Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የትግራይ ሚድያ ሃውስ TMH ዩቲዩብ አብሮ ተዘጋ እንደ? ወይስ የገደል ስባሪ የሚህለው የውሸት ቁልል አለቀ ? ወይ በደብረፂ ኀዘን ተቀምጠዋል?

Post by Abere » 27 Nov 2021, 12:19

የትግራይ ሚድያ ሃውስ TMH ዩቲዩብ አብሮ ተዘጋ እንደ? ወይስ የገደል ስባሪ የሚህለው የውሸት ቁልል አለቀ ? ወይ በደብረፂ ኀዘን ተቀምጠዋል?ባቄላ አለቀ ቢሉት ፈስ ቀለለ አለ ይባላል። ወሬ እና ውሸት ጭር ሲል እንደት ይመቻል መሰላችሁ። በቃ ሰላም ነው። አሁን ገና ተጋሩዎች ወይ የጥሞና ጊዜ ላይ አለበለዚያ ኀዘን ላይ መሆናቸው ግልጥልጥ ብሏል። It looks the accepted defeat, because silence is consent. :mrgreen:


Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ሚድያ ሃውስ TMH ዩቲዩብ አብሮ ተዘጋ እንደ? ወይስ የገደል ስባሪ የሚህለው የውሸት ቁልል አለቀ ? ወይ በደብረፂ ኀዘን ተቀምጠዋል?

Post by Abere » 27 Nov 2021, 12:39

ንስሃ መግባት፣የእግዚአብሄርን መንገድ መፈለግ የተሻለ መንገድ ነው። ራሳች ሁን ለካህን አሳዩ ብሏል መጽሐፍ ቅዱስ።

እስመ የአምር እግዚአብሔር ፍኖቶሙ ለጻድቃን -የንጹሕ ሥራ ግን የቀና ነው።
ወፍኖቶሙሰ ለኃጥአን ትጠፍእ - የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች:: መዝ ፩፥፯

Sarcasm, እግረ መንገዳቸውንም የእነ ደብረፅዮን ፍታት ሳይሆንስ ይቀራል? :mrgreen:
sarcasm wrote:
27 Nov 2021, 12:21
ቅዳሴ ላይ ናቸው : ) Watch live below


Post Reply