Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሰሞነኛው የወሎየዎች አርካባስ እርግማን <<እንደ ጌታቸው ረዳ ብቻህን ያስቀርህ>>።

Post by Abere » 26 Nov 2021, 13:41

ሰሞነኛው የወሎየዎች አርካባስ እርግማን <<እንደ ጌታቸው ረዳ ብቻህን ያስቀርህ>>። :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰሞነኛው የወሎየዎች አርካባስ እርግማን <<እንደ ጌታቸው ረዳ ብቻህን ያስቀርህ>>።

Post by Abere » 26 Nov 2021, 14:40

ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት መሆኑን ለምን ለህዝብ አይገለፅም? እስከ መቼ እነ TMH የትግራይን ህዝብ በመዋሸት ይኖራሉ?

Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰሞነኛው የወሎየዎች አርካባስ እርግማን <<እንደ ጌታቸው ረዳ ብቻህን ያስቀርህ>>።

Post by Abere » 26 Nov 2021, 15:40

የማይደፈረውን ያረከሰው ወያኔ እርግማን ደረገመው፣ የሰማይ ለቃሚ ድሮን የሚባል እልቢስ አምጥቶ ተራበተራ ለቀማቸው። ትግራይ አሁን መሪ የሌለው ንብ ነው - ዝም ብሎ በየሜዳው የሚያልቅ። የቤተክርስቲያን እና መስጊድ ጠላት ብቻ አይደለም። ከደረሳው እና ከሚያስቀረው በላይ ዘልቆ ጅምላ የዘር ማፅዳት የፈፀመ ነው - የትግራይ ወራሪ መንጋ። የወሎዋ አጋምሳ መንደር የሊቅ ሙስሊም አማራዎች ማፈለቂያ ጥንታዊ ትምህርት ቤት በርካታ ኗሪዎቿ በአንድ ሌሊት የወያኔ የዘር ማፅዳት ዘመቻ ሙሉ በሙሉ እሰከ ወዳኛው ጠፍተዋል። ይህን ነበር ወያኔ ያደረገው ዘርም ቅርስም ማውደም። እናም አምላክ ቸር ነው ሳይውል ሳያድር በወፍ እንደሚለቀም ጥሬ አውራ አውራ ወያኔ በድሮን ተበልቶ ጌታቸው ረዳ ብቻ ለጊዜው ከፍላት እንደ ተረፈ ባቄላ ብቻውን ቀርቷል። ክፉ እርግማን ይደረግማል ይባላል።

Post Reply