Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ደሴ እንዴት ወያኔ ሳይለፋ ሊይዛት ቻለ? (ተመስገን ድሳለኝ)

Post by Abaymado » 27 Nov 2021, 09:25

የሚገርም ትንታኔ ንው።
. ወያኔ የህዝብ ማዕበል አስገብቶ ያ ከረገፈበት በህዋላ አንድ ሁለት ሆነው ከተማ ሲገቡ: ተቆጣጠርን የሚሉ ጉዶች ናቸው።

. ከእፍጋኒስታን የተመለሱ 6 አሜሪካውያን በእርዳታ ስም በመግባት የጦር የቴክኒክ ድጋፍ ያረጉ ነበር።

. በእርዳታ ስም የገቡ 2 ኬኒያውያን 2 ሱዳናውያን 1 እሜሪካዊ 2 ግብፃውያን እዛው በመቅረት በጦርነቱ ላይ ተሳትፈዋል።

. ወያኔ ከአሜሪካ የሚቀርብላቸውን የሳተላይት ምስል በላፕቶፕ ላይ ሆነው ሲቆጣጠሩ ታይተዋል።

. የአማራ ልዩ ሀይል ግኑኙነት የሚያረገው በሬዲዮ ሳይሆን በስልክ ነው። ይህም ወያኔ ይጠልፈው ነበር።

. ወያኔ ድምፅ መቀየሪያ ቴክ ተጠቅሞ የጀነራሎችን ድምፅ በማስመሰል ሰራዊቱን አፈግፍጉ ብሎ ያስለቅቅ ነበር።

Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ደሴ እንዴት ወያኔ ሳይለፋ ሊይዛት ቻለ? (ተመስገን ድሳለኝ)

Post by Abaymado » 27 Nov 2021, 10:27

ስለ ደሴ ለተመስገን የነገረው ጀነራል:

የወያኔን ስልክ ጠልፈው በነበረበት ሰዓት: ታጣቂዎቹ ለጀነራል ለፃድቃን " እኛ መቅውቅዋም አልቻልንም " ብለውት ነበር ::"


Post Reply