born yesterday to waste our time tuning to any babyish story teller today. A country as old as 7000 years with dozens of history and literature written in its own language knows the in and out of her own history very much more than any other nation does.
yaballo wrote:
10 Dec 2021, 11:02
Aberua,

a) Remember that the Orma-Oromo shown in the BBC doco left what is today Borana land in southern Ethiopia about 600 years ago. Then, there was no country called "Itoobiya" as the little nasty empire of permanent miseries was cobbled-together by the shiftas of Atse Minilik ONLY 130 YEARS AGO or around 1900 A.D.

So, the BBC reporters & those members of the Orma-Oromo communities in the Tana River Country [Kenya] are RETOROSPECTIVELY making a reference to Ethiopia in a bid to make sense of the current geographical location of their ancient homeland in what is today southern Ethiopia, from where they moved southwards to end-up in their current homeland.

b) Britain started colonising the useless & monkey-faced negros of East Africa around the same time when Atse Minilk was also ravaging the tribes in the Horn of Africa; selling millions of war-captives into slavery & cobbling-together his nasty little 'empire of permanent miseries'.

More or less, 'Itoobiya le merde' is almost as old as 'Kenya Colony' [this was how the British referred to their Kenyan colony then], though 'Kenya Colony' is, in fact, slightly older than 'Itoobiya le crap'. :idea:

c) That means that African tribes moved to their own rhythms, tunes, histories, wars, etc, without the intervention of this or that would-be empire builders - be these of Arab, Habesha or Ferenji variety. ENTIENDES MONO INUTIL??

VIDEO: ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወንድሞቻቸውን የሚናፍቁት የሕንድ ውቅያኖስ ዳርቻ ኦሮሞዎች

https://www.facebook.com/watch/?v=2313359855559727&t=0
Please wait, video is loading...

SONG: ابراهيم الكاشف _ انا سوداني HD

Abere wrote:
10 Dec 2021, 10:07
ወይ ጉዲ! የጥንት ሰውም መንገደኛ ነበር። ደቡብ ኬንያ ያሉ ኦሮሞዎችን BBC የዘገበው የሚያሳየው ነገር ቢኖር ይህን ነው። ያም ሆነ ይህ ግን የታሪክ መነሻ እና መድረሻ ምንም አያሳይም። የቅርብ ጊዜ ይመስላል። ምናልባት በዐፄ ምኒልክ ተባረን ነው አለማለታቸው ግን ጥሩ ነው። በመሰረቱ BBC ይህን ሲዘግብ የረሳው ነገር ቢኖር ሰው እና ሰው በኣፍሪካ ተለያይቶ እንድኖር ያደረገችው እንግሊዝ ነች የቀኝ ግዛት አገር የሚባል ካርታ ሰርታ በጫጭቃ። ያባይሆን ኑሮ መቸ መለያየት ነበር።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 16 Dec 2021, 03:10

