Horus wrote: ↑28 Nov 2021, 15:32አቢይ አህመድ አሊን እኮ የአፍሪካው አምበሳ ያሉት እኛ የአቢይ ደጋፊዎች ሳንሆን እራሳቸው አፍሪካዊያን ናቸው ። አዳሜ የአለም ህዝብ ኢትዮጵያ ያሜሪካ ወዳጅ ቅብጥሴ እያሉ ሲቀባጡ በኢትዮጵያ ውስጥ ተላላኪ መንግስት አይኖርም ብሎ አፍሪካዊያንን በምሳሌነት እየመራ ያለው ኢትዮጵያ የምትባል ታሪካዊ ታላቅ ህዝብ መሪ አቢይ አህመድ አሊ ይባላል።
አንድ ሕዝብ እራሱንና አቅሙን የሚመስል መሪ ይወልዳል! የአለም ሕዝብኮ በአይኑ ዛሬ በፋክት ኢትዮጵያዊ የሚባሉ ሕዝቦች ምን አይነት እንደ ሆኑ በጠራራ ብርሃን እያሳየ ነው። አቢይ አህመድ ይህን መስሎ የተወለደው፣ ይህን የሚመስል መሪ የሆነው ኢትዮጵያ ከሚባሉ ሕዝቦች ስለተወለደ ነው እንጂ ኢትዮጵያ በዛሬ ታሪኳ ላይ የደረሰቸው አቢይ ስለመጣ አይደለም!
በቃ! ክብርና ምስጋና ለሚገባው ነው የሚሰጠው! እነምኒልክ፣ እነባልቻ፣ እነአቢይ መሰል ጀግኖች የሚፈጠሩት ኢትዮጵያዊ የሚባል ሕዝብ በዚህ አለም ስላሉ ነው!! ይህን ሃቅ አለም ያውቀዋል! አፍሪካዊያን በጣም በጣም ያውቁታል !!!
-
- Senior Member
- Posts: 11850
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!
What happened to the lion of Africa?
-
- Senior Member+
- Posts: 30933
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!
ሰላም፣
ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅም ይባላል። ለምሳሌ በዚች አለም ላይ የሚደረጉ የአንድ ወንድና አንድ ሴት ፍቅር፣ ግብቻና መፋታት እንመልከት ። ይህ በየቀኑ በሚሊዮን ባልና ሚስቶች የሚደረግ መፋታት ነው ። አይደለም አንድ በፖለቲካ አመለካከቱ ከኔ ጋር ስለተማማ (የኢትዮጵያ ክብርና አንድነት) የወደድኩት የሩቅ መሪ ተዉና አምስትና አስር ልጆች አብረው የወለዱ ወንድና ሴት በሃባና ጸባይ ስላልተማማን ተፋታን ነው የሚሉን!
አቢይ እንደ ምኒልክ ኢትዮጵያን ሲያተልቅ የሚቃወሙና ዛሬም አኪራው ስለዞረበት የሚቃወሙት አንድም የሚያምኑበት የራሳቸው አቋም ፣ የራስቸው መመሪያ፣ የፖለቲካ ፖዚሽን የሜላቸው ከንቱ በክፉም በደግም ፋይዳቢስ ፍጡራን ናቸው ።
እኔ ሆረስ እባላለሁ በያንዳንዱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳይ ላይ አቋም አመለካከት አለኝ፤ በዚያ መሰረት የምወደውና የምጠላውን ፖለቲከርኛ እለያለሁ። አንድ ፖለቲከኛ ትክክል ሲሰራ አሞግሰዋለሁ፣ ሲሳሳትና ፍጹም ሲታጠፋ አወግዘዋለሁ ። እኔ አንድ ፋይዳቢስ አቋም አልባ የፖለቲካ ስፔክታተር አይደለሁን ። እንዲያ ያሉ አቋም አልባ የፖለቲካ ተመልካቾች እኔ ፖለቲካዊ እንሰሳ ሳይሆን እንደ የፖለቲካ መሸታ ቤት ታዳሚዎች ነው የማያያቸው ! ኬር!

Last edited by Horus on 06 Sep 2022, 20:59, edited 1 time in total.
-
- Member+
- Posts: 7935
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!
Found a higher payee
Selam/ wrote: ↑06 Sep 2022, 20:33What happened to the lion of Africa?
