Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!

Post by Selam/ » 06 Sep 2022, 20:33

What happened to the lion of Africa?

Horus wrote:
28 Nov 2021, 15:32
አቢይ አህመድ አሊን እኮ የአፍሪካው አምበሳ ያሉት እኛ የአቢይ ደጋፊዎች ሳንሆን እራሳቸው አፍሪካዊያን ናቸው ። አዳሜ የአለም ህዝብ ኢትዮጵያ ያሜሪካ ወዳጅ ቅብጥሴ እያሉ ሲቀባጡ በኢትዮጵያ ውስጥ ተላላኪ መንግስት አይኖርም ብሎ አፍሪካዊያንን በምሳሌነት እየመራ ያለው ኢትዮጵያ የምትባል ታሪካዊ ታላቅ ህዝብ መሪ አቢይ አህመድ አሊ ይባላል።

አንድ ሕዝብ እራሱንና አቅሙን የሚመስል መሪ ይወልዳል! የአለም ሕዝብኮ በአይኑ ዛሬ በፋክት ኢትዮጵያዊ የሚባሉ ሕዝቦች ምን አይነት እንደ ሆኑ በጠራራ ብርሃን እያሳየ ነው። አቢይ አህመድ ይህን መስሎ የተወለደው፣ ይህን የሚመስል መሪ የሆነው ኢትዮጵያ ከሚባሉ ሕዝቦች ስለተወለደ ነው እንጂ ኢትዮጵያ በዛሬ ታሪኳ ላይ የደረሰቸው አቢይ ስለመጣ አይደለም!

በቃ! ክብርና ምስጋና ለሚገባው ነው የሚሰጠው! እነምኒልክ፣ እነባልቻ፣ እነአቢይ መሰል ጀግኖች የሚፈጠሩት ኢትዮጵያዊ የሚባል ሕዝብ በዚህ አለም ስላሉ ነው!! ይህን ሃቅ አለም ያውቀዋል! አፍሪካዊያን በጣም በጣም ያውቁታል !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!

Post by Horus » 06 Sep 2022, 20:50

ሰላም፣

ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅም ይባላል። ለምሳሌ በዚች አለም ላይ የሚደረጉ የአንድ ወንድና አንድ ሴት ፍቅር፣ ግብቻና መፋታት እንመልከት ። ይህ በየቀኑ በሚሊዮን ባልና ሚስቶች የሚደረግ መፋታት ነው ። አይደለም አንድ በፖለቲካ አመለካከቱ ከኔ ጋር ስለተማማ (የኢትዮጵያ ክብርና አንድነት) የወደድኩት የሩቅ መሪ ተዉና አምስትና አስር ልጆች አብረው የወለዱ ወንድና ሴት በሃባና ጸባይ ስላልተማማን ተፋታን ነው የሚሉን!

አቢይ እንደ ምኒልክ ኢትዮጵያን ሲያተልቅ የሚቃወሙና ዛሬም አኪራው ስለዞረበት የሚቃወሙት አንድም የሚያምኑበት የራሳቸው አቋም ፣ የራስቸው መመሪያ፣ የፖለቲካ ፖዚሽን የሜላቸው ከንቱ በክፉም በደግም ፋይዳቢስ ፍጡራን ናቸው ።

እኔ ሆረስ እባላለሁ በያንዳንዱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳይ ላይ አቋም አመለካከት አለኝ፤ በዚያ መሰረት የምወደውና የምጠላውን ፖለቲከርኛ እለያለሁ። አንድ ፖለቲከኛ ትክክል ሲሰራ አሞግሰዋለሁ፣ ሲሳሳትና ፍጹም ሲታጠፋ አወግዘዋለሁ ። እኔ አንድ ፋይዳቢስ አቋም አልባ የፖለቲካ ስፔክታተር አይደለሁን ። እንዲያ ያሉ አቋም አልባ የፖለቲካ ተመልካቾች እኔ ፖለቲካዊ እንሰሳ ሳይሆን እንደ የፖለቲካ መሸታ ቤት ታዳሚዎች ነው የማያያቸው ! ኬር!
Last edited by Horus on 06 Sep 2022, 20:59, edited 1 time in total.

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!

Post by euroland » 06 Sep 2022, 20:54

Found a higher payee

Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 20:33
What happened to the lion of Africa?

