Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጦር ጌታ አቢይ አህመድ The Full Measue of The Ethiopian Character ብልህ እና ጀግና

Post by Horus » 26 Nov 2021, 12:01

መሪነት ማለት ይህ ነው። ጠቅላላ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ሙሉ ሃይል፤ የጦር፣ የፖለቲካ፣ የዲፕሎማሲ፣ የኢኮኖሚ፣ የመረጃ፣ የሳይኮሎጂ እና መንፈሳዊ ሃይሉን እንደ አንድ ሰው ማደራጀት ማለት ይህ ነው ። ይህን ቆሻሻ ያገር ካንሰር ከምድር ገጽ ለማጥፋት ያስፈለገው እንደዚህ ያለው ፣ ምኒልክ መሰል መሪ ነበር፤ እውቀት ብልህነት፣ ጠቢብነትና ጀግንነትን ባንድ ያዋሃደ መሪ !!! ኤቦ ዪቦ ለኢትዮጵያ !!! መላ አለም አሁን ኢትዮጵያዊ ማን እንደ ሆነ እያየ ነው :!: :!: :!:



Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጦር ጌታ አቢይ አህመድ The Full Measue of The Ethiopian Character ብልህ እና ጀግና

Post by Horus » 26 Nov 2021, 12:45

እሌኒ ገ/መድህን ከተመድ እንድትባረር የሚጠይቀው ፊርማ ከ10 000 አልፏል!


Post Reply