አብያችን በሳምንቱ የሚከተሉትን መቆጣጠሩ እርግጥ ነው:
Addis Zeybe
Gebeyanu
Yegna TV
ካሁን በፊት የተቆጣጠራቸው:
Abbay Media
Ethio Forum
Nahoo TV
Awlo Media
የምያሳዝነው ነገር፣ ህዝባችን መረጃና ማስረጃ መብቱ ሆኖ ሳለ፣ የፕሮፓጋንዳና ነጫጭ ውሸት ማራገፍያ መሆኑ ነው። ምን ማፈርያ ዘመን ውስጥ ነው የምንኖረው ጎበዝ?
ለነገሩ፣ እውነቱ እንደሆነ ታፍኖ አይታፈን። ዘመኑ እንደሆነ፣ ሌላውን ተዉትና፣ እማማ ዝናሽ፣ እማማ ፊሽካ ፌስ ቡክ ላይ ላይቭ መረጃ ሰጥተው የሚቀበሉበት ዘመን ነው።
መንግስት ምነው ልጃጃልበት ተዉኝ አለሳ?
ለማንኛውም ሰላም ለኩሉ
-
- Member+
- Posts: 9268
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: እውነቱን እንናገር ካልን፣ አብያችን ዱሩ ጠራኝ ባለ በሳምንቱ የሚከተሉትን መቆጣጠሩ እርግጥ ነው
We are dying to know the lists of cities your weyane honchos were able to occupy . I suggest you start from Stalin's Tigray media house . Be brave . we are going to applaud you for trying .. "A thousand-mile journey to the truth starts with taking a single step toward it. Does the name Harmella rings a bell?
-
- Member+
- Posts: 9268
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Re: እውነቱን እንናገር ካልን፣ አብያችን ዱሩ ጠራኝ ባለ በሳምንቱ የሚከተሉትን መቆጣጠሩ እርግጥ ነው
በተመሳሳይ፣ እነዚህን ተቆጣጠረ:
Journalist Lucy Kasa
Mereja TV
Dr. Eleni Gebre Medhin
Dr. Zemari Dereje kebede
Journalist Berhanu Tekle Yared
Journalist Lucy Kasa
Mereja TV
Dr. Eleni Gebre Medhin
Dr. Zemari Dereje kebede
Journalist Berhanu Tekle Yared