ምናልባት 12 ጀነራሎች እና የወያኔ መሪዎች ከተገደሉ : እርግጥ የኢትዮጵያ ደህንነት ጥሩ ደረጃ ላይ ነው ያለው:: ይህ በታሪካችን ትልቅ ድል ነው::
የወያኔ መሪዎች በተፈናጠሩ ሰዓት ፀጥ ማረግ መቻል አጃኢብ ነው::
ወዲ እንተበይ በ TMH አለ ተብሎ የቀረበው ጥንት የተደረገ ኢንተርቪው ነው ተብሏል::: ፎቶ የሚለጥፉት ራሱ የቆየ ነው::
እና ምን እየሆነ ነው? እርግጥ እውነት ነው ጥቃቱ አግኝቷቸዋል?
ግን ጌች እንዴት ሊያመልጥ ቻለ? ግን እሱ ደስተኛ ነው ወይስ ከፍቶታል? አሁን የቀረው እሱ ስለሆነ ስልጣኑ የሱ ነው እና ለምን ይከፋዋል?
-
- Member
- Posts: 4214
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
-
- Member+
- Posts: 7994
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: ወያኔ ግራ ገብቶታል: የአመራር ችግር ገጥሞታል ወዲ እንተበይ ሞቷል ወይስ
እስካሁን ደረስ በትግራይ ያለውን ስልጣን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረውት የነበሩትን የአድዋ ተወላጆች ያሉበትን ቦታ በምስጢር ለአብይ አህመድ እየሰጠ እያስገደለ ያለሁ እኮ ራሱ ጌታቸው ረዳ ነው፡፡
ጌታቸው የአድዋ ተወላጅ የሆኑንት እየጠቆመ ሙሉ በሙሉ በድሮን እንዲገደሉ ካደረገ በኋላ ያለምንም ተቀናቃኝ የትግራይ መንግስት ፕሬዚዳንት ሆኖ ቁጭ ይላል፡፡
ሆሆሆ!! ጌችን ቀላል ሰው አድርገኸዋል እኮ!!