Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ^^^{{{ሰበር ዜና}}}^^^Video Of:አመሻሹን ከግንባር የድል ዜና ተሰማ:-ፈሪ ጌታቸው አማራን ለቀን እንወጣለን አለ:--የሲአይኤ ጉድ!!! WEEY GUUD !!!

Post by ethiopianunity » 26 Nov 2021, 18:51

መሠመር የሚገባበት ነገር:

ዌስትና ኣሜሪካ በኢትዮዽያ ላይ ጦርነቱን ኣያቆሙም ኣሁን በሚያሳየው በሌላ ኣገርም እስካሁን ኣላቆሙም ሙሉ በሙሉ በቅኝ ግዛት ወይ መያዝ, ወይ ኣገርን መሰባበር ዋናው ፕሮጀክት ሆኗል ከ911 ነውዮርክን ያስደበደቡት ምክኛት ኣንድ ኣለምና ኣገራትን ለመቆጣጠር ነው። ዛሬ ኢትዮዽያን የሚረዱ ነገ በምራብ ተጽኖ ሊከዱ ይችላሉ ወይም ኢትዮዽያን ለማሸብለል ወዳጅ የሆኑ ኣሉ። ብቻ ከውስጥ ቅማል ኢትዮዽያዊ መስሎ እንደነ እለኒ ገብረመድህን ኣደገኛ ሰው መቶ በመቶ ጠላት ነኝ የሚለው በርሃነ ገበከረክርቶስ ይሻለኛል. ኢትዮዽያ ኣብዛኛውን ግዜ የምትበላው ኣስታራቂ ነኝ ከሚሉና እንደነ እለኒ ኣይነቶቹ ናቸው። ኢትዮዽያ ንቂ።

ዓድዋ፪ ይደገማል ወይስ ኣይደገምም። ታውቁ ኖሯል ቀጥታ ኣድዋ ቢዘመት ኖሮ የብዙ ሰው ሞት ከሁሉም ወገን ይተርፍ ነበር። ለምን, እባብን መግደል ዋና ጭንቅላቱን ስለሆነ። ሻብያ ኣድዋ ገብቷል ጭምጭምታ ኣድዋ ውስጥ ያለውን መረጃ የማጥፋት ዘዴ ይሆናል ወይም ኣድዋን ለመያዝ። ሁለተኛ ኣድዋ እንዳይደገም። https://m.youtube.com/watch?v=

ለዚህ ሁሉ ውዝግብ ኢትዮዽያኖችና መንግስት ፕላን ቢ ምንድን ነው?

Post Reply