Tadiyalehu wrote:
10 Dec 2021, 09:23
Naga Tuma wrote:
09 Dec 2021, 21:39
Tadiyalehu wrote:
09 Dec 2021, 07:03
Naga Tuma
አመሠግናለሁ። ቅድም ትልቅ ሰው መስለኸኝ ነው እርሶ ያልኩት። ከእንግዲህ አንተ ማለት እጀምራለሁ።
በነገራችን ላይ ያነሣኸው አጀንዳ ትልቅ ነው። በኔም ላይመለስ ይችላል። እኔ በሞያ hydrologist/meteorologist ነኝ። ግን አሁን ያነሣኸውን አጀንዳ በተመለከተ ከዚህ በፊት ያነበብኩት አንድ ቁም ነገር አስታውሣለሁ። እሱን ላካፍልህ። ይኸውም ምንድነው ... የAfaan Oromoo እና የ ሄብሪው (እብራይስጥ) ቋንቋ ግንኙነት በተመለከተ ነው። Afaan Oromoo (ኦሮምኛ) እና ሄብሪው (እብራይስጥ) በርካታ ተመሣሣይ ትርጉም የያዙ ቃላቶቾ አሏቸው። ለምሣሌ፦ 1ኛ. አባ/abba .... በኦሮምኛ አባት ማለት ነው ... በተመሣሣይ በእብራይስጥ ቋንቋም አባት ማለት ነው ፣ 2ኛ. ረ'ኤ / ra'ee ማለት በኦሮምኛ ፍየል ማለት ነው በእብራይስጥ ቋንቋም ፍየል ማለት ነው ... ወዘተ። ሌሎችም ሁለቱ ቋንቋዎች የሚጋሩት በርካታ ቃላቶች አሏቸው። ይሄ ብቻ አይደለም። ከቋንቋ ባሻገር የባህል መወራረስም አለ። ለምሣሌ፦ በኦሮሞ የገዳ ሥርዓት ውስጥ ሁለት ዓይነት የምስጋና ሥረዓት አለ። አንደኛው በመልካ ዳርቻ የሚቀርብ ኢሬቻ/ኢሬሣ መልካ ሲሆን። ሁለተኛው ደግሞ በተራራ ላይ የሚቀርብ የበግ መሥዋዕት ሲሆን ኢሬቸ ቱሉ ( ቦረንቲቸ ) ይባላል። ትርጉሙ፥ ቦረናው ማለት ነው። የጥንታዊ ኦሮሞ የተራራ ላይ የበግ መሥዋዕት ስርዓት (ቦረንቲቸ) ከእብራይስጥ ህዝቦች የአብረሃም የበግ መስዋዕት ጋር ተመሣሣይነት አለው። ሌላው፤ የኦሮሞ አባገዳ ግንባሩ ላይ የሚያስረው የሥልጣን/የመሪነት ምልክት (ከለቸ) በጥንታዊ እብራይስጥ ህዝቦችም የሚታወቅ ነገር ነው። (ለምሣሌ፥ ወደ ከነዓን ምድር እየመራቸው የሔደው ሙሴ ከለቸ ግንባሩ ላይ ያደርግ እንደነበረ ይታወቃል።)

አሁን ዋና ጥያቄ "እነኚህ ዛሬ በብዙ ሺህ ኪሎሜትር ተራርቀው የሰፈሩ ህዝቦች (ኦሮሞ እና ሄብሪው) እንዴት ተመሣሣይ ቃላቶች እና ባህል ሊኖራቸው ቻለ ?" የሚለው ጥያቄ ነው።
ይሄንን ጥያቄ ለመመለስ ከሀርቫርድ የጥንታዊ አፍሮ-ኤዢያቲክ ቋንቋዎች ጥናት ቡድን ተቋቁሞ ምርምር ላይ ይገኛል።

እኔ ግን መልሱን ከወዲሁ አግኝቼዋለሁ፦ የጥንታዊ ኦሮሞ ድንበር ከዛሬዋ ኬንያ እስከ ዛሬዋ ግብፅ ሲና በረኀ ድረስ 6000 ኪሎ ሜትር ያህል የዘለቀ እና የተዘረጋ ነበር። በዚሁ መሠረት ኦሮሞ ከጥንታዊ ሄብሪው ህዝቦች ጋር በነበረው የድንበር መዋሰን ምክንያት ቋንቋውና ባህሉ ሊወራረስ ችሏል ማለት ነው። ዛሬ የኦሮሞ ድንበር እና ኦሮሚያ ተሰብስባ ተስብስባ በኢትዮጵያና ሰሜን ኬንያ ውስጥ ብቻ የተወሰነችው በግዜ ሂደት በመጣ ለውጥ ነው እንጂ ትክክለኛ ድንበራችን ከሞምባሳ እስከ ሜዴትራኒያን ነው።
ያን ያህል ካስተዋልክ ወሳኝ ጥያቄ የሚሆነዉ መወራረስ ነዉ ወይስ ሲወርድ ሲወራረድ የመጣ ነዉ ብለህ ኣልጠየክም?

ስለ አባ ያን ያህል ካወክ፣ ስለ በስመኣብ አታዉቅም? ስለ እሬቻ ካጠናህ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጥምቀት ምን ኣልክ? እኔ ወጣት ሆኜ ነዉ ኣንድ የቤተክርስትያኑ መሪ ተዋራራሽነታቸዉን ቪኦኤ ላይ ሲናገር የሰማሁኝ።

የሃርቫርዱን ጥናት ዉጤት በጉጉት እጠብቃለሁ። ጀነተ ይመቸዉ እና የኢትዮጵያዉ ሎሬት ፀጋዬ ከደረሰበት ድምዳሜ ከተለየ ለወደፊት እንሰማለን። ጀነተ ባጠናሀዉ የእብራይስጥ ቋንቋም ተመሳሳይ ትርጉም እንዳለዉ እገምታለሁ።

