Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"Final Phase of the Rule of Law Operations Commences"

Post by sarcasm » 26 Nov 2021, 18:35

26 November 2020 ለክ የዛሬ አመት አብይ አህመድ አሊ የጦርነቱ የመጨረሻ መእራፍ ደርሰናል ሲል ገልጾ ነበር። ከአመት በኋላ ጦርነቱ ድውጃፉ ላይ ደረሰ፣እሱም ምን ማረግ እንዳለበት ግራ ገብቶት ተራ ትወና ላይ እያተኮረ ይገኛል።

26 November 2021 “አብይ አህመድ ከአዲስ አበባ ሸሸቷል”- Military & Foreign Affairs Network