Horus wrote: ↑28 Nov 2021, 15:32አቢይ አህመድ አሊን እኮ የአፍሪካው አምበሳ ያሉት እኛ የአቢይ ደጋፊዎች ሳንሆን እራሳቸው አፍሪካዊያን ናቸው ። አዳሜ የአለም ህዝብ ኢትዮጵያ ያሜሪካ ወዳጅ ቅብጥሴ እያሉ ሲቀባጡ በኢትዮጵያ ውስጥ ተላላኪ መንግስት አይኖርም ብሎ አፍሪካዊያንን በምሳሌነት እየመራ ያለው ኢትዮጵያ የምትባል ታሪካዊ ታላቅ ህዝብ መሪ አቢይ አህመድ አሊ ይባላል።
አንድ ሕዝብ እራሱንና አቅሙን የሚመስል መሪ ይወልዳል! የአለም ሕዝብኮ በአይኑ ዛሬ በፋክት ኢትዮጵያዊ የሚባሉ ሕዝቦች ምን አይነት እንደ ሆኑ በጠራራ ብርሃን እያሳየ ነው። አቢይ አህመድ ይህን መስሎ የተወለደው፣ ይህን የሚመስል መሪ የሆነው ኢትዮጵያ ከሚባሉ ሕዝቦች ስለተወለደ ነው እንጂ ኢትዮጵያ በዛሬ ታሪኳ ላይ የደረሰቸው አቢይ ስለመጣ አይደለም!
በቃ! ክብርና ምስጋና ለሚገባው ነው የሚሰጠው! እነምኒልክ፣ እነባልቻ፣ እነአቢይ መሰል ጀግኖች የሚፈጠሩት ኢትዮጵያዊ የሚባል ሕዝብ በዚህ አለም ስላሉ ነው!! ይህን ሃቅ አለም ያውቀዋል! አፍሪካዊያን በጣም በጣም ያውቁታል !!!
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!
መረር ብትልም ኣሁንም ቢሆን ሓቋ ይቺ ናት!
Meleket wrote: ↑27 Nov 2021, 05:20“ጽድቁ ቀርቶ በውል በኮነነኝ” ያፍሪካ ኣንበሳ ከመሆን በፊት የድፍን ጦቢያ ኣንበሳ መሆን ያስፈልጋል። ትግራይን ወሎና ከፊል ሸዋን ለትግራይ “ኣንበሶች” ረክዞ፡ ያፍሪካ ኣንበሳ መሆን ኣይችልም ጠቅላያችሁ ኣብዪ ኣሕመድ።
ኣፍሪካዊቷ ኤርትራ ሃገሬ ደግሞ የራሷ በሽዎች የሚቆጠሩ ኣናብስቶች ኣሏት፡ “ስዉኣት” ይባላሉ። ኤርትራ ውስጥ “ኣንበሳ” የምንለው ህይወቱን በመስዋእትነት እስከ መጨረሻዋ እስትንፋስ ድረስ በተግባር የተሰዋንና ለህዝቡ የሰጠን ጀግና ብቻና ብቻ ነው፡ ተራውና ልወደድ ባይ ካድሬ ሁላ ግን ያንንም ይህንም “ኣንበሳ” የሚል ቅጽል ሲሰጥ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ታዝበናል።
-
- Member+
- Posts: 7996
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!
የHorus ነገር ይገርማል!! እንዲህም ብሎ ነበር? WEEY GUUD!!Meleket wrote: ↑07 Sep 2022, 04:48መረር ብትልም ኣሁንም ቢሆን ሓቋ ይቺ ናት!Meleket wrote: ↑27 Nov 2021, 05:20“ጽድቁ ቀርቶ በውል በኮነነኝ” ያፍሪካ ኣንበሳ ከመሆን በፊት የድፍን ጦቢያ ኣንበሳ መሆን ያስፈልጋል። ትግራይን ወሎና ከፊል ሸዋን ለትግራይ “ኣንበሶች” ረክዞ፡ ያፍሪካ ኣንበሳ መሆን ኣይችልም ጠቅላያችሁ ኣብዪ ኣሕመድ።
ኣፍሪካዊቷ ኤርትራ ሃገሬ ደግሞ የራሷ በሽዎች የሚቆጠሩ ኣናብስቶች ኣሏት፡ “ስዉኣት” ይባላሉ። ኤርትራ ውስጥ “ኣንበሳ” የምንለው ህይወቱን በመስዋእትነት እስከ መጨረሻዋ እስትንፋስ ድረስ በተግባር የተሰዋንና ለህዝቡ የሰጠን ጀግና ብቻና ብቻ ነው፡ ተራውና ልወደድ ባይ ካድሬ ሁላ ግን ያንንም ይህንም “ኣንበሳ” የሚል ቅጽል ሲሰጥ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ታዝበናል።
-
- Senior Member
- Posts: 11850
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!
አቶ ዓይነኩሉ - የሚዘነጋ ነው ሞኝ።
None of your prognosis stood as far as I know:
- Abiy will be the lion of Africa
- EZEMA’s sweeping victory
- Democrats control of house & senate
- Trump impeachment by both house & senate
Remind me any prediction that you got right.

Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 20:50ሰላም፣