Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Bravo Somalis: ሱማሌ የጅጅጋ አስመላሽ ኮሚቴ አዋቅራ ጅጅጋ ብረሳሽ ቀኝ እጄ ትርሳኝ እያለች ነው

Post by Meleket » 02 Dec 2021, 05:19

የውሸት ዜና መሆኑ ግልጥ ነው ምክንያቱም ሱማሌ “ቀኝ እጄ ትርሳኝ” የምትል “ግራ እጇ” የት ሄዶ ነው? ብለን እንዝናናብህ እስቲ! :mrgreen:

በነገራችን ላይ በራራን በርቀት አይታችሁ “ወደ ተስፋይቱ ምድር ሳትገቡባት” ቀርታችሁ ገሚሶቻችሁ እንደ ሙሴ እያሸለባችሁ ገሚሶቻችሁ ደግሞ እግሬ ኣውጭኝ ብላችሁ ወደ ግብጽ እየተመለሳችሁ ነው በቃ! ወረኛ ገቡ ገቡ ገቡ ትል ነበር ባለፈው ሳምንት ዛሬ ደግሞ ወደ “ሱማሌ ቀኝ እጅ” ኣቀናህ!
:mrgreen:
Thomas H wrote:
01 Dec 2021, 23:22
Bravo Somalis: ሱማሌ የጅጅጋ አስመላሽ ኮሚቴ አዋቅራ ጅጅጋ ብረሳሽ ቀኝ እጄ ትርሳኝ እያለች ነው

Post Reply