Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8488
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Must See! ሰበር ዜና: ብርሃኑ ጁላ አርፏል እየተባለ ነው

Post by Digital Weyane » 29 Nov 2021, 00:44

ውሸት ምግብ ቢሆን ትግራዋይ በጠገበ፣
ልብስም ቢሆን ኖሮ ስንቱ በደረበ፣
እንደ ድንጋይ ቢሆን ስንቱ በከበደ፣
ውሸት እብደት ቢሆን ትግራዋይ ሁሉ ባበደ፣
ውሸት እውነት ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ ባለቀ፣
ውሸት ስልጣን ቢሆን ስንቱ በረቀቀ፣
በኪነት ቢመሰል ስንቱ በጨፈረ፣
ውሸት ፍቅር ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ ባፈቀረ፣
እንደ ገንዘብ ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ በከበረ፣
ደግነቱ ውሸት እውነት ሣይሆን ቀረ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
:cry: :cry: :cry: :cry:

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Must See! ሰበር ዜና: ብርሃኑ ጁላ አርፏል እየተባለ ነው

Post by AbebeB » 29 Nov 2021, 17:13

ምሣ (ምስ) በልቶ ተመለሠ እኮ፡፡ ቅ. ጳውሎስ ነው ያለው፡፡ :lol: :lol: :lol: :roll: :idea:

Thomas H
Senior Member
Posts: 12589
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must See! ሰበር ዜና: ብርሃኑ ጁላ አርፏል እየተባለ ነው

Post by Thomas H » 29 Nov 2021, 23:12

ብርሃኑ ጁላን ዓብይ እና ዳንኤል ክብረት በመርዝ ገድለውት ይሆን ?

Post Reply