Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
4f0mtf6pnff7o15rihf13il5 ·
የህወሓት የስልጣን ዘዋሪዎች መጨረሻ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደንን ዓላማ ማስፈጸም ነው ሲል ጄፍ ፒርስ የእነ ኤፍሬም ይስሀቅን ድብቅ ሴራና ሴረኞቹን የተነተነበትን ጽሁፍ ለዓለም አጋርቷል
ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የትዊተር አካውንት መዘጋት ጀርባ ያለው ሰው ታውቋል
*******************
(ኢ ፕ ድ)
በዓለም አቀፉ የሰላምና ልማት ማእከል አማካይነት የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደሮች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የአሸባሪው ህውሓት ቡድን አባላት የተሳተፉበት ስብሰባ ባሳለፍነው ሳምንት በድብቅ ተካሂዶ ነበር።
የዚህን ስብሰባ ምንነትና የተሳታፊዎችን ማንነት ጄፍ ፒርስ ዘርዘር ባለ ጽሁፉ አስነብቧል፤ ከመጋረጃ በስተጀርባ ያለውን ሴራ ገላልጧል።
ውይይቱ የተመራው በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሀቅ ሲሆን፤ ይህ ውይይት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ምሎ የተነሳው አሸባሪው ሕወሓት ከመሰሎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር የዶለቱበት እንደነበረም አደባባይ ወጥቷል።
በዚህ ስብሰባ ላይ በሀገሪቱ የተቀናጀ ከፍተኛ ብጥብጥ እና ሴራ በመሸረብ የማፍረስ የመርዝ ተንኮል በሰፊው የተሰበከበት ነበር፤ ለዚህ እውነታ ደግሞ የአሸባሪው ሕወሓት የውጭ ክንፍ ዋና ዘዋሪ የሆነው አሸባሪው ብርሀነ ገ/ክርስቶስ ሐሳብን መጥቀስ በቂ ነው ይላል ጄፍ ፒርስ፡፡
..... የኢትዮጵያዊያንን የትዊተር አካውንት እያዘጋች፤ ሃሳባቸውን ከትዊተር እያስነሳች የነበረችው ሴት ማንነትንም ጄፍ ፒርስ አጋልጧል።
ይህች ሚሚ ዓለማየሁ የተባለች ሴት የሽብር ቡድኑ ደጋፊ የሆኑና እሱን የሚያወድሱ የትዊተር አካውንቶችን በዝምታ ስታልፍ መቆየቷን ጄፍ ፒርስ ዘርዝሮ አስረድቷል።
የጄፍ ፒርስ ጽሁፍን ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ያገኙታል፤
https://www.press.et/ama/?p=60911
አካባቢህን ጠብቅ
ወደ ግንባር ዝመት
ሠራዊቱን ደግፍ
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን
ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA
ቴሌግራም
https://t.me/ethpress
ትዊተር
https://twitter.com/PressEthi⁉o
ድረ ገጽ
https://www.press.et/
.Her name is mimi alemayo,she is responsible 4 blocking all ethiopian pro abiy activists accounts.
-
- Senior Member+
- Posts: 33293
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^Photo Of:ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የትዊተር አካውንት መዘጋት ጀርባ ያለው ሰው ታውቋል!!! WEEY GUUD !!!
ኣንጻርነት ናይ ኒገርስ ቅሩብ ፍልይ ዝበለ እዩ ። ነፊዐ ኢላ ነቲ ክፍኣተ-ግብሪ ውስኽ ኣቢላትሉ ። ሓፍቲ ራይስ ኢያ!!tarik wrote: ↑27 Nov 2021, 11:44Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/