ሰንሰለቷ የተበጠሰችበትን ታንክ፤ ለመከላከያ ሰራዊት ትቼላቸው አልሄድም በማለት ወደ መቀሌ እየገፋት ስለገባው ወጣት ጁንታ ሰምታቹሃል?
ፐ... ፐ...ፐ
አቤት መቀደድ ...
እረ እንኑርበት
በሳቅ መፍረሳችን ነው ዘንድሮ ...
(c/o Yonas Hadgu)
________________
አፋልጉን
እንግዳ ሊሸኝ ወጥቶ ወደቤቱ አልተመለሰም::
መጨረሻ የታየበት ሰፈር = መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ
ቁመቱ = ረዘም ብሎ አጠር ያለ
ያየ አይኑ ይብራ
#NoMore: @tesfanews
_____________
ያበጠው ይፈንዳ ...