Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11106
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ከላሊበላ ሲሸሽ ውቅር አለት ቤተክርስቲያናቱን ላይ ጉዳት አደረሰዎይ? ጉዳት ካላደረሱ በዛ ግንባር መሪያቸው ትንሽ ኅሌና አለው ማለት ነው ወይም እግዜር በተዓምሩ ጠብቋቸዋል

Post by Abere » 02 Dec 2021, 10:12

ወያኔ ከላሊበላ ሲሸሽ ውቅር አለት ቤተክርስቲያናቱን ላይ ጉዳት አደረሰዎይ? ጉዳት ካላደረሱ በዛ ግንባር መሪያቸው ትንሽ ኅሌና አለው ማለት ነው ወይም እግዜር በተዓምሩ ጠብቋቸዋል
Of the things that concerned me was the Churches of Lalibela. I was certain TPLF would damage these churches and would be leaving everyone to regret later, Tigre on non-Tigre. Of course, I was also thinking the Western governments would cautioned them not to do so else.... However, TPLF as we know has been taking desperate measure and been on irrational moves. We will see if the sacred treasures and religious icons are intact.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ወያኔ ከላሊበላ ሲሸሽ ውቅር አለት ቤተክርስቲያናቱን ላይ ጉዳት አደረሰዎይ? ጉዳት ካላደረሱ በዛ ግንባር መሪያቸው ትንሽ ኅሌና አለው ማለት ነው ወይም እግዜር በተዓምሩ ጠብቋቸዋል

Post by sarcasm » 02 Dec 2021, 11:00

"ከትግራይ መጥተው ላለበላን ያጠፉታል ብየ ኣላምንም፤ ክርስቲያኖች ናቸው። የላስታ ነገስታትኮ የአክሱም ነገስታት ዘሮች ናቸው። የራሳቸው ታሪክ ነው።" የቀድሞ የላሊበላ አስተዳዳሪ አባ ወልደ ትንሣኤ

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ወያኔ ከላሊበላ ሲሸሽ ውቅር አለት ቤተክርስቲያናቱን ላይ ጉዳት አደረሰዎይ? ጉዳት ካላደረሱ በዛ ግንባር መሪያቸው ትንሽ ኅሌና አለው ማለት ነው ወይም እግዜር በተዓምሩ ጠብቋቸዋል

Post by AbebeB » 02 Dec 2021, 13:18

Abere wrote:
02 Dec 2021, 10:12
ወያኔ ከላሊበላ ሲሸሽ ውቅር አለት ቤተክርስቲያናቱን ላይ ጉዳት አደረሰዎይ? ጉዳት ካላደረሱ በዛ ግንባር መሪያቸው ትንሽ ኅሌና አለው ማለት ነው ወይም እግዜር በተዓምሩ ጠብቋቸዋል
Of the things that concerned me was the Churches of Lalibela. I was certain TPLF would damage these churches and would be leaving everyone to regret later, Tigre on non-Tigre. Of course, I was also thinking the Western governments would cautioned them not to do so else.... However, TPLF as we know has been taking desperate measure and been on irrational moves. We will see if the sacred treasures and religious icons are intact.
Abere,
እረ አይደለም እኮ አበረ፡፡ ተመራማሪ ሣይንትስት ሆነህ እያለ ሚጥጢዋን ጉዳይ ትስታለህ እንዴ?
TDF ወደዚያ ሲመጣ የጽዮንን ጽላት ይዞ መጥቶ ከእንግዲህ ይህንን ላሊበላ ጠብቂ ብሎ አዝዞዓት ነበርና ስትጠብቅ ከረመች፡፡ አሁን ግን ለምሣ ወጣ ብላለችና ፎጤ ሌብነቱ ስለማይለቀው፣ድንጋይ ማወላለቅ እንዳይጀምር ስጋ፡፡
የቆመው ደብተራ ፎጤ ነው አይደል፡፡ ተደብቆ በጨለማ (ጥቁር):: You can see on the above video cover page

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ወያኔ ከላሊበላ ሲሸሽ ውቅር አለት ቤተክርስቲያናቱን ላይ ጉዳት አደረሰዎይ? ጉዳት ካላደረሱ በዛ ግንባር መሪያቸው ትንሽ ኅሌና አለው ማለት ነው ወይም እግዜር በተዓምሩ ጠብቋቸዋል

Post by sarcasm » 05 Dec 2021, 21:00

የቀድሞ ኢሳት ባልደረባና ጋዜጠኛ ካሳሁን ይልማ የማውቀውን እውነት ይህም ላሊበላ ቅርስ እንዳልተዘረፈና እንዳልወደመ ምስክርነት ማረጋገጫ በመስጠቱ እንደ ኢትዮጵያዊና እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እጅግ ደስ ብሎኛል።

ከዚህ በፊት ቅርሶች ላይ የደረሰን ውድመት ለማወቅ እጓጓለሁ ስል <<የቅርስ ውድመት ምን ያጓጓል?>> ብለው ለጠየቁኝ ምላሽ ያልሰጠሁት ቅርሶች እንዳልወደሙ የታመነ መረጃው ስለነበረኝ ነው።

በኢትዮ 360 እና ቤተሰብ ሚዲያ ቀርበው የነበሩት የቀድሞ የላሊበላ አስተዳዳሪ <<ውድመት አላደረሱም፣ አያደርሱምም።>> ብለው መናገራቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።

ውድመቱ ያልደረሰበትን ምክንያት attribute ማድረግ ሳያስፈልገኝ፤ከኢሳት ጋዜጠኛ ምስክርነት ማግኘት አንድ፣ ውድመት ደረሰ የሚል የዜና ማዕበል አለመኖሩ ሁለት የደስታዬም፣የእፎይታዬም፣ የግርምቴም ምንጭ ሆኗል።
እንኳን ደስ አላችሁ!! እንኳን ደስ አለን!!!

Please wait, video is loading...

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ወያኔ ከላሊበላ ሲሸሽ ውቅር አለት ቤተክርስቲያናቱን ላይ ጉዳት አደረሰዎይ? ጉዳት ካላደረሱ በዛ ግንባር መሪያቸው ትንሽ ኅሌና አለው ማለት ነው ወይም እግዜር በተዓምሩ ጠብቋቸዋል

Post by Weyane.is.dead » 05 Dec 2021, 21:39

Tplf vermin desecrated churches and mosques. They used churches as their command post, hid their weapons and burned kuran and destroyed the mosques. It's not surprising since tplf are Godless Albanian communist followers.

Post Reply