Horus wrote:
28 Nov 2021, 15:32
አቢይ አህመድ አሊን እኮ የአፍሪካው አምበሳ ያሉት እኛ የአቢይ ደጋፊዎች ሳንሆን እራሳቸው አፍሪካዊያን ናቸው ። አዳሜ የአለም ህዝብ ኢትዮጵያ ያሜሪካ ወዳጅ ቅብጥሴ እያሉ ሲቀባጡ በኢትዮጵያ ውስጥ ተላላኪ መንግስት አይኖርም ብሎ አፍሪካዊያንን በምሳሌነት እየመራ ያለው ኢትዮጵያ የምትባል ታሪካዊ ታላቅ ህዝብ መሪ አቢይ አህመድ አሊ ይባላል።

አንድ ሕዝብ እራሱንና አቅሙን የሚመስል መሪ ይወልዳል! የአለም ሕዝብኮ በአይኑ ዛሬ በፋክት ኢትዮጵያዊ የሚባሉ ሕዝቦች ምን አይነት እንደ ሆኑ በጠራራ ብርሃን እያሳየ ነው። አቢይ አህመድ ይህን መስሎ የተወለደው፣ ይህን የሚመስል መሪ የሆነው ኢትዮጵያ ከሚባሉ ሕዝቦች ስለተወለደ ነው እንጂ ኢትዮጵያ በዛሬ ታሪኳ ላይ የደረሰቸው አቢይ ስለመጣ አይደለም!

በቃ! ክብርና ምስጋና ለሚገባው ነው የሚሰጠው! እነምኒልክ፣ እነባልቻ፣ እነአቢይ መሰል ጀግኖች የሚፈጠሩት ኢትዮጵያዊ የሚባል ሕዝብ በዚህ አለም ስላሉ ነው!! ይህን ሃቅ አለም ያውቀዋል! አፍሪካዊያን በጣም በጣም ያውቁታል !!!

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!

Post by Meleket » 07 Sep 2022, 04:48

መረር ብትልም ኣሁንም ቢሆን ሓቋ ይቺ ናት! :mrgreen:
Meleket wrote:
27 Nov 2021, 05:20
ጽድቁ ቀርቶ በውል በኮነነኝ” ያፍሪካ ኣንበሳ ከመሆን በፊት የድፍን ጦቢያ ኣንበሳ መሆን ያስፈልጋል። ትግራይን ወሎና ከፊል ሸዋን ለትግራይ “ኣንበሶች” ረክዞ፡ ያፍሪካ ኣንበሳ መሆን ኣይችልም ጠቅላያችሁ ኣብዪ ኣሕመድ።

ኣፍሪካዊቷ ኤርትራ ሃገሬ ደግሞ የራሷ በሽዎች የሚቆጠሩ ኣናብስቶች ኣሏት፡ “ስዉኣት” ይባላሉ። ኤርትራ ውስጥ “ኣንበሳ” የምንለው ህይወቱን በመስዋእትነት እስከ መጨረሻዋ እስትንፋስ ድረስ በተግባር የተሰዋንና ለህዝቡ የሰጠን ጀግና ብቻና ብቻ ነው፡ ተራውና ልወደድ ባይ ካድሬ ሁላ ግን ያንንም ይህንም “ኣንበሳ” የሚል ቅጽል ሲሰጥ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ታዝበናል።
:mrgreen:
Horus wrote:
27 Nov 2021, 04:34
አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!

Post by Wedi » 07 Sep 2022, 04:53

Meleket wrote:
07 Sep 2022, 04:48
መረር ብትልም ኣሁንም ቢሆን ሓቋ ይቺ ናት! :mrgreen:
Meleket wrote:
27 Nov 2021, 05:20
ጽድቁ ቀርቶ በውል በኮነነኝ” ያፍሪካ ኣንበሳ ከመሆን በፊት የድፍን ጦቢያ ኣንበሳ መሆን ያስፈልጋል። ትግራይን ወሎና ከፊል ሸዋን ለትግራይ “ኣንበሶች” ረክዞ፡ ያፍሪካ ኣንበሳ መሆን ኣይችልም ጠቅላያችሁ ኣብዪ ኣሕመድ።

ኣፍሪካዊቷ ኤርትራ ሃገሬ ደግሞ የራሷ በሽዎች የሚቆጠሩ ኣናብስቶች ኣሏት፡ “ስዉኣት” ይባላሉ። ኤርትራ ውስጥ “ኣንበሳ” የምንለው ህይወቱን በመስዋእትነት እስከ መጨረሻዋ እስትንፋስ ድረስ በተግባር የተሰዋንና ለህዝቡ የሰጠን ጀግና ብቻና ብቻ ነው፡ ተራውና ልወደድ ባይ ካድሬ ሁላ ግን ያንንም ይህንም “ኣንበሳ” የሚል ቅጽል ሲሰጥ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ታዝበናል።
:mrgreen:
Horus wrote:
27 Nov 2021, 04:34
አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!
የHorus ነገር ይገርማል!! እንዲህም ብሎ ነበር? WEEY GUUD!! :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!

Post by Selam/ » 07 Sep 2022, 06:38

አቶ ዓይነኩሉ - የሚዘነጋ ነው ሞኝ።

None of your prognosis stood as far as I know:
- Abiy will be the lion of Africa
- EZEMA’s sweeping victory
- Democrats control of house & senate
- Trump impeachment by both house & senate

Remind me any prediction that you got right.
Horus wrote:
06 Sep 2022, 20:50

Post Reply