Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ሰበር ዜና : እየገቡ ነው ! ለፊንፊኔ ሕዝብ ከቤት እንዳይወጣ እና እንዳይደናገጥ መልእክት ሊተላላፍ ነው

Post by Assegid S. » 28 Nov 2021, 15:06

እነ ህልም ዓለሙ ... እስቲ እኔም እንደ እናንተ ለኣንድ ሰከንድ እንኳ ፀሐይ በምዕራብ ወጥታ በምሥራቅ ትጠልቃለች ብዬ ላስብ እና ይህንን እውነት ልናገር። ለህወሃት እጅግ እጅግ አሁንም እጅግ የሚከብዳት ኣዲስ አበባ መግባት ሳይሆን በከተማዋ ውስጥ ኣንድ ጀንበር መዋል ነው። "ለሀጢያን የመጣ ለፃድቅ ይተርፋል" እንደሚባለው፥ ኣንድ ህወሃት ኣዲስ አበባ ቢገባ ኣንድ መቶ አጃቢዎችን ይዞ ይለቃል። ማን ነበረች "ያማል ቅኔው" ስትል ያቀነቀነችው።

ይልቅ እንወራረድ ... ከህወሃትና ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን ማን ቀድሞ ይለቃል? በሳምንታት ግፋ ቢል በወራትም እንኳ ቢለያዩ?

Post Reply