በመጨረሻ የሎሬት ፀጋዬን ድምዳሜ ላስታዉስህ። "You shall know the truth and the truth shall set you free. The cradle of man is here, the beginning of man is here, there is no refuting that."
Naga Tuma
ስለ ሥረዓተ ጥምቀት ሚስጥረ ጥምቀትን በጥልቀት የተማረ ቢተነትንልን ይሻላል።
እኔ ግን የኦሮሞ ኢሬቻ መልካ ለምን ውኃ ዳር ይከናወናል የሚለውን ለመመለስ ልሞክር። (ይህ ከዚህ ቀጥሎ የምናገረው ከዶ/ር ገመቺስ መገርሣ ወረቀት የተወሰደ ነው። Youtube ላይም እራሳቸው ዶ/ር ገመቹ በዚህ topic ሥር የሚሰጡት የ2ሰዓት tutorial አለ።)
የኦሮሞ ኢሬቻ/ኢሬሳ መልካ ለምን ውሃ ዳርቻ ይከናወናል?
በጥንታዊ ኦሮሞ እምነት መሠረት ሰው የተፈጠረው ከውኃ ነው።
"ቢሻን ገነማ" ወይም "ቢሻን ወላቡ" ይለዋል ኦሮሞ። የጥዋት ውኃ ማለት ነው ትርጉሙ። እና በኦሮሞ እምነት ሰው የተፈጠረው ከጥዋት ውሃ /ከቢሻን ገነማ/ከቢሻን ወላቡ ነው። ይሔ የጥንታዊ ኦሮሞ እምነት/ፍልስፍና ... በብሉይኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ላይ "የእግዚአብሔር መንፈስ ውኃ ላይ ሰፎ ነበር" ከሚለው ቃል ጋር ይቀራረብ ይሆን? ወይስ "የሰው ልጅ በእናቱ ማኅጸን ለ 9 ወራት በውኃ ውስጥ ከመቆየቱ ጋር"? ይሔ ያልተመለሰ ጥያቄ ነው። ተጨማሪ ሰፋ ያለ ጥናት ይጠይቃል።
በአጠቃላይ ... የኦሮሞ ኢሬቻ መልካ ለምን ውኃ ዳርቻዎች ይከናወናል ለሚለው ጥያቄ መልሱ ... አንድም ከጥንታዊ ኦሮሞ እምነት ጋር የተያያዘ ነው። ይኸውም፥ ኦሮሞ የተፈጠረው ከቢሻን ወላቡ/ከጥዋት ውኃ ስለሆነ ለውኃ ትልቅ አክብሮት አለው። ሁለትም፤ ከባድ የዝናብ እና ዶፍ ወቅት አልፎ ወደ ብራ (አዲስ ዘመን) መሻገራችን በፈጣሪ ዋቃ ቸርነት ስለሆነ...ከፈጣሪ ስጦታዎች ሁሉ ደግሞ ውኃ የተለየ ስለሆነ ለዝያ ምሥጋና ለማቅረብ የውኃ ዳርቻ ለኢሬቻ/ኢሬሳ ስርዓት የተመረጠ ሆነ።
እንደገና በስመኣብ ልበልህ? ይህን ርዕስ ገና ኣሁን ተመልሼ ማየቴ ነዉ።

የዶክተር ገመቹ መገርሳን ምናባዊ ወይም ሚቶሎጂ የኦሳ ሰብሰባ ላይ ዋሽንግተን ዲሲ ስያወራ ሰምቼዋሉሁ። ካልረሳሁ ኦሮሞ የሚለዉ ቃል ሆሮ ከሚለዉ የመጣ ነዉ ሲል ነበር። ቀጥሎም መጽሓፍ ቅዱስ ዉስጥ የተቀመጠዉን የኣዳም እና ሄዋን አፈታሪክ ግልብጥ ኣድርጎ የምያወራ ነበር የሚመስለዉ። ሰምቼዉ በዉስጤ ተገርሜ ነበር ያለፍኩኝ። የመጽሓፉን ምሳሌያዊ ፅሁፎች ኣላስተዋልም ወይ ብዬ እራሴን ጠይቄ። ፒኤችዲ ድግሪ ይዘህም ዐለም በሰባት ቀናት ተፈጠረች ብለህ ታስባለህ የሚለዉንም ጥያቄ ኣስታዉሼ።

