Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ልዋጭ ልዋጭ፣ ልብስ በጦር መሳሪያ!!!

Post by Hameddibewoyane » 02 Dec 2021, 07:36

ልብሳችሁን በጦር መሳሪያ ቀይሩን፣ ጁንታው የትግራይ ወራሪ ሀይል በሰሜን ሸዋ ቅርቃር ውስጥ ገብቶ ከመደብደቡ ሌላ የመፈርጠጫ አማራጭ ለህብረተሰቡ አቅርቧል።