Page 1 of 1

እንድህ ልጠግብ በሬየን አረድኩት አሉ። አይ! ወያኔ ውርደት በጆንያ ለመሸከም የትግራይህን ህዝብ ከአማራ እና ከአፋር ያቆራርጠው፤ የስንት ትውልድ ጉልበት ያበለፀጋቸውን ከተሞች ያውድማቸው።

Posted: 30 Nov 2021, 20:10
by Abere
እንድህ ልጠግብ በሬየን አረድኩት አሉ። አይ! ወያኔ ውርደት በጆንያ ለመሸከም የትግራይህን ህዝብ ከአማራ እና ከአፋር ያቆራርጠው፤ የስንት ትውልድ ጉልበት ያበለፀጋቸውን ከተሞች ያውድማቸው። The greatest mistakes of TPLF: 1) Designating Amhara as historical enemy of Tigre, very weird and out of the blue 2) Butchering the Ethiopian Defense Force Inhumanely