የዶክተር ገመቹን ማስተማር እዉነቱን ከምናቡ መበጠር ካልቻሉ ማዳመጡ ኣስቸጋሪ ነዉ።

ኢሬቻ እና ጥምቀት የሚከበሩበት ቦታ መመሳሰል ሚስጥር ወይም ሚስትሪ ኣይዴለም። በየዓመቱ በአደባባይ የሚደረጉ ናቸዉ። ለምን ተመሳሰሉ የሚለዉን ጥያቄ ለመመለስ እርዳታ የምያስፈልግህ ኣይመስለኝም። ከጥያቄዉ መሸሽ ካልፈለክ።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Meleket » 02 Mar 2022, 03:33

126ኛዉን የዓድዋ የድል ቀን ስንዘክር፡ ጀግናው ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን ኣለመዘከር ኣይቻልም።

በተመሳሳይ መልኩ የ126ኛ የዓድዋ ድልን ስንዘክር ከአጤ ሚኒልክ በፊት፡ ከራስ መንገሻም በፊት፡ ጣሊያንን ብቻቸውን ተፋልመው በጀግንነት የተሰውትን የኤርትራዉን ጀግና ደጃዝማች ባህታ ሓጐስንም ኣለመዘከር አይቻልም። :mrgreen:

የደጃዝማች ባህታ ሓጎስ - “አባ ጥመር” ታሪክን፣ በኤርትራዊው እይታ! ለመኮምኮም በአርበኝነት ስሜት እዚህ ጐራ ይበሉ ብለን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ስንጋብዝ በአርበኝነት ስሜት ነው። :mrgreen:

viewtopic.php?f=17&t=164545&p=1278266#p1278266

በቀጣይ የዓድዋዋን ጀግኒት የእቴጌ ጣይቱን ታሪክ የሚያስኮመኩሙን የመረጃ ወዳጆቻችን እንዲመጡም በማበረታታት ነው።
:mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Horus » 02 Mar 2022, 04:06

መለከት
የደጃች ባህታ ሃጐስን ታሪክ በማምጣትህ እናመሰግናለን! የዚህ ዘመን ሰው ችግርኮያ ነው፤ እነዚያ ያድዋ ዘመን ጀግኖች ዘር ሳይለዩ የሰሩት ጀብድ የዛሬ ሰነፍ ትውልድ እሱ ባልሰራው ነገር የዘር ፖለቲካ ይነግድበታል! ያለከው በጣም ትክክል ነው። ስለሃብቴ ሹመት ያነሳሃው ምን ያሳይ መሰልህ? ምኒልክ ምን አይነት አርቆ አሳቢና ሚዛናዊ ሰው እንደ ነበር ነው። ሰውን ሰውን በችሎታው ለክቶ የሚሾም ዘመናዊ ሰው ነበር። ታሪኩም በጣም ትክክል ነው ጉራጌ በሸዋ ንጉስ ስር የገባው በ1875 በአቤቶ ንጉስ ሳህለ ስላሴ ነበር ። እንዲያውም ሳህለ ስላሴ የጉራጌ ንጉስ የሚል ማህተም አለው/ነበረው።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Meleket » 02 Mar 2022, 04:31

ወንድማችን Horus ምንም እንኳን የጀግናዉን የደጃዝማች ባህታ ሓጐስን ታሪክ ማጋራት ኅሊናዊ ግዴታችን ቢሆንም ምስጋናውን ተቀብለናል።

