-
- Senior Member
- Posts: 13233
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
The Heroic people of Tigray!
Faced with hugely disproportionate enemy with huge material and human resources, the Heroic people of Tigray demonstrated extreme capability to defend and win their enimies. Long live the Tigrayan people!
-
- Senior Member
- Posts: 10898
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: The Heroic people of Tigray!
ዐቅምን አውቆ መኖር እኮ ጀግንነት ነው። አንቺ የምትይ ጀግንነት ሳይሆን ጅልነት ነው። በዐቅም መኖር ብልህነት ነው።ዕንቁራሪት በሬ አህላለሁ ብላ ተንጠራርታ ጩሃ ጩሃ ፈንድታ ሞተች ይባላል።እኔ ግን ወያኔ መሞቱ ሳይሆን የትግራይን ህዝብ ውርደት ላይ ጥሎ ባንዳ የሚባል ስም አሰጥቶ ማክተሙ ይገርመኛል።ጥቂት ትግሬዎች ብቻ ወርቅ ኢትዮዽያዊ ሁነው ተገኙ - ሄርሜላ አረጋይ and አቶ ገብረምድህን አርዓያ ለምሳሌ