Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና - ብሶት የወለደው የትግራይ ሰራዊት አዲስ አበባን 360 ዲግሪ ከቧታል!!!!!

Post by Ejersa » 01 Dec 2021, 07:59

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
“ድሉ ለዝርፊያ በእውር ድንብር የገባውን አሸባሪ ኃይል ወገቡን የቆረጠ ነው”፦ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

በጋሸና እና በሌሎችም የጦር ግንባሮች የተገኘው የተቀናጀ ድል ለዝርፊያ በእውር ድንብር የገባውን አሸባሪ ኃይል ወገቡን የቆረጠ ድል መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።

በጋሸና ግንባር በተገኘው ድል የአሸባሪው ጦር በርካታ የነብስ ወከፍ፣ የቡድን እና ከባድ መሳሪያዎች በወገን ጦር ተማርከዋል።

የወገን ጦር ጋሸናን መቆጣጠሩ ጠላት በላሊበላ እና በሰቆጣ እንዲሁም በወልዲያና ደሴ የተቆጣጠራቸውን ቦታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማፅዳት መንገዱን የተመቻቸ ያደርገዋል።

በአንፃሩ ለጠላት የዘረፋቸውን ንብረቶች እና እራሱን ይዞ ለመውጣት ያለውን እድል ሙሉ ለሙሉ ዘግቶበታል፤ የወረራ ህልሙም እንዲከስም አድርጓል።

የወገን ጦር ጋሸና እና አካባቢውን ከመቆጣጠር አልፎ በላሊበላ፣ ወልዲያ እና በወገል ጤና አቅጣጫ በድል ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል።

በወረኢሉ ግንባር የጃማ ደጎሎ፣ ወረኢሉ፣ ገነቴ፣ ፊንጮፍቱ እና አከሳ ከተሞች በጀግኖቹ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ በጥምረት ባደረጉት ተጋድሎ ከአሸባሪው ኃይል ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆነው በወገን ጦር ስር ሆነዋል።

በሸዋ ግንባር የመዘዞ፣ የሞያሌ፣ ሸዋሮቢት እና አካባቢው እንዲሁም ራሳ እና አካባቢው ከአሸባሪው ህወሀት ነፃ ወጥቷል።

በምስራቅ ግንባር ቀደም ሲል ነፃ የወጡት የካሳጊታ፣ ቡርቃ፣ ዋኢማ፣ ጭፍቱ፣ ድሬሮቃ፣ ጭፍራ እና አለሌ ሱሉላ ከተሞች ሙሉ ለሙሉ ከጠላት ፀድቶ የአካባቢው አስተዳደር ወደ አካባቢው በመመለስ አካባቢዎቹን መልሶ የማደራጀት ተግባር እያከናወነ ይገኛል።

በሁሉም ግንባሮች በተደረገው ተጋድሎ ደጀኑ ህብረተሰብ በተደራጀ እና በተቀናጀ ሁኔታ ለወገን ጦር ስንቅ በማቀበል፣ መረጃ በመስጠት፣ የተበታተነውን ኃይል እጅ እንዲሰጥ በማድረግ እና በመደምሰስ እጅግ የላቀ የደጀንነት አኩሪ ተጋድሎ ፈፅመዋል።

መንግስት ለዚህ ህዝብ የማይተካ አስተዋፅኦ ያለውን ታላቅ አድናቆት እየገለፀ ይህ መነሳሳት በሌሎችም አካባቢዎችና ቀጣይ ግንባሮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል።

በየግንባሩ እየተቀጠቀጠ እየተበታተነ የሚገኘው ዘራፊ የጠላት ኃይል ንብረት ዘርፎ እና አውድሞ እንዳይሸሽ የየአካባቢው ማህበረሰብ ተደራጅቶ አካባቢውን በመጠበቅ ንብረቱን ከውድመት እንዲያስቀር፣ ጠላት እንዲማረክ፤ እጅ የማይሰጠው ደግሞ እንዲደመስስ እና አስፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ አገራዊ ግዴታውን እንዲወጣ መንግስት ጥሪ አቅርቧል።

ይህ ወቅት ጠላት ህልሙ ከስሞበት ድል እየሆነ ያለበት ጊዜ በመሆኑ በጦር ግንባር ያጣውን ድል የኃሰት ፕሮፖጋንዳ በማሰራጨት ወይንም ደግሞ ለማሳካት የሚፍጨረጨርበት ጊዜ እንደሆነ ግልፅ መሆኑንም ነው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ያስታወቀው።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና - ብሶት የወለደው የትግራይ ሰራዊት አዲስ አበባን 360 ዲግሪ ከቧታል!!!!!

Post by Hameddibewoyane » 01 Dec 2021, 08:13

:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Ejersa wrote:
01 Dec 2021, 07:59

Post Reply