ሃሳብዎም፡ ስለ አጤ ምኒልክ ባንድ ወቅት ካንድ Ethoash ከተባለ የወያኔ ካድሬ ጋር እንዲህ የተሟገትነውን አስታውሶናል። ለታሪካዊ እይታዎ፡ እኛም በበኩላችን ኣመስግነነዎታል።
:mrgreen:
Meleket wrote:
16 Nov 2019, 04:42
. . . ወዳጄ ‘ጠቢቡ Ethoash’ ምኒልክ ግን ሰው እንኳን በውጊያ ሲማርክ አስተምሮ አጋሩ አድርጎ ሾሞ ይጠቀምበት ነበር፣ እንዲያ እያደረገ በመላ ነው ያሁኗን እስጦብያ ያቆየልዎ። :mrgreen: ወያኔዎች እንኳ ተሚኒልክ ተምረውም እማደል ከኤርትራ በተረከቧቸው ኢትዮጵያዉያን የጦር ምርኮኞች የቦለቲካ ድርጅቶችን የፈለፈሉ! ሚኒልክ ብልሃተኛ ስለነበሩም ይመስላል እነ መንገሻና እነ አሉላን አዲስ አበባ ድረስ ሂደው ‘ድንጋይ ተሸክመው እምዬ ምኒልክ እባክህ ማረን’ እንዲሉ ያደረጓቸው! :mrgreen:

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የጦር ምክር ከ126 ዓመታት በኋላ “ሲደገም” !

Post by Naga Tuma » 25 Jan 2023, 18:18

DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2021, 12:39
Now I know after many years of asking myself where the connotation came from.

In Afan Oromo around the place I know well there is a saying:

Innaaroo fira gooftaa wal-qabattee yaati akka goondaa (Inaro the relaives of His Excellency are always together on their ways like the flocks of mites, roughly translated).

Inaro is a small clan related to His Excellency (Gooftaa means high level Regard accorded to someone, next to God) are always with each other on their ways.

Goondaa (mites) are known for their flocking together, as you may know.
DefendTheTruth,

A recent personal experience has me asking this question: Who is the አበይ ባቦ of ደምቢ ዶሎ?

I don't know if you have heard before the oral story about አበይ ባቦ who fled to Borana when Orthodox Christianity was introduced in Shawa more than seven centuries ago. I do not know if the oral story that I heard is true or not.

It appears to me that ደምቢ ዶሎ was also a place where Protestant Christianity was introduced more than a century ago. So, this is a simple question based on personal experiences of declining approaches to be preached about Protestant Christianity.

In full disclosure, I have a different personal experience with an individual person that I believe is from or near ደምቢ ዶሎ። I haven't let that personal experience, which is likely to be because of ideological differences between democracy and independence, cloud my judgment.

Imagine that you are nominated to serve on a committee of a community. You decline it at a moment's notice because you had academic priorities at the time. The nominators insist that you serve and you belabor to explain to them why the academic priority was important to you at that time. They finally understand you and elect other members.

Later on, one of the elected committee members, let us say X, calls you in good faith to get your input about his idea for a common community. You agree in food faith and advise X to get Y to be the first to count in. He agrees and gets back to you saying that Y also agreed in good faith and pledged his support by stating: ወረ አስ ጅረን አናፍ ዺስ። These are the exact words that I remember to this day for two reasons.

You say fine and give it as much time, experience, and knowhow to implement the idea. Everyone in the community is given ample time to review the proposed document to implement the idea for the common community.

After that, the committee calls a meeting of the community to discuss it. Then during the community meeting, you see Y at the table in front of you as the first or one of the first ones to talk about it and put cold waters on the proposed document prepared to implement the idea by saying it is not good enough or something to that effect. Then remembering the advise that you gave X to have Y as the first one to count in, hearing back that Y had said ወረ አስ ጅረን አናፍ ዺስ to discuss and convince members in his area, having spent your time, experience, and knowhow on it, knowing that ample time was given to review what was proposed, you absorb your shock at the meeting and calmly ask if Y can prepare a better document for it. Instead of looking you in the eyes and saying yes, he looks to the side at a moment's notice. It is a scene that can never bee forgotten. The veracity of this true story can be corroborated from both X and Y.

I am writing it here in the interest of full disclosure about a different personal experience and that I was approached by Protestant preachers both before and after this personal experience. I declined it both times without hating. In other words, my decisions both times are independent of another personal experience with an individual person.

However, I have been asking the source of that much hate in you that came across when you tried to translate እናሮ ወረ ጎፍታ ወል ቀበቴ ያት አከ ጎንዳ into English. I am of the opinion that the kind of not honoring your own words is odd in እናሮ whose members have gone to fight as far as at Adwa and in Korea and came back to live in እናሮ.

So, since my recent experience, it felt natural to ask if there is a story out of ደምቢ ዶሎ that parallels that of አበይ ባቦ. If it exists, it may be easier to understand some other people better.

Post Reply