Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

<<<(((ሰበር ዘና)))>>>ሰሞኑን አገር ለማፍረስ በድብቅ ሲወያዩ የነበሩትን የእነ ይስሀቅ ኤፍሬም፣ ኢሌኒ አሸባሪ ብርሀነ ውይይት ያዘጋጀው የሰላም ልማት ተሰረዘ!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 26 Nov 2021, 10:34

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
40m ·
ሰሞኑን አገር ለማፍረስ በድብቅ ሲወያዩ የነበሩትን የእነ ፕሮፌሰር ይስሀቅ ኤፍሬም፣ ኢሌኒገብረመድህ፣ አሸባሪው ብርሀነ ገብረክርስቶስ እና አጋሮቻቸውን ውይይት ያዘጋጀው የሰላም ልማት ማዕከል ፈቃድ ተሰረዘ
***********************
(ኢ ፕ ድ)

ሰሞኑን አገር ለማፍረስ በድብቅ ሲወያዩ የነበሩትን የእነ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሀቅ፣ ኢሌኒገብረመድህ፣ አሸባሪው ብርሀነ ገብረክርስቶስ እና አጋሮቻቸውን ውይይት ያዘጋጀው የሰላም ልማት ማዕከል ፈቃድ ተሰረዘ።

ይህ ማዕከል ሰሞኑን በፕሮፌሰር ኤፍሬም አወያይነት የቀድሞ የአሜሪከ አምባሳደሮችና የአሸባሪው ህወሓት አባላትና የጥቅም ተጋሪዎች የተካሄደውንና ኢትዮጵያን የማፍረስ ውይይት አዘጋጅቷል።

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 9 መሰረት፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ የሀገርን ህልውናና ሉዓላዊነት እንዲሁም ሰላማዊ ዜጎችን ለመጠበቅ አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፤ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ድጋፍ ያደርጋል ተብሎ የሚጠረጠር የሲቪል ማህበር ድርጅትን ፈቃድ እንዲሰረዝ ያዛል በሚለው መሰረት የሰላም ልማት ማዕከሉ ፈቃድ ተሰርዟል።

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: <<<(((ሰበር ዘና)))>>>ሰሞኑን አገር ለማፍረስ በድብቅ ሲወያዩ የነበሩትን የእነ ይስሀቅ ኤፍሬም፣ ኢሌኒ አሸባሪ ብርሀነ ውይይት ያዘጋጀው የሰላም ልማት ተሰረዘ!!! WEEY GUUD

Post by Wedi » 26 Nov 2021, 10:45

Great Job!!
Please wait, video is loading...

Post Reply